• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች
• 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች

   በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡
የድርቁ አደጋ ከባድ መሆኑን በመግለጽ ለቀረበው የእርዳታ ጥሪ ፈጣን ምላሽ እንደሚያስፈልግ የተናገሩት የእንግሊዝ የውጭ ተራድኦ ሚኒስትር፤ በምግብ ዋስትና ፕሮግራም ድጋፍ የሚያገኙት 7.9 ሚሊዮን ሰዎችን ጨምሮ የተረጂዎቹ ቁጥር 18 ሚሊዮን ሆኗል ብለዋል፡፡  
በድርቁ ተጎጂ የሆኑ ዜጎች በጥር ወር ወደ 10.2 ሚሊዮን እንደሚያሻቅብ መንግስት ይፋ ያደረገ ሲሆን ለመጀመሪያው ዙር እርዳታ 516 ሺህ ሜትሪክ ቶን የምግብ እርዳታ ያስፈልገኛል ብሏል፡፡ መንግስት ለለጋሽ ሀገራትና ተቋማት የእርዳታ ጥሪ በይፋ አቅርቧል፡፡
ለምግብ ግዢ ብቻ 1.1 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልገው የጠቀሰው መንግስት፤ አጠቃላይ የድርቁን ችግር ለመቋቋም ከ1.4 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ እንደሚያስፈልገው አስታውቋል፡፡
በትግራይ የድርቁ ተጎጂዎች 1.2 ሚሊዮን፣ በአማራ ክልል 2.3 ሚሊዮን፣ በአፋር 409,200፣ በኦሮሚያ 3.8 ሚሊዮን፣ በደቡብ ክልል 668,900፣ በሱማሌ 1.5 ሚሊዮን፣ በድሬደዋና በሐረሪ በድምሩ ከ80 ሺህ በላይ፣ በጋምቤላ 37 ሺህ 450 እንዲሁም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 83,476 መሆናቸውን የመንግሥት ሪፖርት አመልክቷል፡፡
ለድርቁ የውጭ ሀገራት ለጋሽ ድርጅቶችና ተቋማት ድጋፍ እንዲቸሩት በትናንትናው እለት መንግስት ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ከ50 በላይ ለሚሆኑ ዲፕሎማቶችና አለማቀፍ ለጋሽ ተቋማት ስለድርቁ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
ከድርቁ ጋር በተያያዘ ከ400 ሺህ በላይ ህፃናት አስቸኳይ አልሚ ምግብ ይፈልጋሉ ያለው መንግሥት፤ 3.6 ሚሊዮን ዜጎች ደግሞ ድርቅ አምጪ በሆኑ የተለያዩ በሽታዎች ሊጠቁ እንደሚችል ሪፖርት አድርጓል፡፡  ድርቁ በአጠቃላይ 429 ወረዳዎች የተከሰተ ሲሆን 286 ሺህ 400 ሰዎችን ሊያፈናቅል ይችላል ተብሏል፡፡

#EthiopiaProtest Frankfurt, Germany –  በጀርመን ሀገር ፍራንክፈርት ከተማ Lehereruli የተሰኘ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ተቋም በጠራው ሰልፍ ላይ ኢትዮጵያውያን ዘር እና ቀለም ሳይለያቸው በአንድ ላይ ወጥተው የወያኔ መንግስትን አወገዙ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=BGp1G-9u-q0]    

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ፍርሃት የለቀቀበት ወያኔ በአሰላ የሚደረገውን የአትሌቲክስ አመታዊ ውድድር ማምሻውን ሰረዘው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi : የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በሸዋ ወለጋ ሃረርጌ ባሌ ጅማ እና በተለያዩ ከተሞች እና ወረዳዎች የሕዝቡን የለውጥ እና የነጻነት ንቅናቄ በመፍራት የወያኔ …

ፍርሃት የለቀቀበት ወያኔ በአሰላ የሚደረገውን የአትሌቲክስ አመታዊ ውድድር ማምሻውን ሰረዘው:: Read more »

የኦሮምያ ክልል መንግሥት እቅዱ በአዲስ አባባ ከተማ አካባቢ ያሉ የኦሮምያ ልዩ ዞን ከተሞችን ለማሳደግ መሰረተ ልማትን ለማስፋፋትና ከተሞቹንም ዘመናዊ ለማድረግ የታሰበ እቅድ እንጂ የህዝቡን ጥቅሞች አሳልፎ ለመስጠት ያለመ አይደለም ፣ተቃውሞውም የተሳሳተ መረጃን መሠረት ያደረገ ነው ሲል ይከራከራል ።

ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ • ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ታህሳስ 3/2008 ዓ.ም በካሄደው የብሄራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ከ‹‹ማስተር ፕላኑ›› ጋር በተያያዘ ለተገደሉትና ጉዳት ለደረሰባቸው የህሊና ፀሎት ያደረገ ሲሆን አጋርነቱን መግለፁንም …

ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ • ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል Read more »

አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የማስታወቂያ ጉዳይና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል መካከል ስለሚኖሩ ግንኙነቶች፣ ኦሮሚያ እንዴት ከአዲስ አበባ ልዩ ተጠቃሚ ትሁን እንደተባለ፣ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ከተሞች ድንበር …

“ህዝብ የመወሰን መብቱን ሙሉ ለሙሉ አላገኘም” – ዶ/ር ነጋሶ፤ በማስተርፕላኑ ዙሪያ የሰጡት ቃለምልልስ Read more »

የተሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ እየዋለ አይደለም የሚል ጥቆማ ደርሶናል (ኤጀንሲው) የኩላሊት እጥበት በጐ አድራጐት ድርጅት የዳሽንና የንግድ ባንክ ሂሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ ማገዱን የበጐ አድራጐት ድርጅቶች ማህበራት ኤጀንሲ ጠቁሞ የባንክ ሂሳቦቹ የታገዱት የተሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ እየዋለ አይደለም የሚል ጥቆማ ስለደረሰን ለማጣራት …

የኩላሊት በጐ አድራጐት ድርጅት የባንክ ሂሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ ታግደዋል Read more »

• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች • 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ የድርቁ …

የተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል Read more »

• የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል • የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ እንደ ኡጋንዳ ቢሻሻል፣… በአመት 6 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ይቻል ነበር ይላል፣ የአለም ባንክ ያወጣው አዲስ ሪፖርት። …

ብክነት፡የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል • የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’ Read more »

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ታኅሣሥ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 12, 2015) # በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ የፈንጅ አደጋ ደረሰ # በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ቀጥሏል # የወያኔ መሪዎች የጦር ኃይላቸውንና የጸጥታ ተቋማቸውን አላመኑም # …

በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ቀጥሏል :: የወያኔ መሪዎች የጦር ኃይላቸውንና የጸጥታ ተቋማቸውን አላመኑም:: Read more »

በሰሜን ጎንደር መተማና የሱዳን ቦርደር ጋላባት መንገድ ሙሉ ለሙሉ እንደተዘጋ ከስፋራው የደረሰን ዘገባ ይጠቁማል። ከሱዳን ፖርት ወደብ ነዳጅን ጨመሮ ወደ ኢትዮጵያ በተለይም ለጎንደርና ለትግራይ የሚገባው በመተማ በኩል እንደሆነ ይታወቃል።   በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ፣ በአርማጭሆ በተለያዩ ጊዜያት ችግሮች እንደሚከሰቱ ይታወቃል። በተለይም …

በሰሜን ጎንደር መተማና የሱዳን ቦርደር ጋላባት መንገድ ተዘጋ :: Read more »

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: በህወሃት የተጠነሰሰዉ ሴራ የዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ አካባቢዉን ሙሉ በሙሉ የጦር አዉድማ አድርጎታል:: በነፍስ ገብያ ያሉ ቁጥር 4 እና ቁጥር 3 የሰፈራ ጣቢያ ያሉ ህፃናት እና ሴቶች ህይወት ተቀጥፎል:: የተረፊት በቋራ …

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: Read more »

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Gojjam‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎MiilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የመከላከያ ሰራዊቱ በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ የማብራሪያ ጥያቄ በማንሳቱ ግምገማ እንዲገባ የተደረገ መሆኑ የተሰማ ሲሆን ከባድ ውጥረት ለረዥም ጊዜያት …

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ:: Read more »

ወያኔ ለትናንቱ የአንዋር መስጅድ ፍንዳታ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት በዛሬው እለት ቀረጻ አካሄደ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎Anwarmosqueexplosion‬ ‪#‎AnwarConspiracy‬ የወያኔ መንግስት በዛሬው እለት አንዋር መስጅድ ና በህገ-ወጡ መጅሊስ ለተጨማሪ ፕሮፖጋንዳ ቀረጻ አካሄደ የመንግስት ሚዲያዎች ለትናንቱ የአንዋር መስጅድ ፍንዳታ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት በዛሬው እለት የአንዋር መስጅድ …

ወያኔ ለትናንቱ የአንዋር መስጅድ ፍንዳታ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት በዛሬው እለት ቀረጻ አካሄደ:: Read more »

ማስጠንቀቂያውን እንስማ፤ ኢትዮጵያ በአደጋ ላይ ናት! ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ ታኅሣሥ 1፤2008ዓም አንዲት ኢትዮጵያዊት እናት ስለ ልጇ እንዲህ አለች፡ “ልጄን በጥቅምት ወር ለትምህርት ላኩት በኅዳር ሬሣውን ለቀብር ተቀበልኩ!” ይህች እናት የሁላችንንም ወላጅ እናት የምትወክል ናት፤ ኢትዮጵያን እና በአሁኑ ጊዜ …

ማስጠንቀቂያውን እንስማ፤ ኢትዮጵያ በአደጋ ላይ ናት! ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ Read more »

#Ethiopia #Oromoprotests is Underway in Welega University – በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።በአምቦ ገበያው ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተቀየረ::በቀበሌ 6 አምቦ ለቅዳሜ ገበያ የወጣ ሕዝብ እጅግ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰማ ነው:: በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው በአሁኑ ሰአት ተቃውሞውን እያሰማ ከዩኒቨርሲቲው በመውጣት ወደ ከተማ …

በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የፓርቲ መሪዎች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ታይዘው ተወሰዱ:: Read more »

በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም! አርብ ታህሳስ 1/2008 በዛሬው እለት በአንዋር መስጊድ ከጁምዓ ሰላት በኋላ ቦንብ መፈንዳቱ ታውቋል፡፡ በፍንዳታው የተጎዱ ሙስሊሞችም አሉ፡፡ ለፍንዳታው ተጠያቂ አካል ማን አንደሆነ እስካሁን የተገለፀ ነገር የለም፡፡ …

በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም! Read more »

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች እስከ ሰው ህይወት ማለፍን ያስተከተለ ተቃውሞ በመካሄድ ላይ መሆኑን ተክትሎ ገዢው መንግስት የተማሪዎቹን ጥያቄ የሃገር አንድነትን ከመበታተን ጋር በማያያዝ በብሔር ለመከፋፈል የሚያደርገውን ሴራ ሕዝቡ በንቃት እንዲከታተለው ተጠየቀ:: በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎች ላይ …

የኦሮሞ ወጣቶችን ተቃውሞ በመጠቀም ገዢው መንግስት የኦሮሞን ሕዝብ ከሌላው ሕዝብ ለማጋጨት የሚያደርገውን ሴራ ሕዝቡ በንቃት እንዲመለከት ተጠየቀ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) = በወሊሶ ከተማ ተማሪው ገበሬው እና አጠቃላይ ነዋሪው ለለውጥ ባነሳው ተቃውሞ አንድ የስምንት አመት ልጅን ጨምሮ 8 ሰዎች መገደላቸውን የወሊሶ ነዋሪዎች ተናግረዋል::ከትላንትና ጀምሮ ብወሊሶ በተደረገው ተቃውሞ በከተማው ያለውን አስተዳደር ከማፍረስ ጀምሮ እስከ እስር ቤት ሰብሮ በግፍ …

ወሊሶ አንድ የስምንት አመት ልጅ ጨምሮ ስምንት ሰዎች ተገደሉ:: የለውጥ ጥያቄው ቀጥሏል:: Read more »

ከፍተኛ አካላዊ ድካም እና የሰውነት መዛል ታይቶባቸዋል የበዓታ ለማርያምን በዓል በዲሲ መድኃኔዓለም ያከብራሉ (ሰንደቅ፤ ረቡዕ፤ ኅዳር ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ለከፍተኛ ሕክምና ወደ አሜሪካ ማምራታቸውን የመንበረ ፓትርያርኩ ምንጮች ገለጹ። ከትላንት በስቲያ፣ ሰኞ ማምሻውን ከምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ እና ሌላ ረዳታቸው ጋር …

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ድምፃችን ይሰማ ‪#‎OromoProtest‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ የዜጎችን የፍትህ ጥያቄ በሀይል ለማፈን መጣር ስርዓቱ ለህዝብ ያለውን ንቀት አመላካች ነው! ዘላቂ መፍትሄው መንግስት የህዝብን ድምፅ መስማቱ ነው! ሐሙስ ህዳር 30/2008 ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የፍትህ እና የሀይማኖት ነጻነት ጥያቄዎች በማንሳት እንቅስቃሴ ከጀመርን ይኸው ድፍን አራት …

የዜጎችን የፍትህ ጥያቄ በሀይል ለማፈን መጣር ስርዓቱ ለህዝብ ያለውን ንቀት አመላካች ነው! ድምፃችን ይሰማ Read more »

ኀዳር ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በወሊሶ ላለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው ተቃውሞ ተጠናከሮ የቀጠለ ሲሆን፣ ከሰአት በሁዋላ የፌደራል ፖሊስ አባላት እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል። በሰላማዊ ዜጎች ላይ በቀጥታ በመተኮስ በርካታ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎች ቆስለው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። እስካሁን አንድ ሰው መሞቱን ለማወቅ ቢቻልም፣ በሞትና በህይወት መካከል ያሉ በርካታ ወጣቶችና አዛውንቶች ሳይቀር መኖራቸው …

ወደ ጅማ የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ትራንስፖርት ተሰተጓጉሏል::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከተቃውሞ ጀርባ አሉ የሚባሉ ተጠርጣሪ የኦሕዴድ ባለስልጣናት ስልካቸው ተዘግቶ ከቤታቸው እንዳይወጡ እየተደረገ ነው::በቤተሰቦቻቸው ላይ ከባድ ክትትል ይደረጋል::ወያኔ ግራ ገብቶታል::ተቃውሞው እየበረታ መምጣቱን ተከትሎ ግራ የገባው ወያኔ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉ የሌላ ብሄር ተወላጆች ላይ ለመዝመት ያደረገው …

ተዓምር እንሰራለን ያለው ዘራፊው የወያኔ አገዛዝ የሕዝብ ተቃውሞ አስደንግጦታል::ወያኔ አልተሳካለትም:: Read more »

ኀዳር ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ታማኝ የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በሰሜን ጎንደር መተማ ወረዳ ገዢው ፓርቲ ከተለያዩ አካባቢዎች አሰባስቦ መሳሪያ ያስታጠቃቸው ሰዎች አማራና ቅማንት በሚል ከፋፍሎ ግጭት ማስነሳቱን ተከትሎ ከባድ ጉዳት ደርሷል። ግጭቱ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ነው የሚሉት ምንጮች፣ ግጭቱ ወደ ጭልጋና አጎራባች ቀበሌዎች መዛመቱም ታውቋል። ግጭቱ በሽንፋና በኩመር አካባቢዎቸ ደም አፋሳሽ …

የህዝቡ ጥያቄ ወደ ሕዝባዊ አመጽ እየተለወጠ ስለሆነ ለአብዮቱ እያንዳንዳችን በተጠንቀቅ ዝግጁ እንሁን:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopianuprising‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕዝቡ ጥያቄውን አደባባይ ይዞ መውጣቱን ቀጥሏል::የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን የሚቃወመው ሕዝብ በየአከባቢው ከተማሪው ጋር በጋራ በመቆም የፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና …

በሸዋ ወለጋ ባሌ ሃረርጌ ክፍለሃገራት የህዝቡ ጥያቄ ወደ ሕዝባዊ አመጽ እየተለወጠ ስለሆነ ለአብዮቱ እያንዳንዳችን በተጠንቀቅ ዝግጁ እንሁን:: Read more »

በሸዋ ክፍለሃገር በባኮ በባቡቺ እንዲሁም በወለጋ ሙጊ ተቃውሞው በማለዳው ቀጥሏል:: በምእራብ ሸዋ ዞን በባቢቺ ወረዳ ከጥወቱ 3:30 ህዝቡ ፖሊስ በማባረር እና መንገድ በመዝጋት ተቃውሞውን በዚህ መልኩ እያሰማ ይገኛል ። Minilik Salsawi

ተነስ ተነስተናል ዝምታዉ  ይብቃ ። በመላዉ ኢትዮጱያ እንደ ሰደድ እሳት በመቀጣጠል ላይ ያለዉን ህዝባዊ አመፅ ተቀላቀል የሚል መልእክት የያዙ በራሪ ወረቀቶች በባህር ዳር ዳንግላ ሞጣ እና ቢቸና ለህዝብ ተዳርሰዋል። የህወሃትን ግፍ ስርአት በአጭር ጊዜ ለማስወገድ አመፁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ህዝብ የአፀፋ …

የጎጃም ከተሞች የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች አሸብርቀዉ አደሩ። Read more »

Students killed by federal police. የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተገደሉ፣ ተደበደቡአንተነህ መርዕድ

የመጀመሪያው የኬንያ ፕሬዝደንትና የነፃነት ታጋይ ጆሞ ኬንያታ ብዙ ጊዜ የሚጠቀስላቸው፣ ስለቅኝ ገዥዎች የተናገሩት እውነት ይህን ይመስል ነበር። “ሚሲዮኖች ወደ አፍሪካ ሲመጡ እነሱ መጽሐፍ ቅዱስ፤ እኛ ደግሞ መሬት ነበረን። ዐይናችንን ጨፍነን እንዴት እንደምንጸልይ አስተማሩን። ዐይናችንን ስንገልጠው ግን እነሱ መሬታችንን እኛ መጽሐፍ ቅዱሱን ታቅፈናል” አሉ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ሩት አማኑኤል

ተደጋግሞ የሚነገር አንድ ጉዳይ አለ። ዴሞክራሲ ሒደት ነው፤ መልካም አስተዳደር በሒደት የሚመጣ ነገር ነው፤ የዴሞክራሲ ተቋማትን መገንባት ሒደት ነው ወዘተ. ይባላል። ለጽሑፌ መነሻ የሆነኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ንግግር ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል:: ‪ #‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopiaFamine‬ ‪#‎NGO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Drought‬ ‪#‎FAO‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተለያዩ የሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍላተሃገራት የተሰማሩ ከተለያዩ የአለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች የተገኙ ዳታዎች …

በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል:: Read more »

በሸዋ በባሌ በሃረርጌ እና በወለጋ ክፍለሃገራት ተማሪዎች ዛሬም ቁጣቸውን ሲገልጹ ውለዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ በሙልካጡሪ ሕዝቡ ከመሃል ሃገር ወደ ሰሜን ክፍለሃገራት የሚወስደው መንገድ ዘግቶት ይገኛል:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከፎቶግራፎቹ እንደምንመለከተው የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን የሚቃወሙ የኦሮሞ ተማሪዎች …

ተማሪዎች ዛሬም ቁጣቸውን ሲገልጹ ውለዋል:: በሙልካጡሪ ሕዝቡ ከመሃል ሃገር ወደ ሰሜን ክፍለሃገራት የሚወስደው መንገድ ዘግቶት ይገኛል:: Read more »

“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው። አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታችን መብታችንን ሰጥቶናል… ኑሯችንም ተሻሽሎ ዛሬ ዘመናዊ ኑሮ እየኖርን ነው።” እያለ የሚናገርን አንድ ጎልማሳ የቴሌቪዥኑ መስኮት ያሳያል። የደቡብ ቅላጼና ዘዬ ባለው አማርኛ ከደቡብ የመጣ …

የብሄር ብሄረሰቦች መብት እስከመጨፈር (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ) Read more »

በአዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል እና በወታደራዊ እዞች እንዲሁም በደህንነት ቢሮ ያለው መረጃ … ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሕዴድ ባለስልጣናት ላይ ቁጥጥሩ ጠንክሯል::የየወረዳ ጸጥታ ሃላፊዎች ወደ ፌዴራል ደህንነት ቢሮ የተጠሩ ሲሆን በምትካቸው ከፌዴራል ፖሊስ የተመረጡ የሕወሓት …

በአዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል እና በወታደራዊ እዞች እንዲሁም በደህንነት ቢሮ ያለው መረጃ … Read more »

ጋምቤላ: የፌደራሊዝሙ ክሽፈት ማሳያ? – በዘላለም ክብረት ሐሙስ  – ጋምቤላ ከተማ፡ የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አዲሱን የስራ ዘመኑን የመጀመሪያውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ በማጽደቅ ያጠናቀቀ ሲሆን፤ በመዝጊያው ስነ ስርዓት ላይ በጊዜው የክልሉ ፕሬዝደንት የነበሩት ኡሞት ኡባንግ ባደረጉት ንግግር፡ ‹‹ጋምቤላን ወደ ቀድሞው …

ጋምቤላ: የፌደራሊዝሙ ክሽፈት ማሳያ? – በዘላለም ክብረት Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከዚህ ቀደም የወያኔን አንድ ለአምስት አድረጃጀት ራሱን ወያኔን ለማጥቃት ልንጠቀምበት ይገባል የሚል በመርህ ደረጃ የቀረበ ሃሳብ ቢኖርም አንዱ የአንዱ የበላይ ነኝ በሚል የፖለቲካ እደምታ እንዲሁም በፖለቲከኞች መካከል አንድነት እንዳይፈጠር እና መከፋፈል እንዲኖር በሚሰሩ ጸረ ሕዝብ …

በሕቡእ መደራጀት የወቅቱን የመብት ትግል ለድል ያበቃዋል !!! (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ኢሳት ላይ፣ የቀድሞ የወያኔ ባለስልጣን የነበረው አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ሲናገር ነው ያደመጥኩት። ዮሐንስ ታደስ ተካ ይባላሉ። በመሬት ጉዳይ የመንግስት ባለስልጣን ነበሩ። መረጃዎችን ይዘው ወደ ዉጭ ከተሰደዱ በኋላ መጽሀፍ ጽፈዋል። አቶ ዮሐንስ እንደጻፉት፣ በምርጫ ዘጠና ሰባት ማግስት ፣ በቦሌ አካባቢ አንድ …

አሁን ባለው ሁኔታ ለዉጥ አንጠብቅ – ግርማ ካሳ Read more »

በደቡብ ኦሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙትን ተቃዋሚዎች ለማሰር የሃሰት በራሪ ወረቀት ለመበተን መዘጋቸታቸዉን የዉስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ፡፡በተለያዩ የሀገራቺን ከተሞች ስለአርበኞች ግንቦት 7 የተበተኑ በራሪ ወረቀቶች አይነት በዞኑ ከተሞችም ሊበተን ይችላል ከሚል ስጋትና የህዝቡን አንሰማችሁም እንቅስቃሴ ለማፈን የተቃዉሞዉ መሪ ናቸዉ የሚሉዋቸዉን …

በደቡብ ኦሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙትን ተቃዋሚዎች ለማሰር የሃሰት በራሪ ወረቀት ለመበተን መዘጋቸታቸዉን የዉስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ፡፡ Read more »

በአዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ መብራት ለሀያ ሰዓታት ያህል በመቋረጡ ምክንያት በፅኑ ህክምና ክፍል (ICU) ውስጥ የነበሩ ሦስት ህሙማን ለሞት ተዳረጉ፡፡ ህዳር 20 ምሽት ላይ ለ20 ሰዓታት መብራት ተቋርጦ በመቆየቱና የሆስፒታሉ ጀነሬተር ተበላሽቶ በመቀመጡ የተነሳ በፅኑ ህክምና ክፍል የነበሩ አንዲት ወላድ እናትና ሁለት ሌሎች ህሙማን ህይወታቸው እንዳለፈ ምንጮች ገልፀዋል፡፡ ከይርጋለም ከተማ ወደ ሆስፒታሉ ሪፈር ተደርጋ […]

የሲሚንቶ ገበያ ተቀዛቀዘ

-የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች ፈተና መሆኑ ተነገረ

በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ እየተፈተነ የሚገኘው የሲሚንቶ ኢንዱስትሪ የገበያ መቀዛቀዝ አሳየ፡፡ አገር ውስጥ የሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ዓመታዊ የማምረት አቅማቸው 13 ሚሊዮን ኩንታል ቢሆንም፣ ሽያጩ ግን ከሰባት ሚሊዮን ኩንታል ያልበለጠ መሆኑ ታውቋል፡፡ 

 

ከገበያ መቀዛቀዝ ባሻገር የመንግሥት የልማት ድርጅት የሆነው ሙገር ሲሚንቶ፣ ሰሞኑን አንድ ኩንታል ፒፒሲ ሲሚንቶ የሚሸጥበትን ዋጋ ከ210 ብር ወደ 190 ብር አውርዶታል፡፡ 

በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥና ከቀትር በኋላ 11፡00 ሰዓት እስከ ምሽት 4፡00 ሰዓት ድረስ ኃይል እንዳይጠቀሙ በመንግሥት ትዕዛዝ በመሰጠቱ የገበያ መቀዛቀዝ መፈጠሩ የተነገረ ሲሆን፣ የተለያዩ ሲሚንቶ ፋብሪካዎችም ሥራ እያቆሙ ነው፡፡ 

ሥራ ካቆሙ ፋብሪካዎች ውስጥ ሲኤች ክሊንከር፣ ሁዎንግሽን ሲሚንቶና ኢስት ሲሚንቶ ይገኙበታል፡፡ የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ተጠባባቂ ዋና ዳይሬክተር አቶ መኮንን ዘርጋው ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች ትልቁ ፈተና ሆኗል፡፡ 

የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ከአንድ ሺሕ ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ በላይ ሙቀት ስለሚፈልጉ፣ ይህ ሙቀት ከተፈጠረ በኋላ ኃይል ሲቋረጥ በርካታ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለብልሽት እንደሚዳረጉ፣ እንደገና ኃይል ሲመጣ ደግሞ ፋብሪካዎቹን ወደ ሥራ ለመመለስ አስቸጋሪ እንደሆነ አቶ መኮንን ገልጸዋል፡፡ 

የገበያውን መቀዛቀዝ በተመለከተ ሁሌም በክረምት ወራትና ክረምት ከወጣ በኋላ ለተወሰኑ ወራት የሲሚንቶ ገበያ መቀዛቀዙ የተለመደ እንደሆነና ከመብራት ጋር እንደማይገናኝ ገልጸዋል፡፡ ይሁንና በዚህ ሐሳብ የማይስማሙ አሉ፡፡ 

ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉ የአንድ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሥራ አስኪያጅ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ መንግሥት በአንድ ጊዜ በርካታ ፕሮጀክቶችን ያስጀመረ በመሆኑ፣ ለሚያሠራው ሥራ ክፍያ ለመፈጸም እየተቸገረ ነው፡፡ 

መንግሥት የበጀት እጥረት ስላለበት መንግሥት ክፍያ እየፈጸመ ባለመሆኑ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በመቀዛቀዙ የሲሚንቶ ገበያውም ሊቀዛቀዝ እንደቻለ አመልክተዋል፡፡ ባለፉት በርካታ ዓመታት የዋጋ ንረት ሲያጋጥመው የቆየው የሲሚንቶ ገበያ፣ በአሁኑ ጊዜ መቀዛቀዝ ስለታየበት፣ ሁሉም የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ከ190 ብር እስከ 210 ብር ድረስ ባለው ዋጋ በመሸጥ ላይ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት ሲሚንቶ ገበያው ውስጥ በኩንታል እስከ 400 ብር ይሸጥ ነበር፡፡ 

አቶ መኮንን ሙገር የሲሚንቶ ዋጋ ሊቀነስ ከቻለባቸው ምክንያቶች አንዱ ሲጠቀም የቆየውን ጥቁር ናፍጣ ትቶ፣ በድንጋይ ከሰል እንዲጠቀም በመወሰኑ ነው ብለዋል፡፡ 

በ15 ቀናት ውስጥ በድንጋይ ከሰል መጠቀም እንደሚጀምር የተናገሩት አቶ መኮንን፣ ከጥቁር ናፍጣ ይልቅ የድንጋይ ከሰል ርካሽ በመሆኑ ሙገር ዋጋ ለመቀነሱ አንዱ ምክንያት መሆኑን አስረድተዋል፡፡ 

 

ዛሬ (Dec. 7) ፕሮግራማችን ባለመደመጡ ይቅርታ እንጠይቃለን። በዚህ እለት 44ቱም የአሜሪካ ድምፅ ራድዮና ቴሊቪዥን እንዲሁም በኢንተርነት የሚሰራጩ ፕሮግራሞች ያልተደመጡበት ምክንያት በሕንፃው የኤሌትሪክ ሓይል ሥርጭት በመግጠሙ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። ፕሮግራማችን በነገው እለት ይደመጣል።

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በአሥር ሚሊዮን ብር ሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡

ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝና የግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ንጉሤ ታደሰ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ ኅዳር 21 ቀን 2008 ዓ.ም. በፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን መርማሪ ቡድን ሲሆን፣ ኅዳር 22 ቀን 2008 ዓ.ም. ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ 

ተጠርጣሪዎቹ በድርጅቱ በከፍተኛ ኃላፊነት ላይ ተመድበው ሲሠሩ የመንግሥትንና የሕዝብን ጥቅም ማስጠበቅ ሲገባቸው፣ አቶ ገብረ አምላክ በርሄ ከሚባሉ ግለሰብ ጋር በመመሳጠር ግምቱ 8,974,000 ብር የሆነ የመንግሥት ንብረት (ምንነቱ አልተገለጸም) አውጥተው በመሸጥ ለግል ጥቅማቸው ማዋላቸውን፣ መርማሪ ፖሊስ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሁለተኛ ወንጀል ችሎት አስረድቷል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በተጨማሪ ያለምንም ስምምነትና ውል ከ1.9 ሚሊዮን ብር በላይ ከድርጅቱ ካዝና በማውጣት ለልኳንዳ ነጋዴዎች እንዲከፈል በማድረጋቸው፣ ሥልጣናቸውን ያላግባብ በመገልገል የሙስና ወንጀል መጠርጠራቸውን መርማሪ ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ አስረድቷል፡፡ በመሆኑም መርማሪ ፖሊስ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀናት እንዲፈቀድለት ጠይቆ ተፈቅዶለታል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ እንዲፈቀድላቸው ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄም ታልፏል፡፡ 

 

ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

• ችጋር ምንድን ነው? ሰፊ ቦታንና ብዙ ሕዝብን የሚሸፍን፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ፣ ምንም የሚላስ የሚቀመስ ጠፍቶ እንስሳት (ሰውንም ጨምሮ) ዕለት በዕለት የራሳቸውን አካል እስኪያልቅ ድረስ “እየበሉ” በመጨረሻም የሚሞቱበት ሁኔታ ነው፤ ረሀብ አካል ሲዳከም አካልን ለመገንባት የሚደረግ ጥሪ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Vacance ማስታወቂያጌቱ ኃይሉ

አቶ ዠ ደብዳቤ ጻፉ። 40 ዓመት ሙሉ መፈክር ሲጽፉ ኖረው፣ ኖረው፣ ኖረው አሁን አርቲስት ለመሆን የሚያበቃውን ዝግጅት የጨረሱ መስሎ ተሰማቸው። ሰሞኑን ለወጣው ማስታወቂያ “ብቁ ነኝ” ብለው አሰቡ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

PM Hailemariam Desalegn. ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝሩት አማኑኤል

ሕዝብ አዋቂ ነው። የፖለቲካ ሶሲዮሎጂስቷ ቴዳ ስኮፖል በሚያሳምን ሁኔታ እንደገለጸችውና በአገራችን በተግባር እንደሚታየው ሕዝብ ዝም ቢልም አፈናን ተቀብሏል ማለት አይደለም። በአፈና ውስጥ ያለ ሕዝብ ዝም ሲል እንድም ብናገርም ለውጥ አላመጣም ማለቱ ነው፤ አንድም ማኩረፉንና መከፋቱን መግለጹ ነው፤ አንድም የተመቻቸ ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ አድብቶ መጠበቁ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Prof. Mesfin Woldemariam ፕ/ር መስፍን ወልደማርያምፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

በፌስቡክ የምንሰባሰበው ለመወያየት፣ አንዱ ከሌላው እንዲማር፣ መረጃዎችን በነጻነት እንድንለዋወጥ፣ ይህንን ሁሉ በማድረግ ራሳችንን ለማሻሻል፣ የእኛ መሻሻል እየተራባና እየተባዛ የአገርና የሕዝብ መሻሻል እንዲሆን፣ ከተቻለንም ከአገራችንና ከሕዝባችን አልፈን የምንታይ የዓለም አካል እንድንሆን መስሎኝ ነበር፤ ሳየው በዚያ መንገድ ላይ ያለንና ፌስቡክን ለበጎ ዓላማ እየተጠቀምንበት ያለን አይመስለኝም፤ ስለዚህ ወይ መታረም፣ አለዚያም በፌስቢክ ጊዜ ማጥፋቱን መተው ምርጫ ሊሆንብን ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …