#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ተቃውሞ እና የሹፌሮች ሾል ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ:: ፀረ-ሕዝብ መንግስታዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በምእራብ ሸዋ ጀልዱ እና ጊንጪ ተቃውሞና የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶችና የሚኒባስ የስራ ማቆም አድማ የተደረገ ሲሆን በጀልዱ ከተማ በርካቶች በወያኔ …

ተቃውሞ ና የሹፌሮች ሾል ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ፤ወያኔያዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል Read more »

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Shashemene‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተማሪዎች እነ ነዋሪአኦች በጋራ ኣደባባይ ሰልፍ በመውጣት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በሕወሓት መሪነት የሚደረገው ግድያ እንዲቆም ኣጥብቆ …

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ። Read more »

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቀጣይነት የሚወሰዱ ሕዝባዊ እርምጃዎች እንደተጠበቁ ወደ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋም የሚያስገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል (ማትሪክ)ፈተና መሰረቁ ተንጋዶ በቆመው በወያኔው …

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪ Read more »

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ አገዛዙ ያልገባው እያወቀ ሊውጠው የማይፈልገው አንድ እውነት አለ::ይህም ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል ሕዝብ ነጻነት ይፈልጋል:: ሕዝብ እኩልነት ይፈልጋል:: ሕዝብ የመንግስት ሌቦችን ተሸክሞ ሊጓዝ በፍጹም አይሻም:: …

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: አንድ እውነት … !!! Read more »

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Wellega‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Oromo‬ በሃሮማያ ያገረሸው የተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሎ በነቀምት ወለጋ ዩንቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው:: ዩንቨርስቲው በአግኣዚ ወታደሮች ተከቦ ተማሪዎች ላይ ጥቃት እየፈጸሙ ይገኛሉ::በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ኮምቦልቻ ከተማ ባለእፉት …

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል:: Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ተሰብስቦ፣ ከፍተኛ ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየውን ምትክ ቦታ ስለመስጠት የሚደነግገው መመርያ ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡ ካቢኔው ከዚህ መመርያ በተጨማሪ የካሳ ክፍያ አሰጣጥ ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮና ፍትሕ ቢሮ የውሳኔ …

የአዲስ አበባ ተፈናቃይ አርሶ አደሮች በቅርቡ የፀደቀውን መመርያ በመቃወም አቤቱታ አቀረቡ Read more »

የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል? ‪#‎Oromo‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Ethiopia‬ የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ንድፍን በመቃወም በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በሕዳር ወር መግቢያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ መንግሥት በቁጥጥር ሾር አድርጌዋለሁ ማለቱ ይታወቃል።ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ በክልሉ የሚገኙ ነዋሪዎች ክልሉ በስምንንት ወታደራዊ ቀጣናዎች …

የኦሮሚያ ወቅታዊ ኹኔታ ምን ይመስላል? Read more »

“የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ ተደርገናል።” አቶ ደጀኔ ጣፋ ታሳሪ የኦሮሞ ፌድራሊስት አመራር አባል። ዋሽንግተን ዲሲ — “ከማዕከላዊ ምርመራ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስንመጣ መድሃኒት ውሰዱ ተባልን። መድሃኒቱንአንወስድም ሌላ አማራጭ ጠየቅን።” አቶ በቀለ ገርባ፤ …

“የጸሃይ ብርሃን እንዳናይ፤ ውሃ እንኳን እንድንለምን ተደርገናል። ልጆቻችንና ዘመዶቻችን እኛን ለማየት እንዳይችሉ ተደርገናል።” የኦፌኮ አመራር አባላት Read more »

ኢንተርኔትን በመጠቀም የጽሁፍና የድምጽ መልእክቶች የምናስተላልፍባቸው አፕሊኬሽኖችን ጨምሮ ፌስ ቡክና ትዊተር በኢትዮጵያ የኦሮሚያና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ብሎምበርግ የአካባቢዎቹን ነዋሪዎች በመጥስ ዘግቧል፡፡ የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በስልካቸው የጫኗቸውን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም አገልግሎቶቹን ማግኘት አለመቻላቸውን በመጥቀስ የቴሌ …

በኢትዮጵያ የኦሮሚያና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ብሎምበርግ ዘግቧል፡፡ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : በሕወሓት ሚዲያዎች የኦሕዴዽ 26ኛ አመትን አስመልክቶ የምንሰማው ዘገባ ሁሉ የሕወሓት አገዛዝን ድድብና እና የአላዋቂ ሳሚነት እየገለጸለን ነው:;ትላንትና ለነጻነትና ለመብት በሕወሓት ጥይት የተገደሉ የኦሮሞ ልጆች ደም ሳይደርቅ አገዛዙ የመቀባጠሪያ ሚዲያዎቹ የሚለፈልፈው ዲስኩር መበስበሱን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል::ትግሉ …

የኦሕዴድ 26ኛ አመት በኦሮሞ ሕዝብ ሰማእታት ላይ መሳለቅ ቀጥሏል:: ትግሉ ወደ ዝምታ ተቃውሞ ተቀየረ እንጂ አልቆመም:: Read more »

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በወያኔ የደህንነት ተቋም ለስለላ የተበተኑ የወያኔ አሽከሮች ስራቸውን በአግባቡ አልተወጡም በሚል ለግምገማ መጠራታቸውን የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል::በኦሮሚያ ክልል ለሁለት አመታት ያህል የኦሕዴድ …

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ:: Read more »

#Ethiopia #MinilikSalsawi : –  በአሁኑ ወቅት ከየቦታው እየተወሰዱ መድረሻቸው ያልተገኙ እስረኞች ጦላይ ወታደራዊ ካምፕ እየተንገላቱ መሆኑን የገለፀው ውስጥ አዋቂ ምንጫችን ከ2800 በላይ ሰዎች እንደምገኙ ስገልፅ ከወደ ሀረር የመጡ የ7 ልጆች እናት እንደምገኙበትም አስታውቀዋል። ይህንን የህዝብ አፈና በበላይነት የሚያስፈፅሙት የኦሮሚያ አስተዳደርና …

ከየቦታው እየተወሰዱ መድረሻቸው ያልተገኙ እስረኞች ጦላይ ወታደራዊ ካምፕ እየተንገላቱ መሆኑ ተሰማ:: Read more »

በሱልልታ እና በጅማ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Sululta‬ ‪#‎Jimma‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎AddisAbaba‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኣዲስ ኣበባ መግቢያ በሆነው የሱልልታ ከተማ እና በጅማ ዩንቨርስቲ ውስጥ ከፍተኛ የተማሪዎች የተቃውሞ ድምጾች መሰማታቸው ታወቀ፥የወያኔው ኣገዛዝ በኦሮሞ ወጣቶች ላይ የሚያደርሰውን ግፍ እስር …

በሱልልታ እና በጅማ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል። Read more »

የወያኔ የደህንነት ተቋም በመረጃ ድርቅ ተመታ:: ዳግም ግምገማ ሊገባ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianSecurity‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለደህንነት ተቋም ቢሮ ቅርብ የሆኑ ምንጮች የኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ ከፈነዳ በኋላ ባሉት ጊዜያት በመላው ሃገሪቱ እንደ ውሃ ይፈስ የነበረው …

የወያኔ የደህንነት ተቋም በመረጃ ድርቅ ተመታ:: ዳግም ግምገማ ሊገባ ነው:: Read more »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ አገርሽቷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎Arsi‬ ‪#‎OMN‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በኢሊባቦር ሃረርጌ እና አርሲ ተቃውሞዎች ዳግም መቀስቀሳቸው የተሰማ ሲሆን በአርሲ እና በኢሊባቦር የተማሪዎች ተቃውሞ መቀጠሉ ሲታወቅ በምእራብ ሃረርጌ ፋዲስ ወረዳ ለሁለተኛ ቀን ተቃውሞ ቀጥሎ …

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ አገርሽቷል:: Read more »

ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ እዳ ይፈለጋል የተባለው የኦሮሚኛ ዘፋኝ አርቲስት ቀመር የሱፍ በጋዜጣ ተጠራ:: በኦሮሚኛ ዘፈኑ የሚታወቀው አርቲስት ቀመር የሱፍ ላይ የወያኔ የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ እዳ ይፈለግበታል ብሎ ክስ እንደመሰረተበትና በአድራሻው ሊገኝ ስላልቻለ በጋዜጣ እንዲጠራለት …

ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ እዳ ይፈለጋል የተባለው የኦሮሚኛ ዘፋኝ አርቲስት ቀመር የሱፍ በጋዜጣ ተጠራ:: Read more »

ለኦሮሞ ህዝብ ከዚህ የሚበልጥ አጀንዳ የለም!! ከ18 የኦሮሚያ ዞኖች 14ቱ ዞኖች በ2009 ዓ.ም. ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ የለም ማለት ነው። ኦሮሚያ ውስጥ 18 ዞኖቹ አሉ። እስካሁን ባለው መረጃ ከ18ቱ ዞኖች የመማር ማስተማር ሂደት ያልተቋረጠው በ4 ዞኖች ብቻ ነው። ትምህርት ሙሉ በሙሉ …

ከ18 የኦሮሚያ ዞኖች 14ቱ ዞኖች በ2009 ዓ.ም. ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ የለም ማለት ነው። Read more »

በአሁኑ ወቅት ከቃሊቲ የማጎሪያ ካምፕ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በኦሮሞ ልጆች ላይ ከፍተኛ የሆነ ስቃይ እየደረሰ ሲሆን ስም ዝርዝራቸውን እና የተፈረደባቸው ጊዜ እንደሚከተለው ነው::ቀሪ መረጃዎች እና ስሞች ያሏቹህ ከታች አስፍሩበት::   1. Masfiin Ittaanaa Fufaa……………………………….Umrii guutuu 2. Charinnet Yamanee………………………………… Umrii guutuu …

ቃሊቲ ማጎሪያ ካምፕ ውስጥ የኦሮሞ ወገኖቻችን ስቃይ ቀጥሏል::(ስም ዝርዝራቸውን ይመልከቱ) Read more »

ዶክተር መረል ጉዲና ከሃገር እንዳይወጡ ተከለከሉ:: የወያኔ አገዛዝ ትላንትና ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ አሜሪካ ለመብረር በዝግጅት ላይ የነበሩትን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶክተር መረል ጉዲናን ከሃገር እንዳይወጡ ማገዱን የድርጅቱ የቅርብ ምንጮች ገልጸዋል:: አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ “ቪዥን ኢትዮጵያ” (ራዕይ ኢትዮጵያ) በተሰኘ …

ዶክተር መረል ጉዲና ከሃገር እንዳይወጡ ተከለከሉ:: Read more »

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕወሓት ስልጣኑን እና ጠበንጃን መከታ በማድረግ ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ አከባቢዎች ገበሬዎችን በማፈናቀል እጅግ በርካታ ዜጎችን ለችግር የዳረገ ሲሁን ይህን …

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው:: Read more »

በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል። አዲስ አበባ — በኦሮሚያ ክልል ከሚካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ከሃላፊነታቸዉ የተነሱ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ ባለስልጣናት ቁጥር 300 …

በኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ (VOA) Read more »

በወለጋ ነቀምቴ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬም ተቃውሞዋቸውን ቀጥለዋል።(Photos)

– በዩኒቨርሲቲው ጀኔሬተር ፈንድቶ በተነሳ ቃጠሎ ትምህርት ተቋርጧል – ህገወጥ ተብለው 250 ቤቶች ሲፈርሱ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተከስቷል አዳማ (ናዝሬት) ከተማ ላይ፣ የስጋት መንፈስ ሲያንዣብብባት ሰንብቷል፤ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ በከተማዋ አንድ ዳርቻ ህገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች …

አዳማ (ናዝሬት) የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ Read more »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ግፍ በደል ጭቆና በገዛ መሬቱ ላይ ብዝበዛ ያንገፈገፈው የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን አቀጣጥሎ እንደቀጠለ መሆኑን ከኦሮሚያ ክልል የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::በትምህርት ቤቶች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በገበያ ስፍራዎች ሕዝቡ …

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: Read more »

እነ በቀለ ገርባ ምርመራ አላለቀም በሚል ሰበብ ነው ተጨማሪ ቀን ተጠየቀባቸው።ጠበቃ ችሎት እንዳይገባ ተከልክሏል። እነ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ጉዳያቸው የሚታየው በዝግ ችሎት ቢሆንም ግቢ ውስጥ ግን በርካታ ሰዎች ተገኝተው ነበር። እንደተለመደው ለተጨማሪ 28 ቀን ተቀጥረዋል። ለሚያዚያ 7, …

እነ በቀለ ገርባ ምርመራ አላለቀም በሚል ሰበብ ነው ተጨማሪ ቀን ተጠየቀባቸው።ጠበቃ ችሎት እንዳይገባ ተከልክሏል። Read more »

የወያኔ የሃሰት ይቅርታ እስር አፈና እና ግድያን በኦሮሚያ መውለዱን ቀጥሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Wellega‬ ‪#‎Arsi‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የፌዴራል ፖሊስን የለበሱ የወያኔ አግኣዚ ወታደሮች እና ቅጥረኞች በአርሲ ወለጋ እና ሃረርጌ በሰላማዊው ሕዝብ ላይ የግድያ የእስር እና አፈና …

የወያኔ የሃሰት ይቅርታ እስር አፈና እና ግድያን በኦሮሚያ መውለዱን ቀጥሏል:: Read more »

አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ መኾኑን ዘገባዎች እየጠቆሙ ነው። ከትናንት ወድያ ማምሻውን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በነበረ ተቃዎሞ ተማሪዎች መታሠራቸው ተነሯል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት የታሠረ ተማሪ የለም ብለዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ …

በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ታሥረዋል ተባለ ::(VOA) Read more »

የኢሕአዴግ መንግስት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያለርሕራሔ ግድያ ፈጽሟል ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዬ ( ሰመጉ) ገለጸ:: የኦሮሚያ ክልል በ18 ዞኖችና በ342 ወረዳዎች መዋቀሩን ያስታወሰው የሰብዓዊ መብት ጉባኤው በአቅም ውስንነት የተነሳ በሁሉም የኦሮሚያ ዞኖችና ወረዳዎች ባለሞያዎቹን በመላክ ህዝባዊውን ተቃውሞ ተከትሎ ስለተፈጸሙ የሰብአዊ …

የኢሕአዴግ መንግስት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያለርሕራሔ ግድያ ፈጽ ሟል ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዬ ገለጸ:: Read more »

የፈጠራ ዉንጀላ ማካሄድና ሠላማዊ ዜጎችን ማፈንና መግደል ይቁም ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ ======================================= ምንም እንኳን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንም ሆነ የኦሮሚያ ከተሞች አዲሱ አወቃቀር በገጠመዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ምክንያት ሳይተገበር እንዲቆይ በኦህዴድ/ኢህአዴግ የተወሰነ ቢሆንም፤ ከዚህ ጋር ተያይዞ የተቀጣጠለዉ ሕዝባዊ ንቅናቄ …

የፈጠራ ዉንጀላ ማካሄድና ሠላማዊ ዜጎችን ማፈንና መግደል ይቁም !! ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ Read more »

በኦሮሚያ ክልል የወያኔን ይቅርታ ተከትሎ አፈናና እስር ተጠናክሮ ቀጥሏል:: የመንግስት ታጣቂ ሃይሎች በኦሮሚያ ክልል አፈናው እስር እና ማሰደዱን በተጠናከረ መንገድ ገፍቶበታል ምንም እንኩዋ በሚዲያ ችግሩን ያመኑ ቢመስሉም ድርጊታቸው ግን ተቃራኒ ነው ።ከምስራቅ ሀረርጌ ዞን ከጋረ ሙለታ ከበደኖ ወረዳ በ9 መኪና …

በኦሮሚያ ክልል የወያኔን ይቅርታ ተከትሎ አፈናና እስር ተጠናክሮ ቀጥሏል:: Read more »

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅ ንብረታቸው የወደመባቸው የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች፣ መንግሥት ካሳ እንዲከፍላቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አመለከቱ፡፡ ታማኝ የዜና ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ንብረታቸው የወደመባቸው 14 የአገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች የደረሰባቸውን ጉዳት በመዘርዘር መንግሥት ተገቢውን …

በኦሮሚያ በተፈጠረው ሕዝባዊ አመፅ ንብረታቸውን ያጡ ባለሀብቶች መንግሥት ካሳ እንዲከፍላቸው ጠየቁ Read more »

ተንጋለው ቢተፉ : ተመልሶ ባፉ – ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው::ቀብሮ ብቻ ሳይሆን አቃጥሎ አመድ አድርጎ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – ከሶማሊያ ከኬንያ እና ከደቡብ ሱዳን እያስኮበለሉ ልዩ ሃይል እና የፌዴራል ፖሊስ አድርጎ በመቅጠር …

ተንጋለው ቢተፉ : ተመልሶ ባፉ – ወያኔን ማመን ቀብሮ ነው::ቀብሮ ብቻ ሳይሆን አቃጥሎ አመድ አድርጎ ነው:: Read more »

በአገራችን እየተነሱ ያሉ ግጭቶች መኢአድን በእጅጉ አሳስቦታል! ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ I. የኢህአዴግ መንግሥት በ1983 ዓ.ም ሥልጣን ከመያዙ በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ በተወለደበት ቀዬ፣ በዘሩና በቋንቋው ሳይሆን በኢትዮጵያዊ ማንነቱ በመኩራት በአንድነትና በመተባበር የአገሩን ዳር ድንበር ሲያስከብርና አገሩን ሲገነባ …

በአገራችን እየተነሱ ያሉ ግጭቶች መኢአድን በእጅጉ አሳስቦታል! ከመኢአድ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ Read more »

መስመራችን ያስመዘገባቸውን አንፀባራቂ ድሎች ያቆሸሹ በሚል ኦሕዴድ በተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው የሚታወቁ አመራሮቹን ማባረሩን ቀጥሏል::የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) በኦሮሚያ በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረውን ችግር ለማጥራት ሰሞኑን ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ፣ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩትን የክልሉን የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘለዓለም ጀማነህን እስከ …

መስመራችን ያስመዘገባቸውን አንፀባራቂ ድሎች ያቆሸሹ በሚል ኦሕዴድ በተፅዕኖ ፈጣሪነታቸው የሚታወቁ አመራሮቹን ማባረሩን ቀጥሏል Read more »

ቅ/ሲኖዶስ: በመላው ገዳማት፣ አድባራትና የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ ዐወጀ፤ “ባሳለፍናቸው ሳምንታት ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖችን በመሪር ሐዘንና በጸሎት እናስባቸዋለን” በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ኅሡ ሰላማ ለብሔር እስመ …

ቅ/ሲኖዶስ: በመላው ገዳማት፣ አድባራትና የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ጸሎተ ምሕላ እንዲደረግ ዐወጀ:: Read more »

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎WellegaUniversty‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎RDH‬ በወለጋ ዩንቨርስቲ ለሊቱን የአግኣዚ ወታደሮች ተማሪዎችን ጨለማን ተገን አድርገው ሲደበድቡ እንደነበር ታወቀ:: ከነዚህ ተማሪዎች ውስጥ 49 ከፉኛ የመቁሰል አደጋ እና ለህይወታቸው …

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ታፈሱ:: የአግኣዚ ጦር በወለጋ ዩንቨርስቲ ዶርም በመግባት ተማሪዎችን ደበደቡ ። Read more »

በኦሮሚያ ክልል ውጥረቱ አይሏል::ተቃውሞ ዳግም እንዳይፈነዳ ያሰጋል::በድሬዳዋ ካምፓስ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ተቃውሞ ቀዝቅዟል በሚል ኦሕዴዶችን ግምገባ አስገብቶ እየጠበጠበ በማባረር ላይ የሚገኘው ሕወሓት መልሚ ቃገዛዝ በኦሮሚያ ክልል ያለው ተቃውሞ ዳግም ያገረሻል …

በኦሮሚያ ክልል ውጥረቱ አይሏል::ተቃውሞ ዳግም እንዳይፈነዳ ያሰጋል::በድሬዳዋ ካምፓስ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል ። Read more »

የኦሕዴድ የብኣዴን አመራሮችና አባላት በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መሪነት ግምገማ ተቀምጠው እየተናከሱ ይገኛሉ:: የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ኦነግ እና ለውጥ ፈላጊው ሃይል የኦሕዴድን መዋቅር ተጠቅሞ በኢሕኣዴግ ላይ ሕዝቡን አሳምጿል ድርጅታችንን ገበናውን አጋልጣችሁ ሰጣችኋል ወዘተ በሚሉ አጠቃላይ ወቅታዊ የኦሮሚያ ጉዳይ ዙሪያ የኦሕዴድ …

የኦሕዴድ የብኣዴን አመራሮችና አባላት በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መሪነት ግምገማ ተቀምጠው እየተናከሱ ይገኛሉ:: Read more »

“በሀገሪቱ የተፈጠሩ ግጭቶች፤ የዲሞክራሲና መብት እጦት መገለጫዎች ናቸው” – ቃዋሚዎች “የሀገር ሽማግሌዎች በጉዳዩ ጣልቃ መግባት አለባቸው” የቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ – ወ/ጊዮርጊስ ዘንድሮ ኦሮሚያን ጨምሮ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ ተቃውሞዎችና ግጭቶች ዋነኛ መነሻቸው የዲሞክራሲና የመብት ጥያቄዎች መሆናቸውን አንጋፋ ፖለቲከኞችና ተቃዋሚዎች ገለፁ፡፡ …

“በሀገሪቱ የተፈጠሩ ግጭቶች የሀገር ሽማግሌዎች በጉዳዩ ጣልቃ መግባት አለባቸው” የቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ – ወ/ጊዮርጊስ Read more »

መገናኛ ብዙሃንን መቼ እና እንዴት መጠቀም እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል። የሚፈልገውን ነገር ሁሉ ከፈጸመ በኋላ ግን እንደ በረሃ ተኩላ እያደፈጠ ይናከሳል። ሲናከስ ደግሞ ማንንም አይምርም። ውለታ የሚባል ነገር አያውቅም። ይሉኝታ አይነካካውም። እፍረትም በእርሱ ዘንድ የለችም። ከቶውን መቀበል እንጂ መስጠትን አያውቅም። አስር …

የጃዋር መሃመድ ቅኝቶች – ክንፉ አሰፋ Read more »

የ20 ዓመት ወጣትና የዐሥረኛ ክፍል ተማሪ ሞቱማ ፈዬራ በታጣቂዎች መገደሉን ለቤተሰቡ ቅርበት እንዳላቸው የገለጹ ምንጮች ሲናገሩ፤የወረዳው መስተዳድር በበኩላቸው የሟቹን አስክሬን መመለከታቸን ተናገረው ‘በማን ተገደለ?’ ስለሚለው ግን የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ገለፀዋል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ — ባለፈው ሣምንት ረቡዕ የካቲት 16 ቀን 2008 ዓ.ም …

በሚያጠናበት ቤት ስለተገደለው ተማሪ ሞቱማ ፈዬራ አሟሟት (VOA) Read more »

የኦሮሚያ ክልል ጭር ብላለች::መንገዶች እና የትራንስፖርት አገልግሎቶች ተዘግተዋል::ተቃውሞው ቀጥሏል::‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopiaDriversstrike‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎AddisAbaba‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ልሹ በሰራው ወንጀል ሕወሓት ሕዝብ አይነካ ብለዋል የተባሉትን የኦሕዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ካባረረ በኋላም የሕዝብ ተቃውሞ መብረድ አልቻለም::በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል የተሰበሰበው …

የኦሮሚያ ክልል ጭር ብላለች::መንገዶች እና የትራንስፖርት አገልግሎቶች ተዘግተዋል::ተቃውሞው ቀጥሏል:: Read more »

በኦሮሚያ የፀጥታ መደፍረስ ሳቢያ ሁለት ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነት ተነሱ አቶ በከር ሻሌ የኦሕዴድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሆኑ የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ፖሊት ቢሮ፣ ከወራት ወዲህ በኦሮሚያ ክልል ከተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተያያዘ ሁለት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ከሥልጣናቸው እንዲነሱ ወሰነ፡፡ …

የኦሕዴድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌና የኦሮሚያ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰለሞን ኩቹ ከሥልጣን እንዲነሱ ተደረጉ፡፡ Read more »

አዲስ አበባ ቃሊቲን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ሾል እንዳቆሙ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopiaDriverStrike‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ የወያኔ መንግስት ያወጣን የአሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪዎች ሕግ በመቃውም የአዲስ አበባ ታክሲ ሹፌሮች ማህበር የጠራውን የሁለት ቀን የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የሾፌሮች አድማ …

አዲስ አበባ ቃሊቲን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ሾል እንዳቆሙ ነው:: Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Adwa120‬ ‪#‎Oromoprotests‬ : ሁላችንም ታስረናል !!! የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አና ኣባላት በ፻፳(120)ኛው የኣድዋ ድል በዓል ላይ በምንሊክ አደባባይ አጋርነታቸውን በኣምባገነን ለሚሰቃየው ሕዝብ ኣሰምተዋል። ‪#‎MinilikSalsawi‬ –እንዲሁም የኣዲስ ኣበባ ወጣቶች የዳግማዊ ምንልክን ምስል በመያዝ አና ምስላቸው ያለበትን ካኒተራ በመልበስ ለኣድዋ ድል …

ሁላችንም ታስረናል !!! በ120ኛው የኣድዋ ድል በዓል ላይ በምንሊክ አደባባይ Read more »

ሾለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና እየተስፋፋ የመጣውን ‪#‎OromoProtest‬ በማስመልከት የኣውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዚዳንት በቀጥታ የሰጡት መልስ የተከበሩ ኣቶ Decke, በኢትዮጵያ የኦሮሞን ማህበረሰብ ወቅታዊ ሁኔታ ኣሳሳቢነት በመግለፅ ጥር 14, 2016 የላኩልኝን ደብዳቤ እንዳገኘሁት ላረጋግጥሎት እወዳለሁ። የኣውሮፓ ፓርላማ ይህ ኣሳሳቢ ሁኔታና በኢትዮጵያ ያለው …

ሾለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና እየተስፋፋ የመጣውን ‪#‎OromoProtest‬ በማስመልከት የኣውሮፓ ህብረት ፓርላማ ፕሬዚዳንት በቀጥታ የሰጡት መልስ Read more »

የአዲስ አበባ ታክሲዎች አድማ ተከትሎ በኦሮሚያ አሽከርካሪዎች በአድማው እየተሳተፉ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TaxiDriversStrike‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ የአውቶብስ መናኽሪያዎች ባዶ ሆነዋል::በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የታክሲዎች የስራ ማቆም አድማ ወደ ኦሮሚያ ክልል ተስፋፍቶ በዛሬው እለት በወሊሶ …

የአዲስ አበባ ታክሲዎች አድማ ተከትሎ በኦሮሚያ አሽከርካሪዎች በአድማው እየተሳተፉ ነው:: Read more »

አዲስ አበባ የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ ፤ ከዚህ በኋላ ? ግርማ ካሳ ገዢዎች በሃረርጌ፣ በወለጋ፣ ጉጂ፣ ቦረና፣ በምእራብ ሽዋና ምእራብ አርሲ የተነሳዉን ተቃዉሞ ከፍተኛ ቁጠር ያለው የወታደር ኃይል በማሰማራት በመቶዎች የሚቆጠሩትን በመግደልና በሺሆች የሚቆጠሩትን በማሰር ተቃዉሞዉን በኃይል ለማፈን እየሞከሩ ነው። …

አዲስ አበባ የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ ፤ ከዚህ በኋላ ? ግርማ ካሳ Read more »

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በታክሲ ሹፌሮች አድማ ታጅቦ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎TaxiDriversStrike‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) እምቢ ለመብቴ ግፍ ይብቃ የሚለው ሕዝብ እየበረከተ ተቃውሞው እያሰማ መሆኑን እና መቀጠሉን ከኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክል የሚወጡ መረጃዎች የጠቆሙ ሲሆን ተማሪዎች …

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በታክሲ ሹፌሮች አድማ ታጅቦ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: በወሊሶ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ እየጋየ ነው። Read more »

በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ተቃውሞ ተሰምቷል::ተቃውሞውን አትኩሮት ለማሳጣት እና ለማጣጣል የሚደረጉ ሙከራዎች አልተሳኩም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎MinilikSalsawiam‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ነዋሪዎች በወያኔው አገዛዝ ላይ ያላቸውን ተቃውሞ በመቀጠል በዛሬው እለት በሃረርጌ ጉራዋ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች እንዲሁም በበደኦ …

በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ተቃውሞ ተሰምቷል::ተቃውሞውን አትኩሮት ለማሳጣት እና ለማጣጣል የሚደረጉ ሙከራዎች አልተሳኩም:: Read more »