የተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል
• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች • 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ የድርቁ …
• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች • 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ የድርቁ …
በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል:: #Ethiopia #EthiopiaFamine #NGO #MinilikSalsawi #Drought #FAO Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተለያዩ የሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍላተሃገራት የተሰማሩ ከተለያዩ የአለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች የተገኙ ዳታዎች …
በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል:: Read more »
በእንደርታ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ተብሎ የመጣው ኣንድ እስካንያ መከኒ ከነተጎታቹ የእርዳታ እህል በወረዳው ባለስልጣናትና ነገዴዎች በመመሳጠር የተራገፈ ኣስመስለው በሌላ መኪና ገልብጠው ጭነው ሲወስዱ የኲሓ ህዝብ እጀ ከፈንጅ ይዞ ለፖሊስ ኣስረክበዋል። እነዚ የወረዳ ባለ ስልጣናትና የኲሓ ነጋዴዎች የዘረፉት በኣራት መኪኖች …
በእንደርታ ወረዳ ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ተብሎ የመጣው የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው። Read more »
የ-ማስታወቂያ አላማ አዲስ ነገርን ለብዙ ዘመን የምታውቀው ፣ የምታውቀውን ደሞ አዲስ አስመስሎ ማቅረብ ነው ይላል አንዱ ፈረንጅ ፣ በራሱ በፈረንጁ ቋንቋ አባባሉ እንዲህ ተጽፎ ነበር ( Advertisement is making the new familiar and the familiar new )። አዎ አንዳንድ የፖለቲካ …
የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በአውሮፓህብረት በመገኘት ስለ ወቅቱ ድርቅና አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል። ከሰአታት በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰውየው እዝያ የሄዱት ምንም አይነት ግብዣ ሳይደረግላቸው ነው በማለት ቢገልጽም ፕሮፌሰሩ የህብረቱ ሰብሳቢ በተገኙበት ውይይት አድርገዋል። ጠቅላላ ዜናውን …
በኢህአዴግ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በድርቅና በድህነት ምክንያት በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ ችግር መጠን ሊድበሰበስ አይገባም!! (ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) ሀገራችንን ላለፉት 25 ዓመታት ሲገዛ የቆየው ኢህአዴግ ባለ2 አሀዝ ፈጣን እድገት እያስመዘገብኩ ሀገራችን በምግብ ራሷን እንዲትችል፣ ከስንዴ …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሓገራችን የተከሰተውን ድርቅ እና ያስከተለውን ረሃብ ለመቋቋም በሚደረጉ ጥረቶች በአቅርቦት እና በፍላጎቶች መካከል እጅግ ሰፊ ልዩነት ከመኖሩም በላይ ግልጽነት የጎደለውና በፖለቲካ ላይ የተመሰረተ አድልዎ እንዲሁም ከፕሮፓጋንዳ ውጪ ፈጣን እና የተቀናጀ ስራ በተግባር ስለማይታይ በድርቅ የተጠቁ …
በብድር እና እርዳታ የተገኙ የውጪ ምንዛሬዎች የት እንደገቡ አይታወቅም::ረሃቡ የኢኮኖሚ ቀውስ ፈጥሯል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
Written by ዮሐንስ ሰ. • ‘ግድብ-መስኖ አትስሩ’ የሚል ዘመቻ፣ እና ተመፅዋች ረሃብተኛ 1. ከሃያ የዓለማችን ድሃ አገራት አንዷ! በየዓመቱ 10 ሚ. ችግረኞች፣ እርዳታና ድጎማ ይቀበላሉ። ዘንድሮ ግን፣ የተረጂዎቹ ቁጥር ወደ 15 ሚሊዮን ጨምሯል። 2. አስቸኳይና የሚያዛልቁ መፍትሄዎች! …
Written by ዮሐንስ ሰ.=== በኢትዮጵያ የረሃብ አደጋ ላይ ያተኮረው የቢቢሲ ዘገባ፣ ይሄውና ብዙዎችን እያወዛገበ ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። የጋዜጠኛውን ዘገባ፣ በአድናቆት የሚያሞግሱ በርካታ ሰዎች፣ ‘መንግስት፣ የረሃብ አደጋውን ችላ ብሏል፤ መረጃም ደብቋል’ በማለት መራራ ትችት አውርደውበታል። መንግስት በበኩሉ፣ በቢቢሲ ዘገባ ተቆጥቶ፣ በየአቅጣጫው …
ድርቅ ባይኖርም በየቀኑ፣ከ500 በላይ ሕፃናት ይሞታሉ; የኢትዮጵያ ችግር፣ ከቢቢሲ ዘገባም ይብሳል! Read more »
ከአለም ኢኮኖሚዋ በቁጥር ቁልል የሚያድግ በምግብ ራሷን ያልቻለች ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት:: #Ethiopia #Ethiopiafamine #EthiopiaEconomy #EPRDF #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የድርቁ እና የረሃቡ ጉዳይ የተፈጥሮ አደጋ ጀምሮት ወያኔ እንዳባባሰው ልንዘነጋው አይገባም:: 50 ሊትር የመኪና ነዳጅ ወይም ባዮፊዩል …
ከአለም ኢኮኖሚዋ በቁጥር ቁልል የሚያድግ በምግብ ራሷን ያልቻለች ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
Minilik Salsawi – ከሃገር ውስጥ ነጋዴዎች ተገዝተው በተለያዩ ግለሰቦች አና የግል ተቋማት በኩል በድርቅ አና በረሃብ ለተጎዳው ሕዝብ በኣገዛዙ በኩል እንዲደርሱ የተለገሱ እህሎች በኣገዛዙ የደህንነት ሰዎች አና በስግብግብ ነጋዴዎች በተደረገ ስብጥር በተዘዋዋሪ አየተዘረፉ ለገበያ አንደሚቀርቡ ታውቋል። የእርዳታ አህሎቹ በድርቅ ለተጎዱ …
ክሃገር ውስጥ በረሃብ ለተጎዱ ወገኖች ለእርዳታ ተለግሰዋል የተባሉ እህሎች በተዘዋዋሪ እየተዘረፉ ነው። Read more »
ረሃብ የወለደው መርዶ ************* ዛሬ እሮብ 15 / 03 / 2008 ዓ/ም ከቀኑ ኣምስት ሰዓት ኣከባቢ ከሑመራ ኣደባይ ቀበሌ የደረሰኝ የስልክ ጥሪ እጅግ የሚያሳዝን ረሃብ የፈጠረው መርዶ ነበር። ዛሬ ረፋድ የኣደባይ ከተማ ህዝብ ኣንዲት በረሃብ የሞቱት እናት ቀብር መዋሉን ከቦታው …
በረሃብ ጠኔ ኣደጋ የሟቾች ቁጥር አየጨመረ ነው፥ በሁመራ ሰዎች አየሞቱ ነው። Read more »
ከኤልኒኖ የአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች የተከሰተው ድርቅ እያሳረፈ ያለው ተፅዕኖ እየሰፋ መምጣት የተረጂዎችን ቁጥር እንዲጨምር እያደረገ ነው፡፡ ሰሞኑን በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመቃኘት የተንቀሳቀሰው የጋዜጠኞች ቡድን ከተመለከታቸው አካባቢዎች መካከል፣ የምዕራብና የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ውስጥ ከወራት በፊት የነበሩት …
በመሰራጨት ያለው ጥቂት የእርዳታ እህል ለመዳበርያ፣ ለደደቢት፣ ለማህበራት፣ ለወይን ጋዜጣ ፣ ለኣንቡላንስ ወዘተ እየተባለ እየተቆረጠ ነው። ቅምያው ህዝቡ ክፉኛ እየተቃወመው ይገኛል።ረሃቡ በሰውና በእንስሳ ሂወት ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ የሚታወቅ ነው። የደጉዓ ተምቤን ወረዳ ሃላፊዎች በድርቅ የተጠቁ ቀበሌዎች ኣመራሮች ሰብስበው ” …
በመሰራጨት ያለው ጥቂት የእርዳታ እህል ለመዳበርያ፣ ለደደቢት፣ ለማህበራት፣ ለወይን ጋዜጣ ፣ ለኣንቡላንስ ወዘተ እየተባለ እየተቆረጠ ነው። Read more »
1. ይህ ስብስብ በሕግ አይን እንዴት ይታያል? የተለያዩ ሰዎች ‹‹ይህ ጊዜያዊ ስብስብ የመንግስት እውቅናና ፈቃድ አለው ወይ?›› ሲሉ መጠየቃቸው ይታወሳል፡፡ ይህንኑ በተመለከተ የተለያዩ የዚህ ስብስብ ዓላማ ተጋሪ የሆኑ የሕግ ባለሙያዎች እንደገለፁልንና በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ አንቀፅ 862 በግልፅ እንደተመለከተው፤ የሰብአዊ እርዳታን …
ብዙዎችን በተለይ በወሎ ኮረምና ደቡብ ትግራይ ለሕልፈት ባበቃው የ1977 ዓ.ም. ረሃብ ለዕርዳታ ፈላጊዎች እህል በማድረስ ረገድ ትልቁ ችግር ትራንስፖርት ነበር፡፡ ለተጐጂዎች የሚሆን የዕርዳታ እህል በአሰብ ወደብ ወደ አገር ውስጥ ከገባ በኋላ፣ ድርቅ ወደነበረባቸው ቦታዎች ለማድረስ መንገድ አለመኖሩ በእጅጉ ፈታኝ እንደነበር …
አርሶ አደሮች እና እናቶች በአዲስ አበባ ጎዳና በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ እነዚህ ፎቶዎች ህዳር 8/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የተነሱ ናቸው!
የወያኔ በመፈክር ጨዋታ ውስጥ ገብቶ ነገርን እየረሱ ሕዝብን ማበሳጨት እና የጌታቸው ረዳ ዲስኩር (ምንሊክ ሳልሳዊ) Minilik Salsawi – ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ከቃል አቀባይነት ይልቅ ለሕወሓቶች በወሬ አቀባይነት ያገለገለው ጌታቸው ረዳ ለሬድዋን ሁሴን ከስራ መባረር ሁነኛ ምቀኛ የሆነውና በግምገማው ይሁን በተለያዩ …
የወያኔ በመፈክር ጨዋታ ውስጥ ገብቶ ነገርን እየረሱ ሕዝብን ማበሳጨት እና የጌታቸው ረዳ ዲስኩር (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
ወንጌል እና ሰይጣን፣ ትግሬ እና ብርቱካን ( ሄኖክ የሺጥላ ) የብርቱካን አሊ ልጅ አብዱ በራ’ብ እንዳልሞተ ወያኔ ነገረን ። በዛ ላይ ቢቢሲ ደሞ እንደ ኢሳት እንደዋሸ ተነገረን ። ይሁን ! እንበልና የብርቱካን ልጅ በራብ አልሞተም ፣ ቀጥሎም የብርቱካን ልጅ በቁንጣን …
Abera Lucas ~~~ግርማይ ገብሩ ወይዘሮ ብርቱካን ለBBC የሰጡትን ቃለመጠይቅ ውሸት መሆኑን ለማረጋገጥ በፌደራል ህግ መሰረት ትግራይ ክልልን ተሻግሮ ኣማራ ክልል ድረስ ዘልቆ ወይዘሮ ብርቱካን ኣነጋግረዋል። ኣማራ ክልል ውስጥ ለምን ሄደ ?ማንስ ላከው? ትግራይ ክልል ውስጥ የሚጣራ ነገር ጠፍቶ ነው? ወይስ …
ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ህዳር 05 ቀን 2008 ዓ.ም. (November 15, 2015) # የውጪ ምንዛሪ እጥረት ከምን ጊዜውም በላይ እየተባበሰ መሆኑ ታወቀ፡፡ # የስንዴና ዘይት ርጭት ወራት ይፈጃል ተባለ # በረሃብ የተጠቁ ወገኖች ከአካቢባቸው እንዳይንቀሳቀሱ በፖሊስ እየታገዱ ነው # መዘዘኛው …
የአለም የጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ለጤና ያሰጋል አለ::ድርጅቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በጤና ዙሪያ ለውጦችን ብታመጣም የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ በዜጐቿ ህይወት ላይ የጤና ችግር ሊያመጣ እንደሚችል ተናግሯል፡፡ ድርጅቱ አክሎም አፋጣኝ …
በኢትዮጵያ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ለጤና ያሰጋል :: (የአለም የጤና ድርጅት) Read more »
«ወያኔ» ብለው የሚጠሯት የዛፍ አይነት ለግጦሽ የሚጠቀሙት ሳር መሃል እየገባች ትበቅላለች፡፡ እሷ በበቀለችበት ቦታ ሁሉ ምንም ነገር አይበቅልም፤ ወይም ይደርቃል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በአፋር ክልል ስለተከሰተው ድርቅና ረሃብ፣ አቶ ሃሰን መሃመድ የተባሉ የክልሉ ነዋሪን በትላንትናው ምሽት አቅርበው ነበር፡፡ ጋዜጠኛዋ ጽዮን …
የረሃቡ እና የድርቁ ምክንያት የዝናብ እጥረት ብቻ ሳትሆን ወያኔ የምትባል አረም ናት ሲሉ የአፋር ነዋሪ ገለጹ Read more »
የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ::በኢትዮጵያ ረሃብ አለ:: በኢትዮጵያ ድርቅም አለ::በድርቁም በረሃቡም የከፋ ሞት አለ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) #EthiopiaFamine #Ethiopia #MinilikSalsawi Minilik Salsawi – አባወራ አይውጣልሽ ተብላ የተረገመች ሴት ወይዘሮ ይመስል ሃገራችን በሰከሩ ፖለቲከኞች እየተናወጠች ነው::የወያኔ ባለስልጣናት እና ጭፍሮቻቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ …
መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ዛሬ እሁድ 12:00 ማታ መቐለ ከተማ ሮማናት ኣደባባይ ከፍተኛ ድምፅ ባላቸው ትላልቅ ማይክሮፎኖች የታጀበ የሙዚቃ ድግስ እየተደረገ ይገኛል። የሙዚቃ ድግሱ የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት ኣድርጎ የተደገ ሲሆን ዋና እስፖንሰሩ መቐለ ዩኒቨርስቲ ነው። መቐለ ከተማ …
የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ርሃብተኞችን ማሸበር ይቁም። Read more »
በሀገሪቱ የተከሰተውን ረሀብ በአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ለዓለም ህዝብ ይፋ መሆኑን ተከትሎ መንግስት መረጃዎችን ለማፈንና ለመደበቅ እየሞከረ ነው። መንግስት ለክልል መንግስታትና በውጪ ሀገራት ላሉ ኤምባሲዎቹ ባስተላለፈው መመሪያ ረሀብ ወደ ተከሰተበት አካባቢ ጋዜጠኞች እንዳይሄዱ፣ የረድዔት ድርጅት ሰራተኞችም መረጃ እንዳያቀብሉ ብርቱ ጥረት …
ሰሞኑን ቢቢሲ በሰሜን ኢትዮጵያ ወሎ አካባቢ ተገኝቶ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዶክመንተሪ፤ በተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተ ሲሆን መንግስት በድርቁ የሰው ህይወት አልፏል የሚባለውን አልቀበልም ብሏል፡፡ በ1977 ዓ.ም የተከሰተው አስከፊ ድርቅ የብዙዎችን ህይወት በቀጠፈበት ወሎ ቆቦ አካባቢ የቢቢሲው …
ቢቢሲ በኢትዮጵያ ድርቅ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዘገባ አነጋጋሪ ሆኗል Read more »
Minilik Salsawi – አንድ – ለፓሪሱ ጥቃት አስለቃሽ የተቀጠሩ ይመስል የወያኔ ካድሬዎች ሙሾውን ተያይዘውታል::የኢትዮጵያ ረሃብ ሕዝብን እየገደለ እያሳደደ ባለበት በዚህ አደገኛ ጊዜ ላይ የድርጊት መረሃ ግብሮች ሁሉ ሕዝብን ለማዳን መረባረብ በሚጠበቅበት ወቅት የፓሪሱን ጥቃት እንደ አጀንዳ ይዞ ማራገብ አገዛዙ ምን …
ለራስዋ ያላወቀች ለቅዱስ ገብርኤል መድሃኒት ጠየቀች::የፓሪሱን ጥቃት የረሃቡን ጉድ ለመሸፈን አጀንዳ ማድረግ ዝቅጠት ነው:: Read more »
በትላንትናው እለት በገለፅነው መሰረት በሀገራችን በተከሰተው ቀውስ (ድርቅ/ርሃብ) ዙሪያ ‹‹ያገባኛል!›› የምንል ዜጎች በበጎፈቃደኝነት ኮሚቴ አቋቁመናል፡፡ ዛሬ ባደረግነው አስቸኳይ ስብሰባ የተገኙ 13 ሰዎች የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡ 1. ሁላችንም እንደዜጋ ከራሳችን በመጀመር ሚናችንን መወጣት ይኖርብናል፡፡ በዚህም መሰረት ከእያንዳንዳችን በነፍስ ወከፍ በትንሹ ከ100 …
‹‹ቤዛ እንሁን!›› ወገን ተርቧል፤ እንድረስለት! የበጎ ፈቃደኝነት ኮሚቴ ተቋቋመ:: Read more »
አቦ አታድርቁና! ስንቱን ነገር ፈትፍተን አጉርሰናችሁ እንችለዋለን?! ‘ድርቁን ፖለቲሳይዝ አታድርጉት’ ከመባባል በፊት ቁጥር ቅነሳውን ምን አመጣው? ያው ፖለቲሳይዝድ የሆነ ነገር ስለሆነ አይደል? ድርቅ (drought) የዝናብ መቅረት እንጂ የምግብ መጥፋት (famine) አይደለም። በትክክለኛ ትርጓሜው ሲታይም፥ መንግስት ሕዝብን እንዲያገለግል የሚሾም፣ አስተናባሪ እንጂ …
‘ድርቁን ፖለቲሳይዝ አታድርጉት’ ከመባባል በፊት ቁጥር ቅነሳውን ምን አመጣው? Yohanes Molla Read more »
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በያዝነው አመት አጋማሽ 15 ሚሊዮን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው በሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ መንግስት በበኩሉ 8.2 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበ አምኗል፡፡ ሰሞኑን ቢቢሲ በሰራው ዘገባ በርሃቡ ምክንያት በየቀኑ 2 ህፃናት እየሞቱ እንደሆነ ገልፆአል፡፡ ለተራቡት ዜጎች እርዳታ ባለመድረሱ በርካቶች ወደ …
ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ድርቁን ለፖለቲካ ጨዋታ ማዋል አደጋ አለው::ለጋሽ አገሮችም እርዳታ ላለመስጠት እጃቸውን ከመሰብሰብ አልፈው ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን እስከማቅረብ ደርሰዋል::በአለም የዜና ማሰራጫዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ረሃብ እና ድርቁ የፈጠረው …
ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
ማን ይድረስላቸው? Getachew Shiferaw በምኒልክ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በኃይለስላሴ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በደርግም ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ ነገር ግን በእነዚህ ሶስት መንግስታት ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ህዝብ ተርቦባት አያውቅም፡፡ ያውም ይህኛው የተከሰተው ዓለም በምግብ ራስን ለመቻል ምቹ በሆነችበት፣ ርዳታም በአፋጣኝ በሚገኝበት ዘመን …
ከሶሪያ ጦርነት በበለጠ በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ሰብኣዊ ቀውስ ባሳደረበት በዚህ ወቅት በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ማለት እብደት እና ትእቢት ነው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አደገኛ አገዛዝ – ለሰው ልጅ ሕይወት ደንታ ቢስ የሆነ አገዛዝ – አደገኛ የሆኑ የሃሰት የፈጠራ …
ድርቅ እና ረሃብ = አደገኛ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ = የሕዝብ ሕልውና = 7.6 በመቶ ያሽቆለቆለ ኢኮኖሚ (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
መንግስት በርሃብ ለተጠቁት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ እንዳልሆነ ታወቀ • በርሃብ የተጠቁት ዜጎች ቀያቸውን ለቀው እየተሰደዱ ነው • ‹‹ሰው በርሃብ እያለቀ ነው›› • ‹‹የሚላስ የሚቀመስ የለም፡፡ ቤተሰባችን ፈርሷል›› • ‹‹እርዳታ ቢሰጥማ ከዚህ ድረስ አንመጣም ነበር፡፡›› መንግስት በርሃብ ለተጎዱት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ …
መንግስት በርሃብ ለተጠቁት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ እንዳልሆነ ታወቀ • በርሃብ የተጠቁት ዜጎች ቀያቸውን ለቀው እየተሰደዱ ነው Read more »
Minilik Salsawi – ስካቢስ የተሰኘ ወረርሽኝ በምሥራቅ ጎጃም፣ በሰሜን ጎንደር፣ በደቡብ ወሎና በዋግ ህምራ ዞኖች በሚገኙ 20 ወረዳዎች ላይ መከሰቱን የተባበርት መንግስታት ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን ከፍተኛ የሰብኣዊ ቀውስ ያስከተለውን የድርቁን ሁኔታ ሽላ በማለት አጣብቂኞቻቸውን ለማላላት ደፋ ቀና የሚሉት ባለስልጣናት …
ወገን በወረርሽኝ በሽታ እያለቀ ነው:: የድርቁ ሁኔታ ከመባባሱ አልፎ ከንጽህና ጋር የተያያዙ እና ውሃ ወለድ በሽታዎች ተስፋፍተዋል:: Read more »
እሁድ 21 / 02 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ ማይክሮፎን በመያዝ ከ1 ዓመት እስከ 29 ዓመት ዕድሜ ክልል የሚገኝ ማንኛውም ሰው የማጅራት ገትር( ኣንቅፂ) ክትባት መውሰድ እንዳለባቸው በጥብቅ እየታዘዘ ነው። Amdom Gebreslasie በኣሁኑ ሰዓት የትግራይ ክልል ጨምሮ በድርቅ የተጠቁ ኣከባቢዎች …
የማጅራት ገትር ወረርሺኝ( ኣንቅፂ) ድርቅ በመታቸው ኣከባቢዎች ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል። Read more »
የድርቅ ሰለባ ህዝባችን መንግስት ይፋ ካደረገው ኣንድ ሚልዮን ተጠቂ ህዝብ በሁለት እጥፍ የበለጠ ነው። ሰሞኑን ኣቶ ኣባይ ወልዱ በምስራቃዊ ዞን 2 ወረዳዎች( ኣፅቢወንበርታና ክልተኣውላዕሎ)፣ ደቡባዊ ዞን( ራያ ኣላማጣና ራያ ዓዘቦ) ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን ህዝቡ በግልፅ የድርቁ ሁኔታና ኣደገኝነቱ ነግሯቸዋል። በሁሉም …
ድርቁ የትምህርት ሂደት እያስተጓጐለ ነው። የእንደርታ ወረዳ ተማሪዎች ትምህርታቸው እያቋረጡ ናቸው። በእንደርታ ወረዳ የሚገኙ የ9 10 11ተማሪዎች በድርቁ ምክንያት ትምህርታቸው እያቋረጡ ይገኛሉ። ተማሪዎቹ ፩) ከገዳግዲ ትምህርት ቤት =20 ፪) መረበይቲ “”=13 ፫) ኣራጉረ “”=5 ፬) ማይመኽደን “”=25 እና ሌሎች በርካታ …
ድርቁ የትምህርት ሂደት እያስተጓጐለ ነው። የእንደርታ ወረዳ ተማሪዎች ትምህርታቸው እያቋረጡ ናቸው። Read more »
– “ሁኔታው አስጊ ነው>::” – ጆን አይሊፍን UN/FAO = – “የሰብአዊ እርዳታ ፍላጎቱ በሶርያ ያለው የእርስ በእርስ ጦርነት ከፈጠረው ፍላጎት ሊልቅ ይችላል::” አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ = – “ችግሩ ከሀገሪቱ አቅም በላይ አይሆንም፣ ከቁጥጥር የወጣ አይደለም” የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት = …
በሃገራችን የተከሰተው ድርቅ በአለም መገናኛ ብዙሃን የቀን ተቀን አጀንዳ ሆኗል:: (2015 Drought in Ethiopia) Read more »
ዳግማዊት ማ.ሌ.ሊ.ት Amdom Gebreslas **************** በኣሁኑ ወቅት በሃገራችን ኣጋጥሞ ያለው ኣሰቃቂ ድርቅ 8.2 ሚልዮን ህዝብ እጆቹ ለተመፅዋችነት እንዲ ዘረጋ፣ ፈጣን ምላሽ ካላገኘም ለታላቅ እልቂት ሊዳረግ እንደሚችል ግልፅ ሆነዋል። ይህ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልገው የህዝብ ቁጥር በሳምንታት ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት ሽቅብ እየጨመረ …
ዳግማዊት ማ.ሌ.ሊ.ት – በሃገራችን ኣጋጥሞ ያለው ኣሰቃቂ ድርቅ ፈጣን ምላሽ ካላገኘም ለታላቅ እልቂት ሊዳረግ እንደሚችል ግልፅ ሆነዋል። Read more »
Minilik Salsawi – በጥልቀት አትኩሮት እንዳይሰጠው እየተሸፋፈን እየተድበሰበሰ ያለው በሃገራችን ውስጥ የተከሰተው ድርቅ ስምንት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ በሞት አፋፍ ላይ እንደሚገኝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚወጡ ሪፖርቶች እየጠቆሙ ነው:: የወያኔው አገዛዝ በሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የረሃብ አድጋ ተድበስብሶ ተደብቆ እንዲቀር …
ስምንት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ በሞት አፋፍ ላይ ይገኛል::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
• ‹‹ለችግሮቻችን ምንጭ የሆነውን ስርዓት በቁጥርጠኝነት መታገል አለብን›› በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር – ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ መስከረም 27/2008 ዓ.ም በፅ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ረሃቡ ከገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት የመነጨ ነው ብሏል፡፡ ፓርቲው ‹‹ረሃቡ የገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት ነው!›› በሚል በሰጠው መግለጫ …
ሰማያዊ ፓርቲ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ረሃቡ ከገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት የመነጨ መሆኑን ገለጸ:: Read more »
Minilik Salsawi ካለፈው ነሃሴ ወር 2007 ጀምሮ የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት በትግራይ አፋር አማራ ኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል በከፍተኛ ደረጃ በተከሰተው ድርቅ ቀደም ሲል ቁጥሩ ከተጠቀሰው 2.5 ሚሊዮን በረሃብ የተጎዳ ሕዝብ ቁጥሩ አድጎ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ የነበረ ሲሆን አሁንም የወያኔው መንግስት …
በኢትዮጵያ ከ7.5 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ በከፍተኛ የረሃብ አደጋ እየተጎዳ ነው:: ወደ 15 ሚሊዮን ያድጋል ተብሎ ተፈርቷል:: Read more »
Minilik Salsawi – በአፋር ክልል እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልል የደረሰው ድርቅ ተስፋፍቶ የቀጠለ ሲሆን እነዚሕ በምስሉ የምትመለከቷቸው በሚሌ ወረዳ በድርቅ ምክንያት አንስሳቶቻቸዉ አልቀው የሚሌ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት እና የወረዳዉ አደጋ መከላከል የወያኔ ጁንታ አገዛዝን ትእዛዝ ሳይጠብቅ ከየጫካዉ የሠበሰባቸዉ በረሀብ የተጎዱ …
በሚሌ ወረዳ በድርቅ ምክንያት በረሀብ የተጎዱ ወገኖቻችን በስቃይ ላይ ይገኛሉ:: Read more »
===Thousands of people in need of emergency food assistance is rising === Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገራችን በአማራ ክልል በወሎ እንዲሁም በሐረር አከባቢ እና የአፋር አከባቢዎች ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ የደረሰውን የተፈጥሮ መዛባት/የዝናብ እጥረት የፈጠረውን ድርቅ በተመለከተ በማህበራዊ ድህረገጾች እና …
ለወገን እንደ (መንግስት?) ቀድሞ መድረስ ሲገባ ዜጎችንና ችግሮችን መካድ ሕሊናዊ ድክመትን ያሳያል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »