በሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ ባምባ ቀበሌ በድርቅ የተጠቃ ህዝብ የኣስቸኳይ እርዳታ ሊከፋፈል ተብሎ የመጣው እህል “የማደበርያ ዕዳቹ የማትከፍሉ ከሆነ ኣትሰጡም” በማለት እርዳታው ሳይሰጡ ወደ የቤቱ ከመለሱት በኋላ ቅዳሜ 23/ 09/08 ዓ/ም በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት ጣሺ በሚባል ቀበሌ …

የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል። Read more »

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት በማክበር ላይ ይገኛል::ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ …

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ Read more »

በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: #BBC #VIDEO #Ethiopia ለፖለቲካ ፍጆታው የሚሯሯጥ አገዛዝ በተንሰራፋበት ኢትዮጵያ በምስራቁ ግዛት ረሃቡ እየከፋ መቷል ሲል ቢቢሲ በዜናው እወጃው ተናግሯል::ምግብ ለማግኘት ሲባል ሕዝቡ ቀየውን ጥሎ እየተሰደደ ሲሆን ሴቭ ችልድረን እንደጠቆመው በምብ እጥረት ከሚሞቱት በተጨማሪ 16 ሚሊዮን …

በምስራቅ ኢትዮጵያ ረሃቡ እየባሰ መጥቷል:: BBC VIDEO Read more »

በሀገሪቱ አሁን የተከሰተው የረሀብ አደጋ በህዝብ ቁጥርና ስፋት በታሪክ ተወዳዳሪ የለውም። አሁን የተረጂዎች ቁጥር 20 ሚሊየን ደርሷል። ለመሆኑ ረሀቡን በተመለከተ የመንግስት ምላሽ፣ የለጋሾች አቋምና በአጠቃላይ ለችግሩ የተሰጠው ትኩረት አደጋውን የሚመጥን አይመስልም። በጉዳዩ ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን አሰባስበን ውይይት አድርገንባቸዋል። አድምጡት ተወያዩበት …

በነገራችን ላይ- ኢህአዴግና ሀያ ሚሊየኖቹ ! Wazema Radio Read more »

ረሃብ ጊዜ አይሰጥም::ለቻይና እና ቱርክ ሸቀጦች ቅድሚያ እንዲራገፉ በማድረግ በረሃብ አለንጋ ዜጎቹን በመግረፍ የሚገድል አገዛዝ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በምግብ እሕል ራሳችንን ችለናል እየተባለ ከውጭ አገራት 450 ሺህ ሜትሪክ ቶን የእርዳታ ስንዴ በውጪ ሃይሎች ድጋፍ መግዛት …

ረሃብ ጊዜ አይሰጥም::ለቻይና እና ቱርክ ሸቀጦች ቅድሚያ እንዲራገፉ በማድረግ በረሃብ አለንጋ ዜጎቹን በመግረፍ የሚገድል አገዛዝ Read more »

ኢሳት ዜና :-ድርቁ በተለየ መልኩ በከፋባቸው እንደ ሶማሌና አፋር ባሉ ክልሎች ሁኔታውን ተዘዋውረው የተመለከቱ የረድኤት ሰራተኞች ለኢሳት እንደተናገሩት ፤ በተጠቀሱት ክልሎች ባሉ የማገገሚያ ጣቢያዎች ከመክሳታቸው ብዛት ቆዳቸው አጥንታቸው ጋር የተጣበቀና ጭንቅላቶቻቸው ብቻ የቀሩ ህጻናት በሞት ቋፍ ላይ ሆነው እያጣጣሩ ይታያሉ። …

በረሀብ ሳቢያ ህጻናት እጅግ በሚዘገንን ሁኔታ እንደሚገኙ የረድኤት ሰራተኞች ለኢሳት ተናገሩ:: Read more »

ከሃምሳ አመት ወዲህ የተከሰተ ከፍተኛ ርሀብ ነው የተባለው በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው የርሀብ አደጋ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) አስታወቀ። ርሀቡ እያደረሰ ያለው ጉዳት በአለም አቀፍ ደረጃ …

በኢትዮጵያ የተከሰተው ርሀብ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ:: Read more »

ረሃቡ እና ድርቁ አስጨናቂና አሳሳቢ ሆኗል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎FAO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ • በድርቁ አካባቢዎች 350ሺ ተጨማሪ ህፃናት ይወለዳሉ:: — • የነፍሰ ጡር እናቶች ቁጥር እየጨመረ ነው • የእርዳታ እህል በፍጥነት እንዲጓጓዝ ተጠየቀ:: — በድርቅ በተጐዱ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በሚቀጥሉት 6 ወራት ውስጥ …

ረሃቡ እና ድርቁ አስጨናቂና አሳሳቢ ሆኗል:: Read more »

18 ሚሊዮን ኢትዮጵያዉያን ለረሃብ ተጋልጠዋል:: በአሜሪካ ትላልቅ ከሚባሊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የሆነው የቺጋጎ ትሪቢዩን የሚከተለዉን ዘግብዋል። የገዢው ፓርቲ ትኩረት የተነሳዉን ተቃዉሞ በማፈኑ ላይ ሲሆን፣ የደርቁ ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ተነፍጎታል። Read More : http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=109291    

የእርዳታ ዘይት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው።  Amdom Gebreslasie *~*~*~*~*~*~*~ እርዳታ ዘይት ከተጫነበት መኪና በቀጥታ ወደ ነጋዴዎች መጋዘን ገብቶ እየተቸበቸበ ነው። በትግራይ ክልል መንግስት ያመነበት በድርቅ የተጠቃ የህዝብ ቁጥር 1.2 ሚልዮን መሆኑ ይታወቃል። ለዚህ ህዝብ የመጣው የእርዳታ ዘይት ከመኪናው እየተዘረፈ በሃብታም ነጋዴዎች …

የእርዳታ ዘይት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው። Read more »

የሰሞኑ የሕዝብ የለውጥ እንቅስቃሴ የደበቃቸው ዜጎች = በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን 20 ሚሊዮን ገብተዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiafamine‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎USAID‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Drought‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በስራ አጋጣሚ ያገኘሁት በተለያየ ስብሰባዎች ላይ በአንድ ሳህን ሲለን ቡፌ ሲለን ኮክቴል ያነሳን የተመገብን ወዳጄ እንደሚለው በኢትዮጵያ …

የሰሞኑ የሕዝብ የለውጥ እንቅስቃሴ የደበቃቸው ዜጎች = በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን 20 ሚሊዮን ገብተዋል:: Read more »

• 10.12 ሚሊዮን ለረሃብ አደጋ የተጋለጡ ተረጂዎች • 7.9 ሚሊዮን ከጥር እስከ ሰኔ ድረስ ድጋፍ የሚሹ ችግረኞች በድርቅ ሳቢያ ለረሃብ የተጋለጡ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ሚሊዮን በላይ እንደሆነ በመጥቀስ በይፋ የእርዳታ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፤ የተረጂዎች ጠቅላላ ቁጥር 18 ሚሊዮን እንደደረሰ ተገለፀ፡፡ የድርቁ …

የተረጂዎች ብዛት 18 ሚሊዮን ደርሷል Read more »