የጎጃም ከተሞች የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች አሸብርቀዉ አደሩ።

ተነስ ተነስተናል ዝምታዉ  ይብቃ ። በመላዉ ኢትዮጱያ እንደ ሰደድ እሳት በመቀጣጠል ላይ ያለዉን ህዝባዊ አመፅ ተቀላቀል የሚል መልእክት የያዙ
በራሪ ወረቀቶች በባህር ዳር ዳንግላ ሞጣ እና ቢቸና ለህዝብ ተዳርሰዋል።

የህወሃትን ግፍ ስርአት በአጭር ጊዜ ለማስወገድ አመፁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ህዝብ የአፀፋ እርምጃ እንዲወስድ ጥሪ ቀርቧል።

Tesfahun Alemneh's photo.

21 Comments on “የጎጃም ከተሞች የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች አሸብርቀዉ አደሩ።”

  1. ወያኔ ጫካ እያለ እንዴት ብሎ ሀገራችንን ከፋፍሎ እንደሚገዛ በርካታ የክልል ማካለል ሥራን ተግባራዊ ለማድረግ 14 ክልልሎችን ወደ 4 ንኡሥ አጋር ድርጅቶች በመጨፍለቅ ለምርጫና ለብዝበዛ በሚያመች እሥትራቴጂ እንዲሁም ለግንጠላ በሚያመች አደረጃጀት አራት የብሄር ፌድራሊዝምን ተግባራዊ እያረገ ይገኛል ይህም አሁን ቆም ብለን ሥንመለከተው ትግራይ ለመገንጠል የሚያሥችላት ደረጃ ላይ ሥትሆን ግን ረሀቡን ከሌሎች ክልሎች ጋር ሼር ለማረግ ህገወጥ የመሬት ወረራ በጎንደር አዋሣኝ ለም ሥፍራዎችን በመንጠቅ ላይ ሢሆኑ እንዲሁም በተመሣሣይ በኦሮምያ ክልል ለውጭ ባለሀብት ኢንቨሥተር ሥምና የኮንድምኒየም ማሥፋፊያ በሚል ፈሊጥ ገበሬውን የማፈናቀል ሥራ ተያይዘውታል በምግብ ራሣችንን ያልቻልን ህዝቦች ለኛ ኢንደሥትሪ ምናችን ነው? ሥራ አጥና የውጭ ምንዛሪን እንደ ቁልፍ አጀንዳ ይዘው ለመከራከር ይፈልጋሉ ሀቁ ሥራ አጡም ቢሆን ውጭ ተሠዶ ቤተሠቡን እና በሚልከው ሪሚታንሥ በሀሠት ኢንቨሥት አርገው እንዲሁም ከባንኩ ምንዛሬ ተበድረው ከሚዘርፋን በላይ የተሠደዱት ወገኖች የሚልኩት ይበልጣል የሚገርመው ኢንደሥትሪው ልማት ከግብርናው ከዜሮ በታች ያለሢሆን ይህ እርሥ በርሡ የሚጣረዝን አሀዝ በቁጥር ቁማር ህዝባችን ላይ መሣለቁ የታሪክ አተላነትና እናንተን ለማሥወገድ የሚረዳ ምሥክርነት ይለውም በመሆኑ ትግላችን ምንግዜም ተቀጣጥሎ ይቀጥላል።

  2. ere eytestewale Gojjam !!!

    be weyanen ,,altemechen

    ke wede Ertiram bemetu aymechen,, Mechiw zemen le egna Amaroch

    yasferal !! tenqeq bel atijajal !!

  3. በርቱ የምን መፍራት ነው ከዚህ በላይ መሞት አለ በቁማችን ሞተናል እዚህም ቀጠሮ ተይዟል እናጋግላለን ምንግዜም ለኢትዮ . አንድነትና ፍቅር

  4. የፈራ ይመለስ የታመመ ይተኛ እኛ ግን ትግሉን እናፋፍማለን እንዋደቃለን ከወያኔ የማይሻል ማንም የለም አሉወ ኮንቱንዋ

  5. but no more neftegna.we oromo we do not like neftegna more it is time big country oromya with the capital city finfine no more addis ababa.bye bye al habishi ye seytan zer.chaw chaw no more ethiopiaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa.

  6. Let forward Ethiopians, the time is now to overthrow fascist Weyane. Weyane and his mercenaries should pay the price that they killed our people for more than 20 years. Let go back to slogan of “Land to the tiller” in unison as the Oromo students started. Our poor farmers should own their land. We have to wage the struggle in all fronts of Ethiopia in unison. Weyane should go. God blessed Ethiopia.

  7. ዉሸት ነዉ ለ ጂ7 አገር አቀፍ እዉቅና ለመስጠት ነዉ። የጎጃም ህዝብ ሆይ ረጋ ብለህ አስብ መጠቀሚያ አትሁን በየቦታዉ እንደ አዉሬ ሲያድኑህ የነበሩ እነዚህ ሰዎች ነበሩ። የጂ7 መሪ ብርሀኑ በህዝብ ስብሰባ እንዳለዉ “የአማራን ጨቋኝ አንስቼ የትግሬን ጨቋኝ ላስቀመጥ አልፈልግም” ነዉ ያለዉ በእርግጥ ጨቁነህ ነበር? እነዚህ ሀይሎች በየጊዜዉ አማራዉ ከኢትዮጵያ ሲባረር ሲያስጨበጭቡ የነበሩ ናቸዉ አትመናቸዉ።ለትግሬዉ መንግስት ትልቅ ሺፋን ሰጥተዉ እዚህ ያደረሱት እነሱ ናቸዉ (ሻቢያ/ህወአት/ኦለፍ/ኢዝላሚስት) ዛሬ ባላቸዉ የግል ጠብ እርዳታህን ሲፈልጉ ነዉ ጥርስህን እየፋቅህ ተመልከታቸዉ ሁሉም ላንተ አንድ ናቸዉ እራስህን ጠብቅ መልካም ጊዜ እስኪመጣ።

  8. I really could not believe this. I am just lost. This is the best opportunity for G7. But what they waiting for? Please someone knows this explain, I am quite desparate. Please woyane’s dog just shut up, I do not like to hear any thing from snake. WOYAYANE DOGS JUST TO LET YOU KNOW “WE ETHIOPIAN LOVE BEREHANU NEGA”

  9. Enant yehezb gnzeb ytemachu sertachu melwt ymatechlu tera weregnoch nachu . no amara no tigray no oromo we all Ethiopians!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*