የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን የተቀናጀ እቅድና ተቃውሞ

የኦሮምያ ክልል መንግሥት እቅዱ በአዲስ አባባ ከተማ አካባቢ ያሉ የኦሮምያ ልዩ ዞን ከተሞችን ለማሳደግ መሰረተ ልማትን ለማስፋፋትና ከተሞቹንም ዘመናዊ ለማድረግ የታሰበ እቅድ እንጂ የህዝቡን ጥቅሞች አሳልፎ ለመስጠት ያለመ አይደለም፣ ተቃውሞውም የተሳሳተ መረጃን መሠረት ያደረገ ነው ሲል ይከራከራል