#‎NationalOppression‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ የትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል! ረቡእ ግንቦት 10/2008 ትግል ክስተት ሳይሆን ሂደት ነው፡፡ ይህን ሂደት የሚፈጥሩትም ሆነ ከዳር የሚያደርሱት ደግሞ የትግሉ ባለቤት የሆኑት ህዝቦች ናቸው፡፡ እንደአገራችን ባሉ ዲሞክራሲ ባልዳበረባቸው አገራትና …

የትግላችን መሰረት ህዝባችን ነው እና ህዝባችንን ተደራሽ ለማድረግ የምናደገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል! (ድምጻችን ይሰማ) Read more »

የሙስሊሞች ጉዳይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ በዛሬው ዕለት ከዕስር ተፈታ!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Journalist‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎SolomonKebede‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ በነ አማን አሰፋ መዝገብ በ24ኛነት የተከሰሰው እና ላለፉት ከ3አመት በላይ በግፍ በማዕከላዊ፣ ቃሊቲ፣ ቂሊንጦ በጋዜጠኛነት ሞያው በመንቀሳቀሱ ብቻ ሲንገላታ የነበረው የሙስሊሞች ጉዳይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር …

የሙስሊሞች ጉዳይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ በዛሬው ዕለት ከዕስር ተፈታ!! Read more »

ለኢሻ ሰላት በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ተገኝተው የነበሩ የተወነሱ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ አቡ ዳውድ ኡስማን ትላንት መጋቢት 2 /2008 ከኢሻ ሰላት በኋላ በታላቁ ሼህ ሆጀሌ መስጂድ ፖሊሶች ወደ መስጂዱ በመግባት በመስጂዱ የነበሩትን የተወሰኑ ሙስሊሞች ደብድበዋቸዋል፡፡ በተደጋጋሚ በመስጂዱ ረብሻ ፈጥሮ ሙሰሊሙን በመደብደብ …

በሼህ ሆጀሌ መስጂድ ሙስሊሞች በፖሊሶች ተደበደቡ Read more »

BBN መረጃ የካቲት 25/2008 ጁሙዓ √=በዛሬው እለት በበኒ መስጅድ ከፍተኛ ፍተሻና ወከባ መደረጉ ታወቀ √= የአንዋር መስጅዱ ኢማም ኮማንደር ጡሃ ዛሬ በአንዋር አስገራሚ ንግግር አደረገ የሙስሊሞችን የእምነት ነፃነት መብት በሃይል እና በአፈ ሙዝ ረግጦ እየቀማ ያለው ኢሓዴግ መራሹ መንግስት በዛሬው …

በዛሬው እለት በበኒ መስጅድ ከፍተኛ ፍተሻና ወከባ መደረጉ ታወቀ Read more »

አድዋ እና አባጅፋር ”አባጂፋር ለኢትዮጵያ እድገት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ አድርገዋል። ከአዲስ አበባ ጂቡቲ የባቡር ሀዲድ ሲዘረጋ አባጂፋር ገንዘብና የሰው ኃይል ልከዋል። ለሀዲድ ዝርጋታ እና ድልድይ ሥራ በ1892፣ 1894 እና 1900 አባጂፋር የሰው ኃይል ወደ አዲስ አበባ ልከዋል። የባቡር ሀዲዱንና ከባባድ አስፈላጊ …

አድዋ እና አባጅፋር (3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች አህመዲን ጀበል) Read more »

ድምፃችን ይሰማ #‎EthioMuslims‬ ‪#‎JumaDemonstration‬ ‪#‎TewfiqMosque‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ ሰበር ዜና!!! በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ! መፈክሮች የተጻፉባቸው ባሉኖች ተውለብልበዋል! አርብ የካቲት 18/2008 በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ! ከጁሙዓ መልስ በተካሄደው በዚሁ ተቃውሞ መፈክሮች የተጻፉባቸውን ባሉኖች ተውለብልበው ወደሰማይ መለቀቃቸው …

በፍልውሃ (ተውፊቅ) መስጂድ ከጁሙዓ በኋላ ተቃውሞ ተካሄደ! መፈክሮች የተጻፉባቸው ባሉኖች ተውለብልበዋል! Read more »

አስደሳች ዜና #MinilikSalsawi ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከወህኒ ቤት ሶስተኛ መፀሃፉን ለኢትዮጵያን ሙስሊም አበረከተ! የህዝበ ሙስሊሙ የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል የሆነው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከወህኒ ቤት ሶስተኛ መፀሀፉ የሆነውን 3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች(ትግል እና መስ ዕትነት) በሚል ያዘጋጀውን ታሪካዊ መፀሀፍ …

አስደሳች ዜና ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ከወህኒ ቤት ሶስተኛ መፀሃፉን ለኢትዮጵያን ሙስሊም አበረከተ! Read more »

1987ን እንደ መስታወት  AKEMEL NEGASH ትኩስ የወጣትነት ዕድሜውን ማጣጣም ከጀመረ ገና ሦስት እና ዐራት ዓመታት ብቻ ናቸው የተቆጠሩት። ምጥጥ ባለው ገጽታው ዳርቻዎች ላይ ብቅ ብቅ ማለት የጀመሩት የፀጉር ልቃቂቶች ‹‹ደረስክ ደረስክ›› የሚሉት ይመስላሉ። ዕድሜው የሃያዎቹን መጀመሪያ መርገጡ ቢሆንም ገጽታው እና …

1987ን እንደ መስታወት AKEMEL NEGASH Read more »

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ ‪#‎Ethiopa‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎Anwar‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ፖሊሶች ወረቀት ይገባል በሚል በፍተኛ ቢያዋክቡም ህዝበ ሙስሊሙ ግን የሰለጠነ ከባድ የድምጽ ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡ በዛሬው እለት በታላቁ አንዋር መስጅድ ከተሰሙት ተቃውሞዎች ኮሚቴው ይፈታ ድምጻችን ይሰማ ብሄራዊ ጭቆና ይብቃ መንግስት …

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ Read more »

ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ ‪#‎NationalOppression‬ ረቡእ የካቲት 9/2008 ኢትዮጵያዊው ሙስሊም እየደረሰበት የሚገኘውን ብሔራዊ ጭቆና ከጫንቃው ላይ ለማራገፍ ላለፉት አራት አመታት ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየታገለ ይገኛል። ይህ እልህ አስጨራሽ ትግል የተለያዩ እርከኖችን ሲሻገር ሰላማዊነቱን …

ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ Read more »

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጀግኖቻችን ላይ እያደረገ ያለውን ወከባ ሊያቆም ይገባል! እስረኞችን ማንገላታት ይቁም! አርብ ጥር 20/2008 የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጀግኖች ታሳሪዎቻችንን አላግባብ እያንገላታ ይገኛል፡፡ በትናንትናው እለት በማረሚያ ቤቱ ከተነሳ ጸብ እና ወከባ ጋር በተያያዘ ‹‹እናንተ ናችሁ ያስበጠበጣችሁት›› በሚል …

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር ጀግኖቻችን ላይ እያደረገ ያለውን ወከባ ሊያቆም ይገባል! እስረኞችን ማንገላታት ይቁም! Read more »

የኢትዮጵያ ሙስሊም ፈተና በ224 ደቂቃዎች (በዘላለም ክብረት) ክፍሉ ከኮሪደሩ ላይ ከተንጠለጠለ አምፖል በሚመጣ ብርሃን ፈገግ ብሏል፡፡ እኔም ከምሽቱ አራት ሰዓት ላይ ወደክፍሉ ስገባ ከክፍሉ አንደኛው ጫፍ ላይ አንድ ቀጠን ያለ ሰው ድምፁን በትንሹ ከፍ አድርጎ ቁርዓን ‹እየቀራ› ነበር፡፡በክፍሉ ሌላኛው ጫፍ …

የኢትዮጵያ ሙስሊም ፈተና በ224 ደቂቃዎች (በዘላለም ክብረት) Read more »

መንግስት ኮሚቴዎቻችንና ቤተሰቦቻቸውን በቃሊቲ ማወከብ መቀጠሉ ታወቀ ። ሬዲዮ ዳንዲ ሀቃ ጥር 11 /2008 የህዝበ ሙስሊሙን የመብትጥያቄ : ይዘው መፍትሄ ለማፈላለግ በመንቀሳቀሳቸው ብቻ በአምባገነኑ ስርአት እጅ ወድቀውና : በመንግስታዊው የካንጋሮ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብለው : ከሰባት አመት እስከ ሀያ ሁለት …

መንግስት የህዝበ ሙስሊሙን ኮሚቴዎችንና ቤተሰቦቻቸውን በቃሊቲ ማወከብ መቀጠሉ ታወቀ ። Read more »

የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል  ሙስሊሙ አንድነቱን አጠናክሮ ብሄራዊ ጭቆናውን መታገል አለበት ተብሏል። በፍትህ እጦት ፍርድ ቤት ከ 40 ግዜ በላይ የተመላለሱት ጀግኖቹ በኤልያስ ከድር መዝገብ የተከሰሱት ወጣቶች የደህንነቱ …

የአክራሪዎች መፅሃፍ ተቃጠለ በሚል የተቃጠለ ቁርአንን ያሳየው መንግስት በነኤልያስ ከድር ላይ በመፍረድ በሙስሊሞች ላይ ዘመቻውን አጠናክሯል Read more »

ቢቢኤን የአላህ ውሳኔ ሁኖ ወደ አኪራ የሄደው ሙባረክ ይመር ህክምና እንዳያገኝ ተደርጎ እንደነበር አብረውት የታሰሩት በሀዘን ገለጹ ሙባረክ ቁሞ መራመድ እንደማይችል እንደደከመ እየተነገራቸው ከፈለገ ተንበርክኮ ይሂድ በማለት የማረሚያ ቤት ፖሊሶች መሳለቃቸውም ታውቋል ከ2005 ጀምሮ በአህመድ ኢንዲሪስ የክስ መዝገብ የተከሰሰው እና …

በሼኽ ኑሩ ግድያ በሃሰት ተወንጅሎ በማዕከላዊ ከፍተኛ ድብደባ እና ስቃይ የደረሰበት ሙባረክ ይመር ቂሊንጦ ውስጥ ሞተ Read more »

የሃሰት ዶክመንተሪ ፊልም እየሰሩ ሕዝብን መወንጀል ኣጥብቀን አናወግዛለን። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiomuslims‬ ‪#‎EBC‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ልማት እና ኣሸባሪ እያሉ ማጭበርበር እንደተነቃበት እና በዚህ ዘመን እንደማይሰራ ወያኔ ሊያውቀው ይገባል፤ ህዝብ ነቅቷል። መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍትሕ እንጂ የሃሰት …

የሃሰት ዶክመንተሪ ፊልም እየሰሩ ሕዝብን መወንጀል ኣጥብቀን አናወግዛለን። Read more »

‹‹ዲያስፓራው የትግሉ የጀርባ አጥነት ሆኖ ይቀጥላል!››ድምፃችን ይሰማ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎1460DaysOfPeacefulStruggle‬ ‪#‎EthioMuslimDiaspora‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ ==== ታላቅ የአጋርነት ጥሪ ለዲያስፖራ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን!!!ማክሰኞ ጥር 3/2008 ==== የወሩን ሁለተኛ ሳምንት መርሃ ግብር በትናንናው እለት ይፋ አድርገናል። መርሃ ግብሩ በቀጣይ ትግላችን አቅጣጫ ዙሪያ የሚደረግ ዘመቻ ሆኖ …

ታላቅ የአጋርነት ጥሪ … ‹‹ዲያስፓራው የትግሉ የጀርባ አጥነት ሆኖ ይቀጥላል!››ድምፃችን ይሰማ Read more »

የሙስሊሙ ህብረተሰብ ትግል ብሄራዊ ጭቆናን ማስወገድን ዓላማው ያደረገ ነው!!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎1460DaysOfPeacefulStruggle‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ በደልን የምንሸከምከምበት ትከሻ አይኖረንም! ድምፃችን ይሰማ እሁድ ጥር 1/2008 ለአራት አመታት የዘለቀውን እና ፍትህን እና የእምነት ነጻነታችንን አንግቦ የቀጠለውን ትግላችንን በማሰብ የሚካሄደው መርሃ ግብር እንደቀጠለ ይገኛል። የመጀመሪያው …

የሙስሊሙ ህብረተሰብ ትግል ብሄራዊ ጭቆናን ማስወገድን ዓላማው ያደረገ ነው!!! ድምፃችን ይሰማ Read more »

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና በቅርብ ዓመታት ሚዲያዎችን እና የፖለቲካ መድረኮችን ከተቆጣጠሩ ቃላት መካከል አክራሪነት እና ሽብርተኝነት ዋነኞቹ ናቸው ቢባል ከእውነታው መራቅ አይሆንም። ከሶስተኛው የፈረንጆቹ ዕልፍ ዓመት መባቻ ጀምሮ የህዝብን ጆሮ ካደነቆሩ ግልብ ጽንሰ ሐሳቦች መካከል ቀዳሚዎቹም ናቸው። የሽብርተኝነት አጀንዳ ሲነሳ …

ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና – ዳሩል አርቀም Read more »

‹‹መንገዶች ሁሉ ወደ መስጊዶች ያመራሉ!›› በሚል መሪ ቃል ነገ ጁመዓ ታህሳስ 22/ 2008 የመጀመሪያ ክፍል የሆነውን መርሀ ግብራችንን በይፋ እንጀምራለን!!! ድምፃችን ይሰማ ‪#‎1460DaysOfPeacefulStruggle‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ ለፍትህ ስንል ለአራት አመት በጽናት የቆምንበትን ትግላችንን የምንዘክርባቸውን መርሀ ግብሮች በተጠናከረ መልኩ እንተገብራለን!የመጀመሪያ ክፍል የሆነውን መርሀ …

‹‹መንገዶች ሁሉ ወደ መስጊዶች ያመራሉ!›› በሚል መሪ ቃል ነገ ጁመዓ ታህሳስ 22/ 2008 የመጀመሪያ ክፍል የሆነውን መርሀ ግብራችንን በይፋ እንጀምራለን!!! ድምፃችን ይሰማ Read more »

4 አመታት ለእምነት ነፃነት = አቡ ዳውድ ኡስማን = በእምነታን ላይ የተቃጣውን ጥቃት ለማውገዝ እና ለመከላከል አቅም በፈቀደው መልኩ በአላህ ላይ ተሰፋ አድርጎ መታገል ከተጀመረ 4 ድፍን አመታት እየተቆጠረ ይገኛል፡፡ ማንም ሙስሊም የሚያደርገው ትግል ለራሱ ሲል ብቻ ነው፡፡ በአላህ ዘንድ …

4 አመታት ለእምነት ነፃነት አቡ ዳውድ ኡስማን Read more »

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ በነ አድናን ኑሩ አብደላ የክስ መዝገብ የተካተቱት 15 የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ባለፈው መስከረም 13/1/2008 በተመሰረተባቸው ሃሰተኛ ክስ ፊዳከ የሚል …

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ Read more »

ታላቅ የ4ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር ከጁሙዓ ታህሳስ 22 እስከ ሐሙስ ታህሳስ 28/2008 = ድምፃችን ይሰማ ‹‹ቃላችንን እንደጠበቅን ለ4 ዓመታት ጸንተናል፤ አልሃምዱሊላህ! መብታችንን በዘላቂነት ማስከበር እስክንችል ጸንተን እንቆያለን፤ ኢንሻአላህ!!›› ‹‹እንቁዎቻችን ሆይ! አናንተን በእስር ቤት ኣስቀምጠን የምናንቀላፋ አንሆንም አንሻአላህ!›› ሰኞ ታህሳስ …

ታላቅ የ4ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር ከጁሙዓ ታህሳስ 22 እስከ ሐሙስ ታህሳስ 28/2008 = ድምፃችን ይሰማ Read more »

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል! ረቡእ ታህሳስ 13/2008 አምባገነን ስርዐቶች የህዝቦችን መብት በማክበር፣ ነፃነታቸውን በመጠበቅ፣ ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ፣ለችግሮቻቸው መፍትሄ በመስጠት ህዝብን ከጎናቸው ከማድረግ ይልቅ የፍርሀትን ድባብ በመፍጠር ህዝብ አንገቱን ደፍቶና ተሸማቆ በፍርሀት ታፍኖ እንዲኖር ማድረግን …

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል! (ድምፃችን ይሰማ) Read more »

ከአዲስ አበባው ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ መንግስት የወሰደውን እርምጃ በመቃወም የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር መግለጫ አወጣ ። በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ መቀመጫውን ያደረገው የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ የኢህአዴግ መንግስት በዜጎች ላይ እየወሰደ ያለውን የኃይል …

ከአዲስ አበባው ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ መንግስት የወሰደውን እርምጃ በመቃወም የኢትዮዺያ ሙስሊሞች አንድነት ማህበር መግለጫ አወጣ ። Read more »

መንግስታዊ ሽብርና ትንኮሳ ይቁም! ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማሸማቀቅ እና ለማሳቀቅ ፍተሻ በሚል በተለያዮ መስጅዶች የማዋከብ ተግባራት በሰፊው ተስተውለዋል ይህም ሆን ተብሎ የህዝቡን አቴንሺን ለመስረቅና ለማሳቀቅ የሚፈፀም መንግስታዊ ሽብር ነው። በሙስሊሙ ማህበረሰብ ከ1987 ጀምሮ የሽብርና የግድያ ተግባራትን ማን እንደፀመ ህዝቡ በሚገባ ጠንቅቆ …

ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማሸማቀቅ እና ለማሳቀቅ ፍተሻ በሚል በተለያዮ መስጅዶች የማዋከብ ተግባራት በሰፊው ተስተውለዋል Read more »

ወያኔ ለትናንቱ የአንዋር መስጅድ ፍንዳታ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት በዛሬው እለት ቀረጻ አካሄደ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎Anwarmosqueexplosion‬ ‪#‎AnwarConspiracy‬ የወያኔ መንግስት በዛሬው እለት አንዋር መስጅድ ና በህገ-ወጡ መጅሊስ ለተጨማሪ ፕሮፖጋንዳ ቀረጻ አካሄደ የመንግስት ሚዲያዎች ለትናንቱ የአንዋር መስጅድ ፍንዳታ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት በዛሬው እለት የአንዋር መስጅድ …

ወያኔ ለትናንቱ የአንዋር መስጅድ ፍንዳታ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት በዛሬው እለት ቀረጻ አካሄደ:: Read more »

በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም! አርብ ታህሳስ 1/2008 በዛሬው እለት በአንዋር መስጊድ ከጁምዓ ሰላት በኋላ ቦንብ መፈንዳቱ ታውቋል፡፡ በፍንዳታው የተጎዱ ሙስሊሞችም አሉ፡፡ ለፍንዳታው ተጠያቂ አካል ማን አንደሆነ እስካሁን የተገለፀ ነገር የለም፡፡ …

በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም! Read more »

ድምፃችን ይሰማ ‪#‎OromoProtest‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ የዜጎችን የፍትህ ጥያቄ በሀይል ለማፈን መጣር ስርዓቱ ለህዝብ ያለውን ንቀት አመላካች ነው! ዘላቂ መፍትሄው መንግስት የህዝብን ድምፅ መስማቱ ነው! ሐሙስ ህዳር 30/2008 ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የፍትህ እና የሀይማኖት ነጻነት ጥያቄዎች በማንሳት እንቅስቃሴ ከጀመርን ይኸው ድፍን አራት …

የዜጎችን የፍትህ ጥያቄ በሀይል ለማፈን መጣር ስርዓቱ ለህዝብ ያለውን ንቀት አመላካች ነው! ድምፃችን ይሰማ Read more »

ድምፃችን ይሰማ ድል ‹‹እምቢ!›› ማለት መቻል ነው! ድል ለጭቆና እጅ አለመስጠት ነው! የአላህ (ሱ.ወ) የምንዳ ሚዛን ጥረትን እንጂ መዳረሻን ያማከለ አይደለም!!! የመንግስትን ረጃጅም እጆች በሀይማኖታዊ ጉዳዮቻችን ጣልቃ ከመግባት ተቆጥበው አያውቁም ነበር፡፡ በሀምሌ 2003 እነዚህ ጣልቃ ገብነቶች የእምነት አስተሳሰብን ወደመምረጥና ወደማጥመቅ …

ድል ‹‹እምቢ!›› ማለት መቻል ነው! ድል ለጭቆና እጅ አለመስጠት ነው! ድምፃችን ይሰማ Read more »

የኢትዮጵያ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ የእምነት ጉዳዮች በይፋ ጣልቃ መግባቱን ተከትሎ ህዝበ ሙስሊሙ በድምጹ የመረጣቸዉ የህዝብ ወኪሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተጽእኖ መፍጠራቸዉ የሚታወቅ ነው። በአይነቱ ልዩ የሆነንን የሰላማዊ ትግል ዘይቤን የቀየሱት የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች፤ በኢትዮጵያ መንግስት የደህንነት ባለስልጣናት ለከፍተኛ መከራና ስቃይ …

የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከከፍተኛ የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መቤት ልኡካን ጋር መገናኘታቸዉ ታወቀ Read more »

በሀገራችን የተከሰተውን ረሀብ ተከትሎ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የወገኖቹን ህይወት ለመታደግ የመረባረብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዳጅም አለበት ሲል ድምፃችን ይሰማ ገለጸ፡፡ በሀገራችን የተከሰተውን ረሀብ አስመልክቶ ከ‹‹ ድምፃችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ ድምፃችን ይሰማ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የወገኖቹን ህይወት ለመታደግ የመረባረብ ዜግነታዊ …

በሀገራችን የተከሰተውን ረሀብ ተከትሎ ህይወት ለመታደግ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዳጅም አለበት ሲል ድምፃችን ይሰማ ገለጸ፡፡ Read more »

መንግስት በስልጤ ዞን እየፈፀመ ያለው የሂጃብ ገፈፈ በመቃወም በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተቃውሞ ተካሄደ። በዛሬው እለት በነበረው ተቃውሞ የመንግስትን በሃይማኖት ጣልቃ ገብነትና የሂጃብ ገፈፋ ተቃውመዋል። ዝርዝሩን በምሽት ዝግጅታችን ቢቢኤን ይዞ የሚቀርብ ይሆናል። ድምፃችን ይሰማ እየተደረጉ ያሉ የሂጃብ ገፈፋና ብሄራዊ ጭቆናንን …

በስልጤ ዞን እየፈፀመ ያለው የሂጃብ ገፈፈ በመቃወም በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተቃውሞ ተካሄደ። Read more »

ፅንፈኝነት ማለት የራስን አስተሳሰብ በግዳጅ ሌሎች ላይ ለመጫን መሞከር፣የሌሎችን አስተሳሰብ ባለማክበር በግዳጅ ለማጥፋት መንቀሳቀስ ሲሆን ዜጎች ሃይማኖታዊ ድንጋጌዎቻቸውን የሌሎችን መብት ሳይጋፉ በነፃነት እንዳይተገብሩ ማገድም የፅንፈኝነት አንዱ መገለጫ ነው፡፡ እኔ የመረጥኩልሽን አለባበስ ተከተይ ብሎ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ማስገደድ ፣ታምኖበት የሚደረግን ሃይማኖታዊ …

የሃይማኖት ፅንፈኝነት መዋጋት ማለት የእምነት ድንጋጌዎችን እንዳይፈፀሙ መገደብ ማለት አይደለም!! አቡ ዳውድ ኡስማን Read more »

Minilik Salsawi – በኢትዮጵያ በሃይማኖታዊ የመንፈስ ጥኡም ሰበካና ዜማ ጋር በማጣፈጥ የጨቋኞችን የበላይነት በመስበክ ሕዝብን ማስፈራራት እና ማሸማቀቅ የጳጳሳት እና የሼህዎች አብይ ተግባር ነው።ዜጎችን መታደግ የማይችሉ በአስቸኳይ ቆባቸውን አውልቀው ከተራው ሕዝብ የመቀላቀል ግዴታ አለባቸው።ቤተክርስቲያን እና መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ እጅና ጓንት …

አሁንም እደግመዋለሁ :- ዜጎችን መታደግ የማይችሉ የሃይማኖት መሪዎች ቆባቸውን ያውልቁ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ‬) Read more »

ቢቢኤን የማፍያው ህገ-ወጡ አህባሽ መጅሊስ የሃጅ ዝርፊያ መረጃ ቁጥር 2 በሙስሊም ኮፍያ የተደበቀው የነበረው መንግስት ያስቀመጠው ወንጀለኛው የህገ-ወጡ መጅሊስ ጸሃፊ አራጋው አሊ ሲጋለጥ ለሁለት አመታት ከሀጅ ጉዞ ታግዶ የቆየው በሌብነት የተሰማራ ሙስሊም ያልሆነ ሲሳይ ተስፉ ወልደ ጊዎርጊስ የተባለ ሀጅ እንዲሄድ …

በሙስሊም ኮፍያ የተደበቀው የነበረው መንግስት ያስቀመጠው ወንጀለኛው የህገ-ወጡ መጅሊስ ጸሃፊ አራጋው አሊ ሲጋለጥ Read more »

የመግለጫው የፒዲኤፍ ቅጂ ሊንክ፡- http://goo.gl/siwmU6 መግለጫው በድምጽ ቅጂ ቆይቶ የሚለጠፍ ሲሆን ሙሉ ቃሉ በጽሁፍ ደግሞ እንደሚከተለው ይነበባል፡- በስልጤ ዞን ኒቃብ እና ሂጃብ ላይ የታወጀው ዘመቻ የብሔራዊው ጭቆና አካል ነው! ሙስሊሙ መብቱ እስኪከበርለት ድረስ ስልቱን እየቀያየረ ከመታገል ወደኋላ አይልም! እሁድ ጥቅምት …

ሙስሊሙ መብቱ እስኪከበርለት ድረስ ስልቱን እየቀያየረ ከመታገል ወደኋላ አይልም ! ወቅታዊ ሁኔታዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Read more »

የህገ-ወጡ የመጅሊስ አመራሮች በዘንድሮው ሃጅ የፈጸሙት የሙስናና የዝርፊያ ወንጀል ተጋለጠ ቢቢኤን የእያንዳንዱን የመጅሊስ አመራር በዘመዶቻቸው ስም የፈጸሙትን የሙስናና ዘረፋ ወንጀል በሰነድ ና በፎቶ ግራፍ ማስረጃ አስደግፎ በተከታታይ ለህዝብ ያቀርባል መረጃ ቁጥር አንድ የህገ-ወጡ መጅሊስ ምክትል ፕሬዝዳንት ኡመር ይማም የሃጅ የዘረፋ …

የህገ-ወጡ የመጅሊስ አመራሮች በዘንድሮው ሃጅ የፈጸሙት የሙስናና የዝርፊያ ወንጀል ተጋለጠ Read more »

በባቲ ከተማ የሚገኝ አንድ የአእምሮ በሽተኛ የሆነ ልጅ ከወራት በፊት “አርዳችሃለሁ እገድላችሃለሁ” እያለ ይናገራል። በፌስቡክም ላይ ይፅፋል። እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሉ ከፌድራል ቀጥታ ባቲ ድረስ የሄዱ ፖሊሶች ና ደህንነቶች ይህን ልጅ ለመያዝ ባቲ ከተማ ላይ ይደርሳሉ። የአካባቢው ነዋሪዎችም ልጁ የአእምሮ ችግር …

የወያኔ ዳኞች የአእምሮ በሽተኛ የሆነውን ልጅ የአይሲስ ወታደር ነኝ ብሏል ብለው ሊፈርዱበት ነው Read more »

በስልጤ ዞን በሁልባራግ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የሂጃብ ገፈፋውን በመቃወም በአደባባይ ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ እንደነበር ተገለፀ በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን የሂጃብ ገፈፋው ተጠናክሮ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በከተማው ህዝበ ሙስሊም እና በመንግስት ሃይሎች መካከል ግጭት እየተፈጠረ መሆኑ ታውቋል፡፡ በስልጤ ዞን የሚገኙ የተለያዩ …

በስልጤ ዞን የሂጃብ ገፈፋውን በመቃወም በአደባባይ ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ እንደነበር ተገለፀ:: Read more »

“የህዝበ-ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላትንም ፍቱልን! (አፈንዲ ሙተቂ) – === የዞን ዘጠኝ ብሎገሮች በመፈታታቸው ደስ ብሎናል፤ ፍርድ ቤቱን ለዚህ ጥሩ ስራው እናመሰግነዋለን፡፡ ሆኖም “የህዝበ-ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት ያለ ጥፋታቸው ጥፋተኞች መባላቸው እስከ አሁን ድረስ እያሳዘነን ነው፤ በርካቶችም እያለቀሱ ነው፤ …

“የህዝበ-ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላትንም ፍቱልን! (አፈንዲ ሙተቂ) Read more »

በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ ክስ የተመሰረተበት ከጋዜጠኝት ስራው ጋር በተያያዘ ነው፡፡ የቀድሞ የሙስሊሞች ጉዳይ መጽሄት ማኔጂንግ ዳይሬክተርና አዘጋጅ የነበረው ሰለሞን ከበደ ባለፈው ዓመት ጥር ወር ላይ ከቤቱ ወደ ስራ ቦታው ሲሄድ ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ በማእከላዊ ለአራት ወራት ያህል …

ጋዜጠኛ ሰለሞን ከበደ የተከሰሰው በጋዜጠኝነት ስራው ነው! በማእከላዊ ቆይታው አሰቃቂ ጊዜ አሳልፏል! Read more »

በስልጤ በኒቃብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ ወደ መኖሪያ ቤት ተላልፎ በምሽት ኒቃባችሁን አውልቁ በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እስር እየፈተጸመ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን ገለጹ ”ኒቃባችሁን ካላወላቃችሁ ገበያ መሄድ ሃኪም ቤትም መታከም አትችሉም” የአካባቢውን ነዋሪዎች በማነጋገር ሁሉም መስማት ያለበት ዘገባ አዘጋጅተናል http://goo.gl/NONnCC በኮሚቴዎቻችን ላይ …

የሀሰት ምስክሮችን ከደህንነት ጋር በመሆን ሲመለምሉ የነበሩ የመንግስታዊ መጅሊሶች ምንነትና ማንነት ሲጋለጥ Read more »

-ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ በተባረሩ ሰራተኞች ተጻፈ የተባለ የመጅሊሶችን ገበና የሚያጋልጥ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ ልዩ ዘገባ ይዘናል http://goo.gl/R36eUa -በሜዳወላቦ ዩንቨርስቲ በኒቃብና በሶላት ሁለት ተማሪዎች ተባበረሩ በኒቃብ ምክኒያት የተባረረችው ተማሪ ከቢቢኤን ጋር ቆይታ አድርጋለች ሁሉም ሊነቃ በቃ …

ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ:: Read more »

በቅርቡ በሳዑዲ አረቢያ በሃጂ ስነስርአት ወቅት በተፈጠረ መጨናነቅ ህይወታቸውን ያጡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 47 መድረሱን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገልጿል፡፡ ባለፈው መስከረም 13 ቀን 2008 በሳዑዲ አረቢያ ሚና አካባቢ በደረሰ አደጋ ከ1ሺህ በላይ የተለያዩ ሀገር የሃይማኖታዊ ስነ ስርአቱ ተሳታፊዎች …

በሃጂ ስነስርአት ላይ የሞቱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 47 ደርሷል Read more »

በሕዝበ ሙስሊሙ ላይ እስሩ እና በዋስትና ስም ዘረፋው ቀጥሏል::በአዳማ ከተማ የግራፊቲ ፅሁፍ ፅፋቹሃል በሚል ምክንያት የታሰሩት ስድስቱ ታዳጊ ሙስሊሞች ባጠቃላይ በ90ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተወሰነ::በዛሬው ዕለትም እነዚህ ታዳጊ ወጣቶች አዳማ ወረዳ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን እያንዳንዳቸው በ10ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ …

በሕዝበ ሙስሊሙ ላይ እስሩ እና በዋስትና ስም ዘረፋው ቀጥሏል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የወረቀት ገንዘብ ግራፊቲ ስራችንን ከጀመርን ሳምንት ሆኖናል፡፡ በዚህ ጊዜ ውስጥ ከሕዝባችን በኩል የታየው ሞራል እና ተሳታፊነት አስደስች እና አበረታች መሆኑን ዛሬም ዳግም ማየት ተችሏል፡፡ ይህን መሰል ዘመቻዎች የትግላችንን ድምጽ በማጉላት እና በመንግስት ላይ ጫና በማሳደር በኩል ያላቸው ሚና የጎላ ነው፡፡ …

የወረቀት ብር ግራፊቲ ስራችንን ወጥነት እናላብሰው! ለአንድ ወር ያክል በብር ኖቶች ላይ የትግላችንን ሎጎ ብቻ እናሰፍራለን! Read more »

የኢትዮጲያ ብሮች የሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል መፈክር በመያዝ እየተጥለቀለቀ ይገኛል! ! 3ቱ ጥያቄዎቻችን ይመለሱ!! ጭቆናው ይብቃ;:እነሆ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ሰላማዊ የመብት ጥያቄ ካነሱ አነሆ 4 አመት ሞላቸው! !በ4 አመት የትግል ጉዞ ውስጥ አንድም እረብሻ ሁከት ሳያስነሱ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተቃውሞቸውን ሲገልፁ …

3ቱ ጥያቄዎቻችን ይመለሱ!! ጭቆናው ይብቃ – የኢትዮጲያ ብሮች የሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል መፈክር በመያዝ እየተጥለቀለቀ ይገኛል! ! Read more »

የወያኔው መንግስት እና መጅሊስ ሳኡድ አረቢያ ውስጥ በተከሰተው አደጋ የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት አልተወጡም:: የሚለውን የመረጃ Mereja.com ዘገባ http://www.mereja.com/amharic/archives/468473 ተከትሎ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሃጂ ጉዞ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ አውጥቷል::በሳኡድ አረቢያ በሚና በሃጅ ጸሎት ላይ በተፈጠረው መጨናነቅ በተከሰተው አደጋ አስራሶስት ኢትዮጵያውያን …

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሃጂ ጉዞ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ አውጥቷል:: አስራሶስት ኢትዮጵያውያን ሲሞቱ ሃያስድስት ቆስለዋል:: Read more »