የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል (መርሐጥበብ፣ ከባህር ዳር)
መርሐጥበብ ከባህር ዳር እኔማ ዘንድሮ በግርምት መሞቴ ነው፡፡ የሰው ልጅ በሚያውቀውም ሆነ በማያውቀው እየገባ መዘባረቁ የግርምቴ መነሻ ነው፡፡ የሻይ ማንኪያ ያህል መረጃ ይዞ ጭልፋ ሙሉ ወግ ማውጋት ምን የሚሉት በሽታ ነው፡፡ ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም […]
መርሐጥበብ ከባህር ዳር እኔማ ዘንድሮ በግርምት መሞቴ ነው፡፡ የሰው ልጅ በሚያውቀውም ሆነ በማያውቀው እየገባ መዘባረቁ የግርምቴ መነሻ ነው፡፡ የሻይ ማንኪያ ያህል መረጃ ይዞ ጭልፋ ሙሉ ወግ ማውጋት ምን የሚሉት በሽታ ነው፡፡ ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም […]
መልካሙ በየነ መስከረም 18/ 2009 ዓ.ም ደብረ ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ እረኛ እንደመሆን ከባድ አደራ የለም፡፡ አደራው ከእግዚአብሔር ዘንድ ሲሆን ደግሞ ይበልጥ ያከብደዋል፡፡ ለጴጥሮስ የተሠጠው የእረኝነት ሥልጣን በጎችን እንዲጠብቅ ብቻ ሳይሆን በሚገባ እንዲያሰማራ ጭምር ነበር፡፡ መጠበቅ ቀላል ነው ማሰማራት ግን ከባድ ነው፡፡ …
ለአገር ሰላም መፍትሔው … (ከደጉ ዘመን)፤ አዲስ አበባ – ኢትዮጵያ እኔም እንደ ዜጋ ለአገር ሰላም መፍትሔ አለኝ!! ኢትዮጵያ የምትባል አገር የሁላችንም እንጂ የተወሰኑ ግለሰቦች፣ ብሔሮች፣ ጎሳ፣ ዘር፣ …. አይደለችም፡፡ የተወለድኩት በንጉሡ ዘመን ሲሆን፣ ነፍስ ያወኩትና […]
መስከረም ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን -ፍርድቤት ሂደት አንድ ዓመት ያስቆጠረው የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍርድቤት ጉዳይ አሁንም አልተቋጨም። ከአሁን ቀደም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ ወደ አባ ማትያስ ሲኖዶስ እንግባ ብሎ …
በበርካታ የደቡብና የኦሮሚያ ክልሎች ገንዘብ የለም የተባሉ ደምበኞች “ያስቀመጥነውን ገንዘባችንን እንፈልገዋለን፣ ለልጆቻችን ትምህርት ቤት ወጪና ለአዲሱ ዓመት ያስፈልገናል፣ ገንዘባችን ካልተሰጠን አንሄድም” ስላሉ በፖሊስ ድብደባ ደርሶባቸዋል። የባንኮች ቀውስ ወደ አዲስ አበባ እየተቃረበ ሲሆን፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ዋና ባንኮች ነጋዴዎችና …
አርብና ቅዳሜ በተለያዩ ከተሞች ህዝቡ ገንዘቡን ለማውጣት ተሰልፎ ታይቷል። ነገር ግን ከብዙዎቹ ባንኮች ወያኔ ገንዘቡን ዘርፎ ወደትግራይ በማሸሹ ካዝናችው ባዶ ሆኗል። በዚህም ምክንያት ገንዘባቸውን ማውጣት ያልቻሉት ደምበኞች ምሬታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ገንዘብዎትን እንዳያጡ ከፈለጉ በአስቸኳይ ከሚከተሉት ባንኮች ያውጡ። ብሔራዊ ባንክ፣ ወጋገን …
ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ /ም አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!! አቶ ታምራት ሰሞኑን ስለ ወቅቱ ጉዳይ ተናግረዋል። የአቶ ታምራት ላይኔ አዲሱ ቃለመጠይቅ ለማዳመጥ የሚቀጥለውን ይጫኑ። https://www.youtube.com/watch?v=FtugwEqb0d0 አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ በሕዝብ ላይ ለፈፀሙት የህዝብ ጭፍጨፋ …
ያሬድ አማረ ከመጀመሪያ ጀምሮ የጦር ሀይል አማራጭን በመጠቀም ሽንፈትን ያስተናገደዉ ሕወሃት በዲፕሎማሲም ዳግም ተመልሶ ሊያገግም በማይችል ሁኔታ ዛሬ 27/12/2008 ጎንደር ከተማ ላይ ልኩ ተነግሮት በኪሳራ ተሸኝቷል። ሁሌም ቢሆን “የእኔ መንገድ ብቻ ትክክል ነው” በሚል ትእቢቱ የምናዉቀዉ ህወሃት አማራ ምድር ላይ …
ከትላንትናው እለት ጀምሮ በጎጃም ክፍለሃገር፣ አገው አዊ ዞን፣ አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በህዝብ ተከበዋል። በመንግስት መስሪያቤቶች የሚውለበለቡ የወያኔ ሰንደቅ ዓላማዎች ተነስተው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተተክተዋል። በባህር ዳር የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል።
አገሪቱ ያለችበትን ውጥረት ተከትሎ ትናንትና የኢህአደግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሚያወጣው መግለጫ በጉጉት ይጠበቅ የነበረ መሆኑ ብቻ ሳይሆን የአመራር ብቃት የሚፈተሽበት ነው ተብሎ ነበር፡፡ ነገር ግን የተሰጠው መግለጫ በአባላቱ ዘንድ ኢህአደግ ለመንኮታኮቱ ማረጋገጫ እንደሆነ ተደርጎ ተወስዷል፡፡ ከመግለጫው ይጠበቅ የነበረው በወልቃይት አማራ …
ትናንትና የኢህአደግ ሥ/አ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ድርጅቱ ፍርክስክሱ መውጣቱ መታየት ጀምሯል Read more »
ያሬድ ጥበቡ የቀርከሃ ዛፍ ፍሬ ከተተከለ በኋላ ለአራት አመታት ከትንሽ እምቡጥ ቅጠል በቀር ምንም እድገት አያሳይም ። ተካዩ እነዚያን ሁሉ አመታት በተስፋ መጠባበቅ አለበት ። አንድ ቀን ሳይታሰብ ያቺ እምቡጥ ወደሰማይ መመዘዝ ትጀምራለች ። እነዚያን ከአፈር በላይ ያላደገችባቸውን አራት አመታት …
ስለነገው የአዲስአበባ ሰልፍ ሳስብ የቻይና ባምቡ ወይም ቀርከሃ ዛፍ ታወሰኝ (ያሬድ ጥበቡ) Read more »
ከአቻምየለህ ታምሩ እነሆ ያለውን አቅምና ጉልበት ሁሉ ሳይቆጥብ ለክፉ ተግባር ያዋለው፤ በእምነትና በቅን መንፈስ ተገፋፍቶ ያለፋቸው ክፉ ነገሮች በመብራት ተፈልገው የማይገኙበት፤ በትምህርት ተወልደው መልካም የሚሰሩና ለወገናቸው የሚያስቡ ሰዎችን በማጥፋት ክብረወሰን የተቀዳጀው፤ ድሀ ዘራፊና ገፋፊው፤ተራ ወንጀለኛና ጨካኝ አረመኔው መለስ ዜናዊ ከሞተ …
ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቧቸው ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን። – Achamyeleh Tamiru
በሰሜን ሸዋ ሸዋ ሮቢት እና አካባቢዋ እንዲሁም በኤፍራታና ግድም ወረዳ፡ በቀወት ወረዳ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እየተዘጋጁ ባሉበት ሁኔታ አጠቃላይ የፀጥታ መዋቅሩ ከዞን በመጡ ከፍተኛ አመራሮች ሰሞኑን በሸዋ ሮቢት ከተማ እና በአጣዮ ከተማ/ ኤፍራታና ግድም ወረዳ/ ዉስጥ ስብሰባ ካደረጉ በሁዋላ …
የብአዴን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆነውና አማራን ህዝብ “ለሃጫም” እያለ የሚሳደበው አለምነው መኮንን በትላንትናው እለት ወሎ ውስጥ በደሴ ከተማ ላሊበላ ሆቴል አካባቢ ማንነቱን ያወቁ የከተማው ነዋሪዎች ድንጋይ ወርውረውበታል። በሁኔታው የተደናገጠው የወያኔ ቅጥረኛ መኪናው ውስጥ ሮጦ ከገባ በኋላ በታጣቂዎች ታጅቦ ሊያመልጥ …
አማራን “ለሃጫም” ብሎ የተሳደበው የብአዴን ስ/አ ኮሚቴ አባል አለምነው መኮንን ደሴ ከተማ ውስጥ ድብደባ ደረሰበት Read more »
የወያኔ ታጣቂዎች በሸዋሮቢት ከተማ ትናንት እና ዛሬ ህዝቡ ሰልፍ እንዳይወጣ ለማስፈራራት ሲሞክሩ ውለዋል። ከሸዋሮቢት የደረሰን ሪፖርት እንደሚለው፣ ህዝቡን ስለትራፊክ ደህንነት እንወያይ በሚል ሽፋን ስብሰባ ጠርተዋል። ከተማ ውስጥ መትረየስ የታጠቁ የፈደራል ፖሊስ አባላት በፒካፕ መኪና ሲዘዋወሩ ይታያሉ። ደሴ ውስጥ ከትላንት ማታ …
የፊታችን እሁድ የሚካሄደውን ሰልፍ ለማስቆም ወያኔ በደሴና ሰሜን ሸዋ ከባድ ጥረት እያደረገ ይገኛል፣ ህዝቡ ግን የቆረጠ ይመስላል Read more »
ያሬድ ጥበቡ የትግራይ ማህበረሰብ ውስጥ ለወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ምላሽ ተደርጎ የሚታየው ብአዴን በነፍጠኞች ተይዟል፣ መሪዎች መመንጠር አንገብጋቢ ጉዳይ መሆኑን የድርጅቱ ልሳኖች ከሰሞኑ ዘግበዋል። በመሆኑም እነ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አልሰሙ እንደሆነ በመቐለ ቤተመንግስት እየተደገሰላቸው ያለውን ፍጅት ከወዲሁ አውቀው በጀመሩት ከህዝብ ጋር …
ከብአዴን ከፍተኛ አመራሮች በሚስጥርና በአደራ የደረሰን መረጃ ነዉ። “የላም መከበሪያዋ ቀንዷ ነው” እንደሚባለው ምሳሌ አማራ መሳሪያህን አስረክበህ በጠላቶችህ በጭካኔ በማጅራትህ እንዳትታረድ ተጠንቀቅ!!! ህወሃት የአማራን ወጣት ለመጨረስ ተዘጋጅቷል። ህወሃቶች “ተደፈርን፣ ተነካን ፍጻሜያችን ተጀመረ” ብለው እንደ ቀትር እባብ እየተልከፈከፉ ነው። የአማራዉ ህዝብ …
ዶ/ር አክሊሉ እርስ በርሱ የሚጋጭ ምስክርነት ዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የዲሲ ር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ከመስከረም ጀምሮ ቤተክርስቲያኗ በዶ/ርና ሌሎች የተለያየ አጀንዳ የያዙ ቡድኖች ጋር በመተባበር በአባሎች ተመርጦ የነበረውን የባለአደራዎች ቦርድ በኃይል መፈንቅለ ቦርድ ማድረጋቸውን ከአሁን በፊት ዘግበናል። ይህንን ተከትሎ ቤተክርስቲያኗ በሯ …
የዶ/ር አክሊሉ ሃብቴ 171 ገጾች ያካተተ የሚያሳፍር ‘የአዛውንት ምስክርነት’ ይፋ ሆነ! Read more »
አቡነ ፋኑኤል የፓትርያርክ አክልልና አርዌ ብርት ጨብጠው በየክብረ በዓሉ ሲታዩ። የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
ከአስቻለው ከበደ አበበ – ቶረንቶ፣ ካናዳ ስሞኑን ለአንድ ጉዳይ ዳውን ታዎን ደርሼ ስመለስ የባህል ምግብ መአዛው ናፍቆኝ ከአንድ የኢትዮጵያኖች ቅመማ ቅመም መሸጪያ ቤት ጎራ አልኩኝ፡፡የምሸምተውን ሸምቼ ከሱቁ ስውጣ አንድ ጎለማሳ ሰው አቆመኝና ጃማካዊ ነህ ብሎ ጠየቀኝ፡፡አይደለሁም አልኩት፡፡ ቀጠለና ኤርትራዊ፣ሩዋንዳዊ…ኢትዮጵያዊ የሚለው …
ወልቃይት ጠገዴ በከፍተኛ የህወሃት ማይከላዊ አመራሮች በሆኑ በአቶ ተክለወይኒና አባይ ወልዱ እንዲሁም የትግራይ ክልል የደህንነት ቢሮ ሓላፊ የሆኑ አቶ ዘነበ ሐዱሽ የተመራው ጥቂት ታማኝ ካድሬዎች ብቻ የተገኙበት የትላንት ወዲያ (የሚያዚያ 13/2008 አ/ም) የመቀሌው ስብሰባ ከአንድ በመቀሌ ኗሪ የሆነ የአዲግራት አከባቢ …
ወያኔ በመቀሌ ከተማ ኢትዮጵያውያንን በዘርና ሐይማኖት ከፋፍሎ ያካሔደውን የማጋጨትን ዘመቻ ስውርና አስደንጋጭ ግምገማ አደረገ Read more »
ብዙዎቻችን ቴዲ አፍሮን ከሙዚቃ ሥራውና ከሐገር ወዳድነቱ ባሻገር እምብዛም የግል ሕይወቱን እና ምን አይነት ሰው እንደሆነ አናውቀውም እርሱም ቢሆን ስለራሱ ማውራት ስለማይወድ እና ይህንን ፈፀምኩኝ ብሎ ስለማያወራ የቴዲን ማንነት በግልጽ ልናውቀው አልቻልንም ሆኖም ቴዲ አፍሮ እንደዚህም አይነት ሌላ ገፅታ አለው። ★ ሐምሌ 30,1998 ዓመተ ምሕረት በድሬዳዋ ደርሶ በነበረው የጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ30 ሺህ ብር […]
ከአምዶም ገብረስላሴ ኣቶ መኮነን ኣስፋው በምርጫ 2007 ዓ/ም በተካሄደው ምርጫ ዓረና-መድረክን ወክለው በኣላማጣ ምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት ተወዳድረው ህወሓትን ኣምበርክከዋል ዳሩ ድምፃቸው ተዘረፉ እንጂ። ኣቶ መኮንን በ1974 ዓም ወደ በረሃ ወጥቶ ያታገሉ ሲሆኑ ከነ ሓየሎም ኣርኣያና ገብሩ ኣስራት ጎን …
ሰበር ዜና:- አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ዲሲ ፍርድ ቤት ዉሉ። ሚያዚያ ት 4 ቀን 2008 ዓ.ም. (April 12, 2016) አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) በዛሬው ዕለት ዋሽንግተን ዲሲ Office of Capital Reporting Services, 1250 I Street NW, Suite 350, Washington …
ሰበር ዜና:- አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) ዲሲ ፍርድ ቤት ዉሉ። የወያኔ ተወካይ ባለስጣን ዓይነት ተቃውሞ አጋጠማቸው። Read more »
(አዲስ መረጃ ተካቷል ) ሚያዚያ 3 ቀን 2008 ዓ.ም. (April 11, 2016) ይህንን ጉዳይ እየተከታተልን አዳዲስ መረጃዎችን እናቀርባለን ባልነው መሰረት አሁን የደረሰን አዲስ መረጃ እንደሚያመለከተው የከሳሽ ወገን ጠበቃ ጥያቄዬን ጨርሻለሁ ብሎ እስኪያበቃ ድረስ የእምነት ክህደት ቃል በተከታታይ ብዙ ቀናት ሊቆይ …
ሰበር ዜና: – አቡነ ፋኑኤል (አባ መላኩ) (የእምነት ክህደት ቃል ) ከነገ ጀምሮ ዲሲ ፍርድ ቤት ይሰጣሉ። Read more »
ከአብይ ኢትዮጵያዊ ነጻነታችንን ለማስመለስ በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት በሽታዎች እንደያዟት መቀበል አለብን በቃ! ለሥጋ ደዌ ሲሆን፤ ንቁ! ደግሞ በርኩስ-መንፈስ ላይ ነው። የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ። ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫፥ ቁጥር ፯ “ቡዳና ከሃዲ ካልተተፋባቸው:- ድፍን አገር …
ነጻነታችንን ለማስመለስ በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት በሽታዎች እንደያዟት መቀበል አለብን Read more »
አቡነ ማትያስ “ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” መሆናቸው ተረጋገጠ። ለ 30 ዓመታት ከኖሩበት ከውጭው ዓለም አቡነ ጳውሎስ በድንገት ሲሞቱ ወያኔ ጠርቶ የሾማቸው አቡነ ማትያስ ኢ.ኦ.ተ.ቤተክርስቲያን እውቋትም። አቡነ ማትያስ ብቃቱም እንደሌላቸው አሁን በይፋ መረጋገጡን ህዝበ ክርስቲያኑም ሆነ በተሾሙበት ወቅት የደገፏቸውና ምናልባትም ከአቡነ …
(አዲስ መረጃ ተካቷል ) መጋቢት 28 ቀን 2008 ዓ.ም. (April 6, 2016) ይህንን ጉዳይ እየተከታተልን አዳዲስ መረጃዎችን እናቀርባለን ባልነው መሰረት አሁን ለሕዝብ ማሳየት የሚቻለውን መረጃ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ጨምረናል። ሙሉውን የፍርድ ቤት የመጀምሪያውን ትዕዛዝ የሚቀጥለውን ሰንሰለት በመጫን ያንብቡ። (አቡነ ፋኑኤል ፍርድ …
በየነ ሞገስ ጽሁፌን በእውነተኛ ኑዛዜ ልጀምረው፡፡ ሰሞኑን በመጽሐፍት አዟሪዎች እጅ ‹በዓሉ ግርማ – ሕይወቱና ሥራዎቹ› በሚል ርዕስ የቀረበ መጽሐፍ ተመልክቼ ነበር፡፡ በዓሉን በተመለከተ ብዛት ያላቸውን ጋዜጦች፣ መጽሐፍት፣ መጽሔቶችና የተለያዩ ጹሑፎች የተመለከትኩና ቃለ መጠይቆች የሰማሁ መሆኔን በማመን ‹ምን አዲስ ነገር ይኖራል?› …
የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት ም/ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ቤት ኃላፊ አቶ ዓለማዬሁ መኮንንና በንቁ የፖለቲካ ተሳትፎው የሚታወቀው አባል አቶ አብረሃም ብዙነህ በጂንካ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደሚገኙ ተረጋግጧል፡፡ እስራቱ የተፈጸመው መጋቢት 17 ቀን 2008 ዓ.ም ቤታቸው ከማለዳው 12 ሰዓት እስከረፋዱ 4፡20 ከተፈተሸ …
በደቡብ ኦሞ የኦህዲኅ መሪ አቶ ዓለማዬሁ መኮንንና አንድ ጠንካራ አባል ታሰሩ – ግርማ በቀለ Read more »
ይሄይስ አእምሮ በዚያን ሰሞን በውቀቱ ሥዩም ከ“አሜን ባሻገር” የምትል አንዲት ግሩም መጽሐፍ ጽፎ ለንባብ አብቅቷል – ሳቢን መግረፍ የለመድነው ጥቂት እኛዎች እንደአህያዋ ማር አልጥመን ብሎ በስድብና በዘለፋ ተቀበልነው እንጂ፡፡ ይህችን መጽሐፍ ተከትሎ በውጪም በሀገር ውስጥም የሂስ መዓት ሲዥጎደጎድ ይስተዋላልኝ፡፡ እኔም …
የአድዋ ጦርነት በኢትዮጵያውያን እይታ በዚህ ወር መግቢያ ላይ ኢትዮጵያዉያን የአድዋን መቶ ኻያኛውን ያመት በዓል በያሉበት በአድናቆት አክብረውታል። በየሬድዮ ጣቢያዎቹ፣ በየፓልቶኮቹ፣ በየማኅበራዊ ድርጅቶችና ኢትዮጵያውያን በየተሰበሰቡበት ሁሉ ስለአድዋ ያልተናገረ፣ ያላሰበ፣ ወኔው ያልተቀሰቀሰ የለም ማለት ይቻላል። እንደታላቅነቱና ታሪክነቱ ከሆነ፣ የአድዋ ድል ያንድ ቀን ብቻ በዓል መሆን የለበትም። የትም አገር ሂደን ታሪክ ብንመረምር፣ መዛግብታቸውን ብንገለባብጥ፣ የአድዋን ዐይነት ታሪክ የሠራ […]
በፕሮፌሰር ሰዒድ ሃሰን፣ መሪ ስቴት ዪኒቨርሲቲ፤ (ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ አንዱዓለም ተፈራ እንደተረጎመው) ትርጉም ከማይሠጠው በእምቢተኝነት ቅሬታቸውን ለማሰማት በተነሳሱት ላይ የገዥው ፓርቲ ከፈጸማቸው ግድያዎች በተጨማሪ፤ አሁን በቅርብ የወጡት ቁንፅል የቪዲዮ ቅንብሮችና የዜና ዘገባዎች፤ እኒሁ በኦሮሚያ አካባቢ በእምቢታ ቅሬታቸውን ለማሰማት የተነሱት፤ ንብረትና …
ጥር 7፣ 2008 ዓ.ም | በወንድወሰን ጥበቡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እንግሊዝ እና ፖርቱጋል ለዩሮ 2016 ለሚያደርገት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ወደኦልትራፎርድ ሊመለስ ይችላል። የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ሁለቱ ሃገራት ስለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ከፖርቱጋል አቻው ጋር ንግግር እያደረገም ይገኛል። በአሁኑ ጊዜ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዝውውር ወደእንግሊዝ እንደሚመጣ ማረፊያውም ኤልራፎርድ ሊሆን እንደሚችል በሰፊው እየተወራ ይገኛል። የፖርቱጋል እግር ኳስ ማህበር ምንጭ … Continue reading “ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደኦልትራፎርድ ዳግም ሊመለስ ነው”![]()
ጥር 8፣ 2008 ዓ. ም ኤቨርተኖች ከቸልሲ ጋር ያደረጉት የዛሬው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው በመጨረሻዎቹ ጭማሪ ሰዓት ላይ ሁለት ጎሎች የተቆጠሩ ሲሆን፣ የጆን ቴሪ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል አጨቃጫቂ ነበረች። ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ቴሪ ያስቆጠረው ጎል ከተጨመረው ሰዓት ማለፉ ብቻ ሳይሆን ከጨዋታ ውጭ የነበረ በመሆኑ የዕለቱ ውሳኔን “ሰይጣናዊ” ሲሉ ይገልጹታል። “ለደጋፊዎች ጥሩ ጨዋታ … Continue reading ““የዳኛው ውሳኔ ሰይጣናዊ ነበር”- ሮቤርቶ ማርቲኔዝ”![]()
አፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ ሚሚ ስብሃቱንና ሌሎችንም የወያኔ በቀቀኖችን ዛሚ 90.7 FM ራዲዮ ላይ ቀርቦ አስጠነቀቀ – ያዳምጡ ↓
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ካምፓስ ተማሪዎች የነበሩ ሁለት ሴቶች ምሽቱን በደህንነቶች ከዶርማቸው ታፍነው መወሰዳቸው በግቢው ውስጥ ተቃውሞ አስነስቷል። አራት ኪሎ አካባቢ ያሉ መንገዶች በወያኔ የጸጥታ ሃይሎች ተዘግተዋል። በሰሜን አዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። በአሁኑ ሰዓትም ዩኒቨርሲቲው በፖሊሶች ዙሪያውን ተከቦ …
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በሰሜን አዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ሰልፍ ወጡ – ቪዲዮ Read more »
ቪዲዮውን ይመልከቱ
ቁ፡ 1 12/14/2015 በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ከቤተ አማራ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ህዝብ ጀግኖች አባቶቹና እናቶቹ ከሌሎች አገር ወዳድ ወገኖች ጋር በመሆን ከመሰረቷት ብሎም በተከታታይ የደም እና የአጥንት ዋጋ ከፍለው ጠብቀው ካቆዩአት የገዛ አገሩ ለዘመናት በተሸረበ ሴራ ወደ ጎን …
“በኦሮሚያ ክልል እየሞቱ ያሉት አማሮች ገዳይ ወያኔ ነው ፤ አማራው ከኦሮሞው ጋር መተባበር አለበት” – ከቤተ አማራ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ Read more »
በተለያዩ የኦሮሚያ ከተማዎች ተማሪዎች ከአርሶ አደሮች ጋር በመተባበር መንገዶችን በመዝጋት ላይ ይገኛሉ
በአሜሪካ «ጥቁር ፍራይዴይ» (Black Friday) በመባል በተለምዶ የሚታወቀው ቀን የሚውለው ከThanksgiving በዓል ማግስት ነው። በዚህ ቀን Walmart እና ለሎችም ትላልቅ ሱቆች ውድ የሆኑ እቃዎችን በጣም በዝቅተኛ ዋጋ ለሽያጭ ያቀርባሉ። በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሸማቾች እቃዎቹን ለመግዛት በሌሊት ተሰልፈው ይጠብቃሉ። ያለፈው አርብ …
የ2015 «ጥቁር ፍራይዴይ» በአሜሪካ ይህን የመስል ነበር – አስገራሚ ቪዲዮ Read more »
ጥቅምት ፳፮ ፳፻፰ ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል ለሚመለከተው ሁሉ ድምጽ አልባ ለሆነው ህዝባችን፣ ነጻነቱን ለተገፈፈ ወገናችን በምርኮ ለተቀየረ በቅኝ ለተቀፈደደች አገራችን ልንቆምላት ታሪክ ግድ ስላለን ነው ለጋራ ዓላማ በጋራ የተዋቀርነው። የድልም አብነቱ ህብረቱ ነውና፤ ለዚህ ነው ከተለያየ …
ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል የተሰጠ የአቋም መግለጫ የተሰጠ የአቋም መግለጫ Read more »
በሀገራችን ያለው ድርቅ ክብደት ከ1977ጋር የሚመሳሰል እንደሆነ የመንግሰት ሹም ከሸገር ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ምልልስ አረጋግጠዋል፡፡ ልዩነቱ ግን አሁን መንግሰት ይህን ለመቋቋም የሚያስችል አቅም አለን የሚልው ጉዳይ ነው፡፡ ይህ አቅም ግን መሬት ላይ ወርዶ ስናየ ወኔ ብቻ ይመስላል፡፡ ከፕሮፓጋንዳ ያለፈ የፈረንጆቹን ደጅ እንዳይጠኑ የሚያደርጋቸው አይደለም፡፡ “ደርግ” በ1977 የነበረፈውን ድርቅ ለዓለም ይፋ አድርጎ የነበረ ሲሆን የዚያን ጊዜ […]
The post ፕሮፓጋንዳው ስብዓዊነት ይኑረው!!! ሰው እየሞተ ነው!! ቁጥሩን ቤቱ ይቁጠረው!!! ግርማ ሰይፉ appeared first on ሳተናው .
ዶክተር አክሊሉ ሀብቴ አቋማቸውን በየጊዜው በመቀያየር፡ የዋሽንገትን ዲሲ ቅድስት ማርያምን ወደ አቡነ ማትያስ ጉያ ለመክተት ከፈለጉት ሰዎች ጋራ መስማማታቸው ሰውን ግራ አጋባው። ሙሉውን ለማንበብ የሚቀጥለውን ሰንሰለት በመጫን ይመልከቱ። የዶክተር አክሊሉ አቋም የዶክተር አክሊሉ ሐብቴ አቋም ሰውን ግራ አጋባው ጥቅምት 15 ቀን 2008 …