ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎TPLFCadets‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) “ፖለቲካዊ አመራሩ እንጂ ወታደራዊ ክፍሉ ጤነኛ ነው” እሚል መልእክት አደገኛ አካሄድ ነው:: በዝርፊያ በኢኮኖሚ ራሳቸው ያደላደሉ እና የፈረጠሙ ወታደራዊ መኮንኖችን ያቀፈው በሳሞራ የኑስ የሚመራው …

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል። Read more »

እውነት ይህ የጉንበት 20 ፍሬ ሳይሆን የጉንበት 20 እሬት( ናይ ጉንበት 20 ፍረ ተለይ ኾነስ ዕረ) ነው። የህወሓት መንግስት ሕገ ወጥ ግንባታ በሚል ሰበብ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የድሃ ኑዋሪ ቤቶች ወደ ኣፈር እየቀየራቸው ይገኛል። የዚህ ወደር የማይገኝለት ግፍ በማይካድራ 700 …

በ10 ሺ የሚቆጠሩ ቤቶች ይወድማሉ !!! የትግራይ መንግስት የደረሰበት የኣስተሳሰብ ዝቅጠት እጅጉን ኣሳሳቢ ነው። Read more »

ጉድ በል ትግራይ … !!! ¥¥¥¥¥¥¥¥¥ የህወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የጨረሰ ኣንድ ግዙፍ ፕሮጀክት ይዘው መጥተዋል። የንፁ መጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ፣ ወጣቶች ከስደት የሚገላግልና የስራ እድል ለመፍጠር የሚጠቅም ፋብሪካ ለመገንባት፣ ገበሬው ለመስኖ ልማት ለመሰማራት፣ የመብራት ተደራሽነት ለማስፋት የሚጠቅም ግድብ …

ለትግራይ ክልል የሕወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የተገዙ V_8 መኪኖች ጁብቲ ወደብ ደረሱ:: Read more »

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጸሃይ የሚሞቅ ውሻ ሁሉ ሞኝ የሚመስላቸው ሕወሓቶች ካለፉት ሳምንታት ጀምረው ለሶስት ወራት የሚቆይ የኢህአዲግ ከፍተኛና መካከለኛ የአመራሮች ስልጣናን …

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው? Read more »

ተባራሪው ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ  By Amdom Gebresilasie =========== በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ። የተከበሩ ኣቶ ኣፅበሃ ግን ኣይገርሙም? እምባስነይቲን ወክለው ፓርላማ የገቡት ዘንድሮ ለ2ኛ ግዜ ነበር። …

በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ። Read more »

በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው::ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል:: የኢህኣዴግ ውጥረትና የኣቦይ ስብሓት ጭንቅ ።።።።።።።።።።።።። ሰሞኑን ኢህኣዴግ በኣዲስ ኣበባ ስብሰባ ማካሄድ ጀምሮ ነበር። ስብሰባው ከተጠበቀው በላይ ውጥረት የተሞላበትና የድርጅቶች ሞቧደን የታየበት ነበር። ቡዱኖቹ ህወሓትና ደህዴን በኣንድ በኩል፤ …

በኢሕኣዴግ ማእከላዊ ኮሚቴ የሕወሓት ተሰሚነት እያሽቆለቆለ ነው::ለጄኔራሎች እና ለደህንነት ሹሞች ተማጽኖ ቀርቧል:: Read more »

የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPDM‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎MollaAsgedom‬ ሞላ ኣስገዶም የዴምህት ሊቀ መንበር ሁኖ ለኣመታት በኣስመራ መቆየቱና በ2007 ዓ/ም መጨረሻ ወር ማለት ጳጉሜ 800 የሚያክሉ ወታደሮች ኣስከትሎ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ የሚታወቅ ነው። …

የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ:: Read more »

ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ ) እነዚህን ከስር የምትመለከቷቸውን ፎቶዎች ወዳጆቼ ከባህር ዳር ዛሬ ሌሊት ላኩልኝ። ስለ ፎቶዎቹ ምንነት ባጭሩ ላስቀምጥ ተደብዳቢው — አማራ! ደብዳቢው— ወያኔ ትግሬ! የድብደባው ምክንያት— አማራ መሆን! ተጠያቂ —የለም!!! ይህንን ለማስቆም የሚቆም አማራ— …

ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

“የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል”……ህወሓት “የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል በተለይ ፌስቡክ የሚጠቀም ከ እኛ(ህወሓት) ርቆ ሂደዋል” የሚል ድምዳሜ የቀረበው በመቐለ ከተማ በተካሄደው የዞኑ የወጣቶች ኮንፈረስ ነው። የህወሓት መሪዎች ሰሞኑን የመቐለ ወጣት የባጃጅ ሹፌሮች ለኣራት ቀናት በማመፃቸው ከፍተኛ ድንጋጤ የፈጠረባቸው ሲሆን፡ ለወጣቱ …

የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል :: ……ህወሓት Read more »

የኢትዮጵያን ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ እና ህዝበ ሙስሊሙ በፊርማው ጥያቄዬን በሰላማዊ መንገድ ያቀርቡልኛል ያላቸን ኮሚቴዎችንን አሸባሪ በማለት የሚዎነጅለው ጀሀዳዊ ሀረካት የተሰኘውን ዶክመንተሪ ፊልምን ያዘጋጀው የወያኔ ለጋሲ አስቀጣይ የሆነው ብርሀኔ ንጉሴ የተባለው ግለሰብ አዲስ የሰራው ቤዛ የተሰኘ ፊልም በማህበራዊ ሚዲያ ፊልሙን እንዳታዩ የሚል …

የጀሀዳዊ ሀረካት ዶክመንተሪ አዘጋጅ የተሰራው አዲስ ቤዛ የተሰኘ ፊልም ላይ በማህበራዊ ሚዲያ የቦይኮት ዘመቻ ተካሄደበት:: Read more »

የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaProtests‬ ‪#‎Qimant‬ ‪#‎TekilDingay‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎TPLF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከትላንትና ጠዋት ጀምሮ የሚደርሱ መረጃዎችን ተከትሎ ለማረጋገጥ እንደተቻለው የሕወሓት የመስፋፋት ፖሊሲ እና ታላቋን ትግራይ የመመስረት አላማውን ለማሳካት ሲል የሚሰራቸው …

የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል:: Read more »

የኦሕዴድና የብአዴን አባላት ራሳቸውን ነጻ የሚያወጡበት ግዜ ላይ መሆናቸውን ሊገነዘቡ ይገባል:ነገን አትፍሩት! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የኦሕዴድ ይሁን የብአዴን አባላት በባርነት ውስጥ መሆናቸው እሙን ነው:;ሃሳባቸውን በነጻነት መግለጽ አይችሉም ወክለነዋል ስለሚሉት …

የኦሕዴድና የብአዴን አባላት ራሳቸውን ነጻ የሚያወጡበት ግዜ ላይ መሆናቸውን ሊገነዘቡ ይገባል:ነገን አትፍሩት! Read more »

የግድያ ዛቻ በዓረና ኣባላት ላይ፥ **~*~*~*~*~*~*~** በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ራውያን ከተማ ኑዋሪ የሆኑት ኣቶ ሓዱሽ ገብረእግዚኣብሄር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ስልክ እየደወሉ የግድያ ዛቻ እየደረሰባቸው ነው። “ሰዎቹ ፅህፈት ቤቱ ዘግተህ ለመንግስት ይቅርታ ካልጠየቅህ በራስህ ሞት እንደፈረድክ ቁጠረው” የሚል ዛቻ እያደረሱባቸው ይገኛሉ። …

ሕወሓት መራሹ አገዛዝ በአረና ትግራይ አባል ላይ የግድያ ዛቻ ሽብር ፈጸመ:: Read more »

የኦሕዴድ የብኣዴን አመራሮችና አባላት በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መሪነት ግምገማ ተቀምጠው እየተናከሱ ይገኛሉ:: የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ኦነግ እና ለውጥ ፈላጊው ሃይል የኦሕዴድን መዋቅር ተጠቅሞ በኢሕኣዴግ ላይ ሕዝቡን አሳምጿል ድርጅታችንን ገበናውን አጋልጣችሁ ሰጣችኋል ወዘተ በሚሉ አጠቃላይ ወቅታዊ የኦሮሚያ ጉዳይ ዙሪያ የኦሕዴድ …

የኦሕዴድ የብኣዴን አመራሮችና አባላት በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መሪነት ግምገማ ተቀምጠው እየተናከሱ ይገኛሉ:: Read more »

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ቀብር/ለቅሶ እንሂድ ሲሉት ሰው ነው ትግሬ የሞተው የሚለው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማልፈልገው እና ያልሆንኩት የትግራይ ማንነት …

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው:: Read more »

የወልቃይት ፖለቲካና ተቃዉሞ በዳባት አካባቢ – ግርማ ካሳ የኢሕአዴግ መንግስት ላይ እየቀረበ ያለው ተቃዉሞ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። በስሜን ጎንደር ዳባት ከተማና አካባቢ ተቃዉሞ እንደተነሳም እየሰማን ነው። ተቃዉሞው ወደ ወረዳዉና የቀበሌ መንደሮች እየተዛመተ እንደሆነ ነው ዘገባዎች የሚጠቁሙት። ዳባት ከጎንደር …

የወልቃይት ፖለቲካና ተቃዉሞ በዳባት አካባቢ – ግርማ ካሳ Read more »

ዓረና_መድረክ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ። ዓረና_መድረክ በኣራት ኣንገብጋቢና ኣስቸኳይ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ክልላዊና ሃገራዊ ርእሰ ጉዳዮች ኣስመልክቶ ለ20 / 06 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የጠራው ሰለማዊ የተቓውሞ ሰልፍ የህወሓት መሪዎች ኣግደውታል። ሰልፉ ከኤርትራ በመጡ ታጣቂዎች ታግተው ስለተወሰዱ …

ዓረና መድረክ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ። Read more »

በጥላቻ ክብረ ወሰን የተቀዳጁት የትግራይ ልጆች AchamYeleh Tamru ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያዊነትን መሰረት ካቆሙት አንዱ የትግሬው ገዢ በዝብዝ ካሳ ወይንም የኋላው ንጉሰ ነገስት አጼ ዮሀንስ አራተኛ ናቸው። በአጼ ዮሀንስ አራተኛ ዘመን የትግራይ ምድር የኢትዮጵያ ማዕከል ነበረች። የትግራይ መሬት ከዛሬ 130 ዓመታት በፊት …

በጥላቻ ክብረ ወሰን የተቀዳጁት የትግራይ ልጆች – AchamYeleh Tamru Read more »

ትግሬና ሌሎች ( ሄኖክ የሺጥላ ) ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት ኣይነት ህዝቦች ኣሉ ። የመጀመሪያዎቹ እና ህገ መንግስታዊ መብታቸው ቢከበርም ባይከበርም ፥ ያለ ኣንዳች ቅሬታ እና በፍፅም መንግስታዊ ፍቅር ስር የሚኖሩት ትግሬዎች ሲሆኑ ፥ የተቀሩት ሌሎች የሚባሉት ናቸው። ከትግሬ ወገን የሆነ …

ትግሬና ሌሎች ( ሄኖክ የሺጥላ ) ባንድ ሃገር ሁለት ዜጎች ! Read more »

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች) ቢቢኤን:  ህወሃት የሚሸሸዉ ባዶ እጁን ሳይሆን ካገሬዉ ህዝብ ላይ ሰርቆ ያካበተዉንና የአገሬዉን ህዝብ ሐብት በድጋሚ እየዘረፈ ነዉ የሚሉት የሻሸመኔ ነዋሪዎች አገሪቷን የተቆጣጠረዉ አምባገነናዊ መንግስት በስልጣን መዋቅርና …

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች) Read more »

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎TPLF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔን ትንፋሽ በጣረ ሞት የሸበበው የኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል::በተለያዩ ወረዳዎች የቀጠለው ተቃውሞ ሕዝቡ በወያኔ አገዛዝ የሚደረግበትን የፖለቲካ …

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ:: Read more »

ሕወሃት በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ አይሁድ ስርአትን የመዘርጋት ምስጢራዊ እቅድ አለው። Minilik Salsawi የትግራይ ይሁድ ለመፍጠር ማለት ልክ እስራኤላውያን በአለም ተሰራጭተው ቁልፍ ቦታዎችን በመያዝ እይስፈራሩ እንደሚኖሩት ሁሉ የትግራይ ተወላጆችም በህወሃት ውሳኔ መሰረት በአገሪቷ ቁልፍ ቦታዎችን በምያዝ ኢትዮጵይውያንን እያስፈራራ ለማኖር እና ለመግዛት …

ሕወሃት በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ አይሁድ ስርአትን የመዘርጋት ምስጢራዊ እቅድ አለው። Read more »

ግርማ ካሳ  = ሕወሃቶች ፎቅ ይሰራሉ ብአዴኖች ሎተሪ ይሸጣሉ – ግርማ ካሳ ከኢትዮጵያ በቅርብ ከመጣ ከአንድ ወዳጄ ጋር አወራን። ከጥቂት ወራት በፊት ብአዴን በባህር ዳር ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ፣ የተገኘ ። በስብሰባው ከፍተኛ ጭቅጭቅ እንደነበረ ነገረኝ። ከዚህ ወዳጄ ባገኙሁት መረጃ፣ በተለይም …

ሕወሃቶች ፎቅ ይሰራሉ ብአዴኖች ሎተሪ ይሸጣሉ !!! Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገሪቱ መጭውን ጊዜ ኣስመልክቶ የሕወሓት ወታደራዊ ባለስልጣናት ስብሰባ በመቀመጥ የተወያዩ ቢሆንም በሰራዊቱ ላይ ያለውን መተማመን አጅግ የወደቀ አና ለውጊያ ሞራል የለውም የሚል መደምደሚያ ላይ መድረሳቸው ታውቃል። ከዚህ ቀደም እንደተባለው የትግራይ ሚሊሻዎችን በወታደራዊ መልኩ ማደራጀት የትግራይ ወጣት …

ሰራዊቱ ለውጊያ የሚሆን ሞራል የለውም ሲል የሕወሓት ወታደራዊ ሹማምንት ስብሰባ ጠቆመ። Read more »

ከይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ኣሰጣጥ ጋር በተያያዘ በኣዲስ ኣበባ ከፍተኛ ተቃውሞ ይነሳል የሚል ስጋት ኣይሏል። የኦሮሞ ገበሬዎችን ለማፈናቀል ሲነሳ በተቃውሞ ምክንያት መግቢያ መውጫ ያጣው የሕወሓት ኣገዛዝ ፊቱን በማዞር የኣዲስ ኣበባ ነባር ነዋሪዎችን ኣፈናቅሎ በምትካቸው በሕወሓት ስር ያሉትን የኣንድ ብሄር ትግሬ ካድሬዎችና …

ከይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ኣሰጣጥ ጋር በተያያዘ በኣዲስ ኣበባ ከፍተኛ ተቃውሞ ይነሳል የሚል ስጋት ኣይሏል። Read more »

ማስተር ፕላኑ ይቁም ከተባለ፤የታሰሩት ይፈቱ፣ገዳዮችም ለፍርድ ይቅረቡ! (ይድነቃቸው ከበደ) “….የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ንጹሃና ዜጎች በመንግሥት ታጣቂ ኃይሎች መገደላቸውን አስመልክቶ፣ መጽናናትን ለቤተሰቦቻቸው ከመመኘት ባለፈ ምንም አይነት ውሳኔ አለማሳለፉ ፣በእርግጥም ውሳኔው የኦህዴድ እንዳልነበረ የሚያሳብቅ ነው፡፡” “የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ …

ማስተር ፕላኑ ይቁም ከተባለ፤የታሰሩት ይፈቱ፣ገዳዮችም ለፍርድ ይቅረቡ! (ይድነቃቸው ከበደ) Read more »

የህወሓትን የጓዳ ወግ ማወቅ አስቸጋሪ የነበረበት ዘመን እንደዋዛ አልፎአል። ዛሬ ቀዳዳቸው በዝቶ፤ ቴክኖሎጂውም አግዞ የፈፀሙት ብቻ ሳይሆን ያሰቡትም በቀላሉ ይገኛል። ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነው። መረጃ ከሌለ ምንም ነገር የለም። ለችግሮች መፍትሄም አይገኝም። ወያኔ ዛሬ በአስር ሺዎች ኦሮሞዎችን በገፍ የሚያስረው ስለ …

ህወሓት እንዴት ሰነበተ? – ከተስፋዬ ገብረአብ Read more »

ሰሞኑ የኦሮሞ ህዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት በማድረግ የኦፌኮ_መድረክ ምክትል ሊቀ መንበር ኣቶ በቀለ ገርባ የሚገኙባቸው በመቶ የሚቆጠሩ ወጣቶችና ፖለቲከኞች እያሰረ መሆኑ፣ ትናንት ደግሞ የኦፌኮ_መድረክ ዋና ፀሓፊ ኣቶ በቀለ ነጋ ድብደባና ዛቻዎች እንደ ደረሳቸው ፤ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የነበረው ወጣት …

ህወሓት ወጣቶችን ልታስር ተዘጋጅታለች። Read more »

እንደ ወያኔ አይነት ውርጃ ፈሪ አገዛዝ ንጹሃንን ያልታጠቁ ሰላማዊ ዜጎችን ይገላል – ያስራል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ ፈሪ ነው::የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና ያሌለው ሙልጭ ያለ ፈሪ አገዛዝ .. ወንድ እና ጀግና …

ወያኔ ፈሪ ነው::የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና ያሌለው ሙልጭ ያለ ፈሪ አገዛዝ .. Read more »

የትግራይ ህዝብ ውርደት = Amdom Gebreslasie ************ በኣሁኑ ሰዓት በድርቅ ምክንያት 1.2 ሚልዮን ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠባበቅ ሲሆን 1.5 ደግሞ በሴፍትኔት እርዳታ( ሰርቶ ለምግብ) በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ ሆኖ እንደሚገኝ የትግራይ ክልል ኣደጋ መከላከልና ዝግጁነት ፅህፈት ቤት ሰነዶች ይገልፃሉ። …

የትግራይ ህዝብ ውርደት :- 1.2 ሚ. ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠበቅ -1.5ሚ. ሰርቶ ለምግብ በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ Read more »

ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ እሳት ራሱ ይቃጠላል::ሕወሓት ተረት ተረት የሚሆንበት ቀን ደርሷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬ Minilik Salsawi – የኢትዮጵያን ሕዝብ በጎሳ እና በጎጥ ከፋፍሎ ለመግዛት የሞከረው ሕወሓት በተደጋጋሚ የሕዝቡ አንድነት እሳት እየሆነበት መጥቷል::ለስልጣኑ መስረዘሚያ የተለያዩ መርዘኛ የግጭት …

ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ እሳት ራሱ ይቃጠላል::ሕወሓት ተረት ተረት የሚሆንበት ቀን ደርሷል:: ‪ Read more »

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: በህወሃት የተጠነሰሰዉ ሴራ የዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ አካባቢዉን ሙሉ በሙሉ የጦር አዉድማ አድርጎታል:: በነፍስ ገብያ ያሉ ቁጥር 4 እና ቁጥር 3 የሰፈራ ጣቢያ ያሉ ህፃናት እና ሴቶች ህይወት ተቀጥፎል:: የተረፊት በቋራ …

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: Read more »

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Gojjam‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎MiilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የመከላከያ ሰራዊቱ በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ የማብራሪያ ጥያቄ በማንሳቱ ግምገማ እንዲገባ የተደረገ መሆኑ የተሰማ ሲሆን ከባድ ውጥረት ለረዥም ጊዜያት …

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ:: Read more »

የ-ማስታወቂያ አላማ አዲስ ነገርን ለብዙ ዘመን የምታውቀው ፣ የምታውቀውን ደሞ አዲስ አስመስሎ ማቅረብ ነው ይላል አንዱ ፈረንጅ ፣ በራሱ በፈረንጁ ቋንቋ አባባሉ እንዲህ ተጽፎ ነበር ( Advertisement is making the new familiar and the familiar new )። አዎ አንዳንድ የፖለቲካ …

ድሃው የትግራይ ገበሬ ( ኄኖክ የሺጥላ ) Read more »

የዓዲ ግራት ወይም የዓጋመ ኣገር ሽማግሌዎች ቁጣ ህወሓትን ክፉኛ ኣስደንግጠዋል። Amdom Gebreslassie የኣገር ሽማግሌዎቹ ሰሞኑ የምስራቃዊ ዞን ኣስተዳዳሪ ወይዘሮ ያለም ፀጋይና ከክልል የመጡ ባለስልጣናት ያደረጉት ስብሰባ በዓጋመ ብሎም በትግራይ ኣጋጥሞ ያለው ምስቅልቅሉ የወጣው ዘርፈ ብዙ ችግር ለመፍታት ያለው ብቸኛ ኣመራጭ …

የዓዲ ግራት ኣገር ሽማግሌዎች ቁጣ ህወሓትን ክፉኛ ኣስደንግጠዋል። Read more »

ወያኔ ትግሬ ስጋ እንጂ ነብስ የለውም ( ኄኖክ የሺጥላ ) የፍገራ ፖለቲከኛ ፣ ወያኔና ትግሬ አንድ አይደሉም ይላል ። ይህ የሞግዚት ፖለቲካ ነው፣ ይህ ቀላዋጭነት ነው ፣ ይህ ስቃይን በአንቀልባ መሸከም ነው ፣ ይህ ራስን መካድ ነው ። እውነቱ ግን …

ወያኔ ትግሬ ስጋ እንጂ ነብስ የለውም ( ኄኖክ የሺጥላ ) Read more »

ኢሕአዴግን ወደ መቃብር ለማውረድ ለትግሉ መቀጣጠል የእያንዳንዳችን ሚና በጽናት ይጠበቅብናል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ከሕወሓት/ኢሕአዴግ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን የጠበቃችሁ፤ ከሕወሓት/ኢሕአዴግ ሥልጣን መጋራት የፈለጋችሁ፤ ከሕወሓት/ኢሕአዴግ የእምነት፣ የፕሬስና የሃሳብ ነጻነት የጓጓችሁ፤ ‘ከሕወሓት/ኢሕአዴግ ጋር ተስማምቶ መሥራት ይቻላል’ የምትሉ፤ ተስፋ …

ኢሕአዴግን ወደ መቃብር ለማውረድ ለትግሉ መቀጣጠል የእያንዳንዳችን ሚና በጽናት ይጠበቅብናል። Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : የቀድሞውን ወታደራዊ ስርኣት ለመጣል የአሁኑን የሽምቅ ሽብራዊ መንግስት ለማንገስ በበረሃ ትግል የተሳተፉት የኢሕኣዴግ ድርጅቶች በሃገሪቱ የትግል ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው::በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራትን ለማስፈን እጅ ለእጅ ተያይዘን በጋራ ታግለን ህዝባዊ ነጻነትን እናረጋግጣለን በማለት ጫካ የተደባለቁት …

በሕወሓት የበላይነት የብአዴን አስረሽ ምችው – ፈንጠዝያ ባርነት እስከመቼ ? Read more »

(በብአዴን/ኢህዴን 35ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ የጻፍኩት) የህወሓት ፈተና – ‹‹የታገልኩት፣ የቆሰልኩት፣ የሞትኩትም እኔ ብቻ ነኝ እና የታሪኩ ባለቤትም የትግሉ ውጤት ይበልጥ ተጠቃሚም መኾን ያለብኝ እኔ ነኝ››። ይህ ትርክት ጫፍ ሄዶ ሄዶ ኢዲሞክራሲያዊነት እና ጠባብነት የወለደው ኾኖ ወደ ትምክህተኝነት ሊያድግ ይችላል። ኣብዛኞቹ የዚህ ፈተና ሰለባ የኾኑ የድርጅቱ ኣባሎች ብ1993ቱ የድርጅቱ የውስጥ ትግል የተሸኙ ሲኾን የነሱ ደጋፊዎች እዚሁ የማሕበረሰብ ሚዲያ ላይ የሚያሳዩት ትምክህት አሁንም አለ። ድርጅቱ የዚህ አይነቱ አዝማሚያ ዋናው ፈተናው ሲኾን በቀጣይ የቀሩ ትርፍራፊ የማጽዳት ስራዉን አጠናክሮ የማካሄድ ሓላፊነት አለበት። ይህንን ፈተና ተቋቁሞ እኩልነት በመቀበል የታገልነው በጋራ እና ለጋራ ጥቅም ነው በማለት እዚህ ለበቃ አብዛኛው አባሉን በዚህ አስተሳሰብ ዙሪያ ማሰለፍ ከቻለ ህወሓት ውጤታማ ይኾናል። ብአዴን፦ ያለፉ ስርዓቶች፣ በተለይ የአጼኣዊው የዘውድ ስርዓት፣ ናፍቆት። ይህ በእኩልነት ያለማመን የአንዳንድ የብአዴን ትልቁ ፈተና ነው። የጥንት ታሪኮች የአንድ ብሔር ይኾኑ ዘንድ የመመኘት ከዚህ በዘለለም የትምክህት ሃይሉ የሚያራምደው በአለፉት ስርአቶች የተፈጸሙ በደሎች የመካድ አዝማሚያ። ብአዴን የዚህ አይነቶቹ አባላት ሽኝቶ ብቻ ሳይኾን የተፈጠረው አዲስ የኢትዮጵያዊነት የእኩልነት ትርጉም አልጥም ብሏቸው ወደ ድሮ አመለካከታቸው በመኮብለል ብዙ አባላቶቹ እና አመራሮች ሳይቀር ከመስመሩ ወጥተዋል። አንዳንዶቹ ወደ ትክክለኛ ቀለማቸው በመሄድ ፓርቲዎች አቋቁመው ብአዴንን ዞረው ታግለዉታል። ይህንን ፈተና ተቋቁሞ የጋራ ሀገር ነው ያለን የልፉት ስርዕእቶች ሁላችንንም በድለዋል። እነዚህ ስርዓቶች ላይመለሱ በተባበረ ክንድ ተወግደዋል። ስርዓቶቹን ለማስወገድ የአማራ ብሔር ተወላጆችም አኩሪ ተጋድሎ መፈጸማቸውን ማስተማር […]

እሁድ 21 / 02 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ ማይክሮፎን በመያዝ ከ1 ዓመት እስከ 29 ዓመት ዕድሜ ክልል የሚገኝ ማንኛውም ሰው የማጅራት ገትር( ኣንቅፂ) ክትባት መውሰድ እንዳለባቸው በጥብቅ እየታዘዘ ነው። Amdom Gebreslasie በኣሁኑ ሰዓት የትግራይ ክልል ጨምሮ በድርቅ የተጠቁ ኣከባቢዎች …

የማጅራት ገትር ወረርሺኝ( ኣንቅፂ) ድርቅ በመታቸው ኣከባቢዎች ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል። Read more »

ኣመፁ በወረዳው ትምህርት ፅህፈት ቤት ሓላፊዎችና የወረዳው ኣስተዳደር ላይ ያነፃፀረ ሲሆን በወረዳው የሚገኙ ከ53 በላይ ትምህርት ቤቶችያሉ ርእሳነ መምህራንና ኣስተማሪዎች የሚጠይቋቸው የእድገት፣ የዝውውር፣ የእርከን፣ የውጤት ተኮርና የመልካም ኣስተዳደር ጥያቄዎች በኣግባቡ ለመመለስ ባለመቻላቸው ነው። የወረዳዋ ኣስተማሪዎች ያስነሱት ጥያቄዎች በኣግባቡ ምላሽ ሊያገኙ …

በእንደርታ ወረዳ 10 ሱፐርቫይዘሮች የሚመሩት የመምህራን ኣመፅ ተነስተዋል። Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እንደኔ ሐይለማርያም ደሳለኝ የሚናገረው ንግግር ሁሉ ጊዜውን ያላገናዘበ ሕዝብ የሚያውቀውን ጉዳይ ያልመዘነ በእውነት ላይ ያልተመሰረተ በደመነፍስ የሚናገረው የጅል ፖለቲካ ድምር ውጤት ነው::የተመከረውን እና የተባለውን ሁሉ መልሶ የሚያስተጋባ በጥቂት ቡድናዊ ማፊያዎች የሚነዳ የአገር መሪ አለ ብሎ …

የሐይለማርያም ደሳለኝ ጅል ፖለቲካ ሕወሓት ከሚተገብረው ሐቅ የተለየ ነው:: Read more »

” የመጣው እርዳታ ጥቂት ነው … !” ~*~*~*~*~*~*~*~*~ (የቀበሌ ኣመራሮች) Amdom Gebreslasie  በኣሁኑ ወቅት በሃገር ኣቀፍ ደረጃ ከ8.3 ሚልዮን ህዝብ የድርቅ ሰለባ መሆኑ የሚታወቅ ነው። በድርቅ የተጠቁ የትግራይ ቀበሌዎች ኣመራሮችና ካድሬዎች ህዝቡን እየሰበሰቡ ” ለቀበሌያችን የተመደበ የእርዳታ እህል በጣም ጥቂትና …

በድርቅ የተጠቁ የዓረና ኣባላት በትግራይ የእርዳታ እህል ድርጅታቹ ይስጣቹ ተብለው ተለይተዋል። Read more »

  የትግራይ ክልላዊ መንግስት በድርቁ ጉዳይ መግለጫ ይሁን የመከላከል ስራ ሳይሰራ ቆይተዋል።ትናንት 07/02/2008 ዓ/ም በድርቁ ከፍተኛ ጉዳት ከደረሳቸው ወረዳዎች ኣንዱ ወደ ሆነው ኣፅቢ ወንበርታ ደርሰው ጉዳቱ ተመልክተዋል።ኣፅቢ ወንበርታ በርካታ እስሳት ሙተዋል፣ የሰው ሂወትም ኣልፎበታል። በርሃቡ ከፍተኛ ጉዳት የደረሳቸውና ሂወታቸው በኣጣብቂኝ …

በድርቁ ጉዳይ ኣቶ ኣባይ ወልዱ ምን ነካቸው…? Read more »

Amdom Gebreslasie  – ራስዋ የማታደርገውን ነገር ለዓፋር ክልላዊ መንግስት ኣስተዳዳሪ እሷ ኣጋር ብላ የምትጠራው ኣብዴፖ ለዓመታት በሊቀ መንበርነት የመራው ዓሊ ሴሮ ከሊቀ መንበርነቱና ኣስተዳዳሪነቱ ለማንሳት ስትሞክር በኣፍዋ ሽኖባታል። ጉዳዩ በያዝነው ዓመት ህወሓትና ራሷ ጠፍጥፋ የሰራቻቸው የኢህኣዴግ ኣባል ድርጅቶች ጉባኤዎቻቸው ኣካሂደው …

የዓፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር ዓሊ ሴሮ ህወሓትን ኣናትዋን ብሎ ቀልቧን ገፎ ልቧን ኣዝሮ መለሳት። Read more »

ዛሬ ወደአንድ ሆስፒታል ጎራ ብየ ነበር ….(አይዞን በሰላም ነው) እና የገረመኝን ነገር አስተዋልኩ ባለቤቱን ጨምሮ አራት ዶክተሮች አሉ አራቱም ከአንድ ብሔር የወጡ ለመሆናቸው የአነጋገራቸው ቅላፄና ስማቸው ይገልፃል …. የገረመኝ ይሄ አይደለም ነርሶቹ ሁሉም በሚባል ሁኔታ ከአንድ ብሄር የወጡ መሆናቸውን ማወቅ …

ይሄ ነገር ዘረኝነት ይሆን እንዴ፡) (አሌክስ አብርሃም) Read more »

የእስካሁኑ ሳያንስ አሁንም ይጨፈርብን? – (ከኢትዮጵያ ልጅ) የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን) የኤርትራ ቴሌቪዥን ሆነ እንዴ? ያስባለኝን ጥያቄ እንዳነሳ ያደረገኝ በነሐሴ መጨረሻና በጳጉሜን ወራት በተለያዩ ቀናት ደጋግሞ የኤርትራ ስደተኞች በስደት በሰፈሩበት ቦታ ላይ የነፃነት ትግል የጀመሩበትን 54ኛ ዓመት በዓል በኢትዮጵያ …

ወያኔ የሻዕቢያ ጉዳይ ፈጻሚና ተላላኪ ነው – ተጠያቂነት ይኑር በአገር አይቀለድ፡፡ – ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ቁስለት ነው Read more »

Amdom Gebreslasie የመንግስት ኣካላት ይሁኑ ኣይሁኑ ለህዝቡ ግልፅ ያልሆኑ ኣካላት በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ የሚገኘው የዮዲት ጉዲት ( ጋዕዋ ) መቃብርና በዙርያው የሚገኙ ተዛማጅ ቅርሶች ወዳልታወቀ ቦታ ነቅለው ሊወስዱ ሲሞክሩ ከኣከባቢው ህዝብ ጋር ተጋጭተዋል። መቃብሩ የሚገኝበት ወረዳ ክልተ ኣውላዕሎ፣ ኣይናለም ቀበሌ፣ …

በትግራይ ክልተ ኣውላዕሎ የህዝባ ቁጣ ተቀሰቀሰ። Read more »

Amdom Gebreslasie = ትናት መቐለ ዩኒቨርቲ በድምፂ ወያነ ሬድዮ የሚያስተላልፈው ፕሮግራም ስከታተል ነበር። በፕሮግራሙ ስለ የኣዲሱ ዓመት የትምህር መጀመር፣ ስለ ጂቲፒ_2 እየተካሄዱ ያሉት ስልጠናዎች (ስብሰባ) በመካሄድ ላይ መሆኑ፣ በስብሰባው መሃል በዩኒቨርስቲው ስላለ ሙስና በተለይ የምግብ መበላሸትና ችግር ተማሪዎቹ ጠንከር ያለ …

“…ቢርባቹም እንዳታምፁ…!” መቐለ ዩኒቨርስቲ Read more »