<<የነፃነት ትግላችን ዋነኛ ምሰሶ ለነፃነታችን በፈቃደኝነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናችን ነው።>>  ማዲባ “Long walk to Freedom” (Natnail Feleke= Zone 9 ) አንዳንዴ <<ተስፋ>> ጠላታችን ይሆናል። ነገሮች እንደሚሻሻሉ ወይንም ከዚህ የባሰ እንዳይከፉ እያልን በተስፋ እየተታለልን ማድረግ የሚገባንን ሳናደርግ ወደን ሳይሆን ተገደን እንከፍላለን። …

የነፃነት ትግላችን ዋነኛ ምሰሶ ለነፃነታችን በፈቃደኝነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናችን ነው። ማዲባ (Natnail Feleke) Read more »

በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ትናንት ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ቀደም ሲል አቃቤ ህግ፣ ለከፍተኛው ፍ/ቤት በተከሳሾቹ ላይ ያቀረባቸው ማስረጃዎች በአግባቡ ታይተው አልተመዘኑልኝም በሚል የጠቅላይ ፍ/ቤቱ እንደገና እንዲመለከትለት አቤቱታውን ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ በአቃቤ ህግ አቤቱታ ላይ …

በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ Read more »

ጋምቤላ: የፌደራሊዝሙ ክሽፈት ማሳያ? – በዘላለም ክብረት ሐሙስ  – ጋምቤላ ከተማ፡ የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አዲሱን የስራ ዘመኑን የመጀመሪያውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ በማጽደቅ ያጠናቀቀ ሲሆን፤ በመዝጊያው ስነ ስርዓት ላይ በጊዜው የክልሉ ፕሬዝደንት የነበሩት ኡሞት ኡባንግ ባደረጉት ንግግር፡ ‹‹ጋምቤላን ወደ ቀድሞው …

ጋምቤላ: የፌደራሊዝሙ ክሽፈት ማሳያ? – በዘላለም ክብረት Read more »

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Freezone9bloggers‬ ‪#‎Photos‬ ‪#‎Happiness‬ #MinilikSalsawi የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ፣ ጦማሪ አቤል ዋበላ ፣ ጦማሪ አጥናፍ ብርሃኔ እና ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል።

#Ethiopia #Freezone9bloggers እውነት አሸነፈች:: ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን:: የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሰላሳ ስምንተኛው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ539 ቀናት የብይን ድራማ :: ከተለያዩ አለማቀፍ ሚድያዎች የመጡ ጋዜጠኞች ዲፕሎማቶች የጦማርያኑ ቤተሰቦች እና ወዳጆች እንዲሁም አገር ወዳ ወገን ወዳድ የሆኑ በርካታ ኢትዮጵያውያን የዞን …

ለ539 ቀናት የተንገላቱት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የቀረበባቸው ክስ ምንም ደጋፊ ማስረጃ ስላሌለው ነጻ ወጥተዋል:: Read more »

CPJ Zone 9 Bloggers Ethiopia - CPJ will honor Zone 9 bloggers with 2015 International Press Freedom Awards.

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የሲፒጂ አለማቀፍ የፕሬስ ነጻነት የ2015 ሽልማት ተሸላሚ ሊሆኑ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪- CPJ will honor Zone 9 bloggers with 2015 International Press Freedom Awards. Minilik Salsawi – “ስለሚያገባን እንጦምራለን!” በማለት ለሕዝብ የዲሞክራሲን እና የሕግ ጽንሰ ሃሳብን በዳበረ መልኩ …

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የሲፒጂ አለማቀፍ የፕሬስ ነጻነት የ2015 ሽልማት ተሸላሚ ሊሆኑ ነው:: Read more »

የዞን 9 ጦማርያን ከታሰሩ አንድ አመት ከአምስት ወራት የተቆጠረ ሲሆን ወዳጅ ጋዜጠኞችን ጨምሮ ከጠቅላላው ዘጠኝ እስረኞች መካከል አራት ጦማርያን አሁንም በእስር ላይ በመሆናቸው ሁለተኛ እንቁጣጣሻቸውን በቅሊንጦ እስር ቤት ያከብራሉ ፡፡ ባለፉት አንድ አመት ከአምስት ወራት 36 ግዜ ፍርድ ቤት የተመላለሱ …

የዞን 9 የ2007 ዓ/ም የእስር መስመር Read more »

የዞን9 ጦማርያን ጉዳይ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። #Ethiopia #Freezone9bloggers #KangarooCourt በነሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ ለዛሬ በተደጋጋሚ የተላለፈው የብይን ጥበቃ በድጋሚ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። በዳኞች አለመሟላት የተነሳ ችሎቱን ማስቻል አልችልም ብለው በቢሮ ተከሳሾችን እና …

የዞን9 ጦማርያን ጉዳይ ዳኞች አልተሟሉም በሚል ሰበብ ለ37ተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። Read more »

ሠላማዊ ትግል ስንል? በፍቃዱ ዘ ኃይሉ / Zone 9………. ሠላማዊ ትግል ደርዘ ብዙ ትንቅንቅ ነው፡፡ አንዳንዶች ‹ሕጋዊ መንገዶችን ብቻ መጠቀም ነው› ብለው የምናሉ፤ ነገር ግን በዚህ የማይወሰንበት ጊዜአለ፡፡ ሠላማዊ ትግል ከነፍስ ማጥፋት፣ አካላዊ ጉዳት ከማድረስ እና ንብረት ከማውደም መቆጠብን ብቻ …

ሠላማዊ ትግል ስንል? በፍቃዱ ዘ ኃይሉ Read more »

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የፍርድ ቤት ውሎ (Update) #Freezone9bloggers በዛሬው እለት የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የወያኔ ካንጋሮ ፍርድ ቤት ቀርበዋል::አራቱ ጦማርያን በፍቃዱ:ናትናኤል:አቤል:እና አጥናፍ በጥቁር ሱፍ ደምቀው በፍርድ ቤቱ ተገኝንዋል::ንጽሕናቸውን በተለያየ መንገድ እየገለጹ ያሉት እና የፍርድ ቤቱን ነጻ አለመሆን በተግባር ያሳዩት ጦማርያን በራስ …

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን የፍርድ ቤት ውሎ – የካንጋሮ ፍርድ ቤቱ ድራማ – ቀጠሮ ለ36ኛ ጊዜ ጳጉሜ 2 2007 Read more »