አንጀት የሚበሉ ጠቅላይ ሚኒስትር!

PM Hailemariam Desalegn. ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝሩት አማኑኤል

ሕዝብ አዋቂ ነው። የፖለቲካ ሶሲዮሎጂስቷ ቴዳ ስኮፖል በሚያሳምን ሁኔታ እንደገለጸችውና በአገራችን በተግባር እንደሚታየው ሕዝብ ዝም ቢልም አፈናን ተቀብሏል ማለት አይደለም። በአፈና ውስጥ ያለ ሕዝብ ዝም ሲል እንድም ብናገርም ለውጥ አላመጣም ማለቱ ነው፤ አንድም ማኩረፉንና መከፋቱን መግለጹ ነው፤ አንድም የተመቻቸ ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ አድብቶ መጠበቁ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

8 Comments on “አንጀት የሚበሉ ጠቅላይ ሚኒስትር!”

  1. አበባሉ ህዝብ ማን ነው የሚለውን ጥያቄ ከመለስን በኋላ ነው የምሰረው። ጥቅት የስልጣን ጥማት ያላቸው እልማታው ኃይላት… ገና ወጣት በሆኑ ተማርዎች የብጥብጥ ሃሳብ በማፍለቅ የህዝብን ክብር እንዲያጎድፉ መፍቀድ ያለብን አይመስለኝም…..
    ግን ለምን ስልጣን ፈላጊው ኃይል ቤቱ ወይም አሜርካን ቁጭ ብሎ ህዝብን ያስጨርሳል…

  2. ደደብ ወያኔ ህፃን ደግሞ ታውቃላችሁ ?
    የህፃናት መብት ታውቃላችሁን?
    ማን ላይ ነው የተኮሣችሁት እሥኪ እንነጋገር ከግንቦት ሠባት 1997 ጀምሮ ወያኔ በርካታ ህፃናትን ገሏል ይህም ከደርግ ሥርአት ሢነፃፀር ኡብላጫውን ቁጥር ትይዛላችሁ ግን አይቀርላችሁም እኛ የሥልጣን ሣይሆን የነፃነት የሉአላዊነት መቶቻችን በሌባ መንግሥት አጥተነዋል ግን ይመለሣል እመነኝ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*