ሕዝቤ ሆይ :- ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም። የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሉ ኣምባገነንና ኣሮጌ ስርዓቶችን ለማስወገድ ኣዲስ ኣይደለም። ሕዝቤ ሆይ :- ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – …

የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሉ ኣምባገነንና ኣሮጌ ስርዓቶችን ለማስወገድ ኣዲስ ኣይደለም። ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም። Read more »

የኮንሶ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!! – ይጠይቃሉ ?? ?? ?? ?? ?? ይህን ጥያቄ ለአገራችን የፖለቲካ ኃይሎችና ልህቃን አድርስልን ፣አደራ ያሉን የኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነት በንቃት እየተሳተፉ ያሉ ወጣቶች፣ የመንግስት ሠራተኞችና በህግ ሙያ /ዳኝነት ሼል የተሰማሩና በክረምት የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን በመከታተል …

የኮንሶ የድረሱልን ጥሪ– የአድማጭ ያለህ !!! Read more »

በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ #Ethiopia #KonsoProtests #EthiopiaProtests #SouthEthiopia Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኮንሶ የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ከተሻገረ ካለፉት ኣመታቶች ጀምሮ የሕወሓት መልሚ ኣገዛዝ …

በኮንሶ ውጥረቱ አይሏል። የሚገደለው የሚታሰረውና የሚፈናቀለው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። የምንሊክ ሳልሳዊ ዝርዝር ዘገባ Read more »

ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አንዳንድ ሰዎች በየዋሕነት በትግራይ ክልል የአማራ ሕዝብና ሌሎች ብሄሮች የሚኖር ይመስላቸዋል:: ይህ ትልቅ ስህተት ነው::በዚህ አጋጣሚ ለመናገር ያህል ጠንካራና እና ገፍቶ የሚሄድ …

ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ተቃውሞ እና የሹፌሮች ሾል ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ:: ፀረ-ሕዝብ መንግስታዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በምእራብ ሸዋ ጀልዱ እና ጊንጪ ተቃውሞና የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶችና የሚኒባስ የስራ ማቆም አድማ የተደረገ ሲሆን በጀልዱ ከተማ በርካቶች በወያኔ …

ተቃውሞ ና የሹፌሮች ሾል ማቆም አድማ በምእራብ ሸዋ ተካሄደ፤ወያኔያዊ ሽብርተኝነት ቀጥሏል Read more »

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Shashemene‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተማሪዎች እነ ነዋሪአኦች በጋራ ኣደባባይ ሰልፍ በመውጣት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በሕወሓት መሪነት የሚደረገው ግድያ እንዲቆም ኣጥብቆ …

በሻሸመኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ የተቃወመ ሰልፍ ተካሄደ። Read more »

የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionParties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የህዝብን ትግል ለማስጠበቅ የሕዝብን ነጻነት ለማረጋገጥ የጋራ አንድነታችንን ማጠናከር ግድ የሚልበት እና ሃገራዊ/ህዝባዊ ሃላፊነታችንን በመወጣት ወሳኝ ወቅት ላይ …

የትግል ስትራቴጂን ግብ ለማድረስ ለአንድ ወጥ ህዝባዊ እና ሃገራዊ አጀንዳ ተግቶ መስራት ይጠበቅብናል። Read more »

የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎Zalambesa‬ ‪#‎TsoronaFront‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደህንነት ተቋሙም ይሁን ወታደራዊው እዝ ማንኛውም ጦርነት ቢደረግ ሕዝብ ከጎኑ አንደማይቆም በስብሰባ ኣረጋግጦታል፤ የሕወሓት የደህንነት ባለስልጣናት እና ወታደራዊ ኣዛዦች …

የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም:: ‪ Read more »

መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Dictators‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደሕንነት ተቋሙ ያደራጃቸው የዘራፊ ቡድኖች ከንጹሃን የንግድ ሰዎች ላይ ዘረፋ አያካሄዱ መሆኑ፣ በኮንሶና ኣከባቢው እንዲሁም በዳባት ሕዝባዊ እምቢተኝነት መቀጣጠሉ፣ …

መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው። Read more »

ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት የወያኔው ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት እነብርሃኑ ተክለያሬድን በተመለከተ ከዳኛው በኩል ከስርዓቱ ገዢዎች የወረደው ውሳኔ “መከላከያ ምስክር ማሰማት የለባችሁም ስለዚህ ለፍርድ ብይን …

ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው። Read more »

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎TPLFCadets‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) “ፖለቲካዊ አመራሩ እንጂ ወታደራዊ ክፍሉ ጤነኛ ነው” እሚል መልእክት አደገኛ አካሄድ ነው:: በዝርፊያ በኢኮኖሚ ራሳቸው ያደላደሉ እና የፈረጠሙ ወታደራዊ መኮንኖችን ያቀፈው በሳሞራ የኑስ የሚመራው …

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል። Read more »

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቀጣይነት የሚወሰዱ ሕዝባዊ እርምጃዎች እንደተጠበቁ ወደ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋም የሚያስገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል (ማትሪክ)ፈተና መሰረቁ ተንጋዶ በቆመው በወያኔው …

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪ Read more »

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ አገዛዙ ያልገባው እያወቀ ሊውጠው የማይፈልገው አንድ እውነት አለ::ይህም ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል ሕዝብ ነጻነት ይፈልጋል:: ሕዝብ እኩልነት ይፈልጋል:: ሕዝብ የመንግስት ሌቦችን ተሸክሞ ሊጓዝ በፍጹም አይሻም:: …

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: አንድ እውነት … !!! Read more »

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት በማክበር ላይ ይገኛል::ሕወሓት መልሚ ኢሕአዴግ …

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ Read more »

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Wellega‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Oromo‬ በሃሮማያ ያገረሸው የተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሎ በነቀምት ወለጋ ዩንቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው:: ዩንቨርስቲው በአግኣዚ ወታደሮች ተከቦ ተማሪዎች ላይ ጥቃት እየፈጸሙ ይገኛሉ::በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ኮምቦልቻ ከተማ ባለእፉት …

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል:: Read more »

ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው  Ginobt 20 – 25 Anniversary – Ethiopia ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Ginbot20‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Derg_also‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የግንቦት ሃያን ሃያአምስተኛ አመት ‘የደርጎች መተካካት’ መሪ ቃላቸው ወደ ቀድሞው ክብራችን …

ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው Read more »

የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Ginbot 20 ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ginbot20‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)  መኖር ደጉ አለን ብለን እንደሌለን እየኖርን ነው የአንድ ወጣት እድሜ 25 አመት …. ወታደራዊው አገዛዝ …

የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Read more »

ማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎FederalLanguages‬ ‪#‎Ethiopianism‬ ‪#‎Equality‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ኢትዮጵያዊነት ማለት ፍቅር ነው:;ኢትዮጵያዊነት ማለት አንድነት ነው::ኢትዮጵያዊነት ማለት የማይላቀቅ ክቡር መንፈስ ነው::ብዙ ማለት ይቻላል ሾለ ኢትዮጵያዊነት… ኢትዮጵያውያን እኩል …

ማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም: Read more »

የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Maekelawiprison‬ ‪#‎WomenPrisoner‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሕወሓት አባላት ብቻ በሞኖፖል የሚተዳደረው የአገዛዙ ዜጎችን በተለይ የለውጥ ፈላጊ ሃይሎችን በከፍተኛ ደረጃ የሚሰቃዩበት የማእከላዊ የማሰቃያና የቶርች የጨለማ እስር ቤት የሚገኙ …

የማእከላዊ ማሰቃያ በሕወሓት ገራፊዎች የተደፈሩ ሴቶች ለስለልቦና ችግር እየተጋለጡ ነው:: Read more »

ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰዎችም በአንድ ውሸት ሲሳቡና ያንን ውሸት የራሳቸው ሲያደርጉ ከዚያ የሚለያቸው ኃይል አይኖርም፡፡ ኦርጅናሌ ዋሾውን እንደተአምረኛ ያዩታል፡፡ በዙሪያው ይከባሉ፡፡ እንደመንጋም ይነዳሉ፡፡ በየፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ …

ውሸት ማራባት ከጥቅም ውጪ የሚሆንበት ጊዜ አለው፡፡የማታ ማታም ዋጋ ያስከፍላል፡፡ Read more »

ተቃዋሚዎች የስልጣን ጥመኞች ናቸው …. ቢሆኑማ ኖሮ … ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሰሞኑን ወያኔዎች በሕዝብ እና ሃገር ሃብት ላይ የሚቀልዱት እያንገበገበን ለውጥ ፈላጊ ነን ባይ የማህበራዊ ድህረገጽ አሸብሻቢዎችም አብረው ቀልዱን ሲያሳምሩለት ማስተዋል በጣም ያማል:: ሕወሓት …

ተቃዋሚዎች የስልጣን ጥመኞች ናቸው …. ቢሆኑማ ኖሮ … Read more »

የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎ብኣዴን‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎SugerFactory‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የውሸት ካምፓኒው የሕወሓት አገዛዝ የደህንነት እና ወታደራዊ ተቋማት ባለስልጣናት አከባቢ ከበድ ያሉ ምስጢራዊ መረጃዎችን ለመያዝ ቢሞከርም በፍጹም እያፈተለከ …

የስኳር ፕሮጀክቶቹ ጡዘት እና የአርባምንጭ አከባቢ ግጭት የወለደው አዲስ ግርግር Read more »

ወታደራዊ ሹማምንቶች ስልጣኑን ተረክበው ሌላ የደርግ አይነት ስርዓት ሳይፈጠር ተግባራዊ ስራዎች ላይ እናተኩር:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሾለ ወያኔ አገዛዝ አስከፊነት ደግሞ ደጋግሞ ከማውራት መፍትሄው አስከፊ አገዛዙን በጋራ እናስወግድ::አሁን አሁን ትግሉ ከአጥቂነት ወርዶ ወደ ወሬኛነት ቀይረነዋል::ለአስከፊነት …

ወታደራዊ ሹማምንቶች ስልጣኑን ተረክበው ሌላ የደርግ አይነት ስርዓት ሳይፈጠር ተግባራዊ ስራዎች ላይ እናተኩር:: ‪ Read more »

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎SouthSudan‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መናገር ሳንፈልግ የምታናግሩን እንደምን አደራችሁ::ይህ ባለፈው በጋምቤላ ክልል የተደረገውን ወረራ እና አፈና ጋር የተያያዘ መረጃ ነው:: ከበባ ላይ …

ከጋምቤላ የታፈኑትን ሕጻናት ለማስለቀቅ በለጋሾች ትብብር በአንድ ሕጻን $5000 ዶላር ተከፍሏል:: Read more »

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጸሃይ የሚሞቅ ውሻ ሁሉ ሞኝ የሚመስላቸው ሕወሓቶች ካለፉት ሳምንታት ጀምረው ለሶስት ወራት የሚቆይ የኢህአዲግ ከፍተኛና መካከለኛ የአመራሮች ስልጣናን …

በብኣዴንና በኦሕዴድ ካድሬዎች ላይ የሕወሓት የበላይነት በስልጠና ሽፋን የሚቀጥለው እስከመቼ ነው? Read more »

በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎HumanRights‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ የወያኔው አገዛዝ በሃሰት ክስ መስርቶ ሽብርተኛ ብሎ ሲያንገላታቸው የነበሩ ሁለት ፖለቲከኞች የእስር ጊዜያቸውን አጠናቀው ከእስር መፈታታቸው ሲታወቅ አብሯቸው የታሰረው አብርሃ …

በወያኔ እስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩት ሁለት ፖለቲከኞች ከእስር መፈታታቸው ተሰማ:: Read more »

‪#‎Ethiopia‬ የሚሰማ ጆሮ ካለ … የህዝብን ዝምታ ሰብሮ ሾር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በጋራና በጽናት እንጓዝ:: በማምታታት ላይ የተመረኮዘ ስትራቴጂ ወደ እውነተኛው የትግል ስልት ሊቀየር ይገባዋል:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሰላማዊ ትግል ይሁን በትጥቅ ትግል የተሰማሩ ሃይሎች ሕዝብን አስተባብሮ …

‪የሚሰማ ጆሮ ካለ … በማምታታት ላይ የተመረኮዘ ስትራቴጂ ወደ እውነተኛው የትግል ስልት ሊቀየር ይገባዋል:: Read more »

በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Sudan‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Metekel‬ ‪#‎Omedla‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል ጉምዝ የኢትዮ ሱዳን ድንበር አከባቢ አድፍጠው የነበሩ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች ካለፈው አርብ …

በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ:: Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts – መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለሾለሾ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=xescidXIGow]

የዋጋ ንረት በአማካኝ – የኑሮ ውድነት የወያኔው ስርአት የተጭበረበረ ፖለቲካ አስተዳደር የፈጠረው ችግር ነው:: —- + ዶሮ = 400 —– ፍየል = 4500 —— በግ = 6000 —— በሬ = 35 000 —— እንቁላል አንዱ = 4.00 ብር ወዘተረፈ — …

የዋጋ ንረት በአማካኝ – የኑሮ ውድነት የወያኔው ስርአት የተጭበረበረ ፖለቲካ አስተዳደር የፈጠረው ችግር ነው:: Read more »

ሕዝቦችን ያማከለ አንድነት ለትግሉ ስኬት – ልዩነትን በማቻቻል በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ኢትዮጵያዊነት ችሮታ አሊያም ስጦታ ሲልም በደረጃ የሚሰጥ ዜግነት ሳይሆን የእያንዳንዱ ሕዝብ የማንነት መሰረት የተፈጥሮ ማሕተብ እና …

የኢትዮጵያዊነት የደረጃ መዳቢ አድርጎ እራሱን ያስቀመጠው አደገኛ የአመለካከት ቡድን እስከአሁን በመወራጨት ላይ እንዳለ ነው። በአንድነት ሽፋን ዳግም ቅኝ ግዛት የለም:: Read more »

ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 በላይ ሰዎች ዐርብ ሚያዝያ 7 ቀን፣ 2008 ዓ.ም. ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገደሉ። የኑዌር ጎሳ አባላት የመኖሪያ መንደሮች ላይ ባነጣጠረው ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ221 በላይ መሆኑን ሱዳን ትሪቡዩን ዘግቧል። ሱዳን ትሪቢዩን የደቡብ ሱዳን ጦር መለዮ የለበሱ …

ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 በላይ ሰዎች ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገደሉ። Read more »

የማያዛልቅ እያለማን ነው የወያኔ ጸሎት አደገኛ ቅጽፈት ይዞበት መምጣቱ አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ የጀመረው የስልጣን ማስረዘሚያ ስልት ራሱን እና በክሎኒግ ያባዛቸውን ጭፍሮቹን ወደ መቃብር እያወረደ መሆኑ ለአፍታ ቆም ብሎ ማስብ …

የማያዛልቅ እያለማን ነው የወያኔ ጸሎት አደገኛ ቅጽፈት ይዞበት መምጣቱ አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል። Read more »

#‎Ethiopia‬ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው:: Teddy Afro   #‎MinilikSalsawi‬ ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቅርቡ እያጠናቀቀ የሚገኘውን አዲስ አልበሙን እንደሚለቅ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ተናግሯል:: ቴዲ አፍሮ ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ለአድናቂ ወዳጆቹ አስተላልፏል:: ውድ ወዳጆቼ አዲሱ አልበሜን በማጠናቀቅ ላይ …

ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው:: Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : በሕወሓት ሚዲያዎች የኦሕዴዽ 26ኛ አመትን አስመልክቶ የምንሰማው ዘገባ ሁሉ የሕወሓት አገዛዝን ድድብና እና የአላዋቂ ሳሚነት እየገለጸለን ነው:;ትላንትና ለነጻነትና ለመብት በሕወሓት ጥይት የተገደሉ የኦሮሞ ልጆች ደም ሳይደርቅ አገዛዙ የመቀባጠሪያ ሚዲያዎቹ የሚለፈልፈው ዲስኩር መበስበሱን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል::ትግሉ …

የኦሕዴድ 26ኛ አመት በኦሮሞ ሕዝብ ሰማእታት ላይ መሳለቅ ቀጥሏል:: ትግሉ ወደ ዝምታ ተቃውሞ ተቀየረ እንጂ አልቆመም:: Read more »

በምስራቅ እዝ የሕወሓት ሰራዊት የጦር መሪዎች እና በበታች መኮንኖች መካከል ንትርኩ ከሯል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎Ogaden‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Change‬ ተቃዋሚዎች ወደሰራዊቱ ዘልቀውለመግባት አለመቻላቸውናፍላጎት አለማሳየታቸው አንዱችግር ነው Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በጎዴ በሚገኘው የሕወሓት ምስራቅ እዝ ክፍለጦር የጦር መሪዎች …

በምስራቅ እዝ የሕወሓት ሰራዊት የጦር መሪዎች እና በበታች መኮንኖች መካከል ንትርኩ ከሯል:: Read more »

የሕወሓት ኤምባሲ በአሜሪካ ፊላዴልፊያ የጠራው የቦንድ ምክር ቤት ስብሰባ በሕዝብ ተቃውሞ እንዲበተን ተደርጓል:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=DtE-xe1YsgA]

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLFSecurityForces‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በወያኔ የደህንነት ተቋም ለስለላ የተበተኑ የወያኔ አሽከሮች ስራቸውን በአግባቡ አልተወጡም በሚል ለግምገማ መጠራታቸውን የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል::በኦሮሚያ ክልል ለሁለት አመታት ያህል የኦሕዴድ …

በኦሮሚያ ክልል የተበተኑት ጆሮ ጠቢዎች ከነአለቆቻቸው ለግምገማ ተጠሩ:: Read more »

በሱልልታ እና በጅማ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Sululta‬ ‪#‎Jimma‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎AddisAbaba‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የኣዲስ ኣበባ መግቢያ በሆነው የሱልልታ ከተማ እና በጅማ ዩንቨርስቲ ውስጥ ከፍተኛ የተማሪዎች የተቃውሞ ድምጾች መሰማታቸው ታወቀ፥የወያኔው ኣገዛዝ በኦሮሞ ወጣቶች ላይ የሚያደርሰውን ግፍ እስር …

በሱልልታ እና በጅማ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሏል። Read more »

News #Ethiopia Wetatoch Dimts April 04 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=qthJ6bbXqz0]

የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthioTelecom‬ ‪#‎VoIP‬ ‪#‎Internet‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አለማቀፍ የድምጽ ግንኙነት(የኢንተርኔት ስልክ)አገልግሎቶችን እንዲሰጡ በፈጠሯቸው የሶፍትዌር ካምፓኒዎች ለአለም ሕዝብ በነጻ ክፍት የሆኑት የቫይበር ዋትስኧፕ እና ተመሳሳይ …

የኢትዮ ቴሌኮም የቫይበር የዋትስኧፕ እና መሰል አገልግሎቶችን በክፍያ እና በአገዛዙ ኔትወርክ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው:: Read more »

የወያኔ የደህንነት ተቋም በመረጃ ድርቅ ተመታ:: ዳግም ግምገማ ሊገባ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianSecurity‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ለደህንነት ተቋም ቢሮ ቅርብ የሆኑ ምንጮች የኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ ከፈነዳ በኋላ ባሉት ጊዜያት በመላው ሃገሪቱ እንደ ውሃ ይፈስ የነበረው …

የወያኔ የደህንነት ተቋም በመረጃ ድርቅ ተመታ:: ዳግም ግምገማ ሊገባ ነው:: Read more »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ አገርሽቷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎Arsi‬ ‪#‎OMN‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በኢሊባቦር ሃረርጌ እና አርሲ ተቃውሞዎች ዳግም መቀስቀሳቸው የተሰማ ሲሆን በአርሲ እና በኢሊባቦር የተማሪዎች ተቃውሞ መቀጠሉ ሲታወቅ በምእራብ ሃረርጌ ፋዲስ ወረዳ ለሁለተኛ ቀን ተቃውሞ ቀጥሎ …

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ አገርሽቷል:: Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts March 29, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለሾለሾ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ።   [youtube http://www.youtube.com/watch?v=qxFzuoxTgIY&w=640&h=360]

ሕወሓት ካድሬዎቿን ይዛ ወደ አፋር ክልል ለመስፋፋት ‪#‎ሽኸት_ናብ_ትግራይ_ትመለስ‬ ዘመቻ ጀምራለች:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Afar‬ ‪#‎Shihet‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሕዝብ ለሕዝብ የሚያናክሰው የሕወሓት የመስፋፋት ፖሊሲ ተከዜን የወልቃይት እና ጠገዴን ምድር ከነሕዝቡ ወደ ትግራይ በማካለል በአከባቢው ከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ እንዲነሳ …

ሕወሓት ካድሬዎቿን ይዛ ወደ አፋር ክልል ለመስፋፋት ‪#‎ሽኸት_ናብ_ትግራይ_ትመለስ‬ ዘመቻ ጀምራለች:: Read more »

የመሃል አገሩ ዝምታ እስከመቼ ነው ? – የህዝብ ማእበል = የትጥቅ ትግል = ካልደፈረሰ አይጠራም !!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎Ethiopianoppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ኢሕአዴግ ሃብትና ሥልጣንን ለሕዝብ አያጋራም። ሁሌም የበላይ ሆኖ ሌሎችን መምራትና መቆጣጠር ብቻ ነው የሚፈልገው። ሌሎቹ እሱን እንዲያጅቡት ነው እቅዱ። ለሚቀጥሉት …

የመሃል አገሩ ዝምታ እስከመቼ ነው ? – የህዝብ ማእበል = የትጥቅ ትግል = ካልደፈረሰ አይጠራም !!! Read more »

የሰማያዊ ፓርቲ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ሊቀመንበሩን ኢንጂነር ይልቃልን እና አቶ ወረታውን አባረርኩ አለ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Blueparty‬ @Semayawiparty ‪#‎MinilikSalsawi‬   Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ጠንካራ ፓርቲዎችን ሰርጎ ገብ አስገብቶ በመበታተን ጠንካራ አመራሮችን በመወንጀል ፓርቲዎችን አዳክሞ ብመቃብራቸው ላይ ተለጣፊ ታማኝ ተቃዋሚዎችን የሚተክለው …

የሰማያዊ ፓርቲ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ሊቀመንበሩን ኢንጂነር ይልቃልን እና አቶ ወረታውን አባረርኩ አለ:: Read more »

በሃገራችን ለተከሰቱ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ችግሮች የኢሕኣዴግ የፖሊሲ ክምር በፍጹም መፍትሄ አይሆንም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃላፊነት የጎደለው የወያኔ አገዛዝ ወንጀል ብንናገረው ብንናገረው ተዘርዝሮ አያልቅም::እየሰራን ነው እያለማን ነው በሚል የልማታዊ ዲሞክራሲ ሽፋን ላለፉት 25 …

በሃገራችን ለተከሰቱ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ችግሮች የኢሕኣዴግ የፖሊሲ ክምር በፍጹም መፍትሄ አይሆንም:: ‪ Read more »

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕወሓት ስልጣኑን እና ጠበንጃን መከታ በማድረግ ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ አከባቢዎች ገበሬዎችን በማፈናቀል እጅግ በርካታ ዜጎችን ለችግር የዳረገ ሲሁን ይህን …

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው:: Read more »

በወለጋ ነቀምቴ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬም ተቃውሞዋቸውን ቀጥለዋል።(Photos)