በአዲስ አበባ : የተለያዩ አካባቢዎች በግራቪቲ ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ !
በአዲስ አበባ : የተለያዩ አካባቢዎች በግራቪቲ ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ ! ምሽቱን ተፅፈው ካደሩ ፅሁፎች መካከል ድምፃችን ይሰማ ! ግድያው ይቁም በቃ ! አምባገነናዊ ፍርድ አንቀበልም ! ብሔራዊ ጭቆናው ይብቃ ! የታሰሩት ይፈቱ ፣ ዋ ዋ ዋ ፣ ና ሌሎች መፈክሮች …
በአዲስ አበባ : የተለያዩ አካባቢዎች በግራቪቲ ፅሁፎች አሸብርቀው አደሩ ! ምሽቱን ተፅፈው ካደሩ ፅሁፎች መካከል ድምፃችን ይሰማ ! ግድያው ይቁም በቃ ! አምባገነናዊ ፍርድ አንቀበልም ! ብሔራዊ ጭቆናው ይብቃ ! የታሰሩት ይፈቱ ፣ ዋ ዋ ዋ ፣ ና ሌሎች መፈክሮች …
በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም! አርብ ታህሳስ 1/2008 በዛሬው እለት በአንዋር መስጊድ ከጁምዓ ሰላት በኋላ ቦንብ መፈንዳቱ ታውቋል፡፡ በፍንዳታው የተጎዱ ሙስሊሞችም አሉ፡፡ ለፍንዳታው ተጠያቂ አካል ማን አንደሆነ እስካሁን የተገለፀ ነገር የለም፡፡ …
በአንዋር መስጊድ የደረሰው ፍንዳታ በሙስሊሙ ላይ የተቃጣ እኩይ ድርጊት ነው! የሴራው አቀናባሪዎች ስሌትም አይሰራም! Read more »
ድምፃችን ይሰማ #OromoProtest #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle የዜጎችን የፍትህ ጥያቄ በሀይል ለማፈን መጣር ስርዓቱ ለህዝብ ያለውን ንቀት አመላካች ነው! ዘላቂ መፍትሄው መንግስት የህዝብን ድምፅ መስማቱ ነው! ሐሙስ ህዳር 30/2008 ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የፍትህ እና የሀይማኖት ነጻነት ጥያቄዎች በማንሳት እንቅስቃሴ ከጀመርን ይኸው ድፍን አራት …
የዜጎችን የፍትህ ጥያቄ በሀይል ለማፈን መጣር ስርዓቱ ለህዝብ ያለውን ንቀት አመላካች ነው! ድምፃችን ይሰማ Read more »
ብሔራዊ ጭቆናን አንቀበልም! መብቶቻችን ተሟልተው እስኪከበሩ ሕዝባዊ ትግላችን ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle #Fidake ማክሰኞ ጥቅምት 9/2008 የኢትዮጵያ ሙስሊም ብዙ የሀይማኖት መብት ጥያቄዎች ቢኖሩትም የትግላችን መነሻዎች ግን ሶስት ጥያቄዎች ነበሩ፡፡ ሆኖም ቀደም ሲሉ የነበሩት በሀይማኖታችን ላይ የሚደርሱ ትንኮሳዎች የመንግስት ፖሊሲ …
ብሔራዊ ጭቆናን አንቀበልም! መብቶቻችን ተሟልተው እስኪከበሩ ሕዝባዊ ትግላችን ይቀጥላል! (ድምፃችን ይሰማ) Read more »
በቅርቡ በሳዑዲ አረቢያ በሃጂ ስነስርአት ወቅት በተፈጠረ መጨናነቅ ህይወታቸውን ያጡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 47 መድረሱን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገልጿል፡፡ ባለፈው መስከረም 13 ቀን 2008 በሳዑዲ አረቢያ ሚና አካባቢ በደረሰ አደጋ ከ1ሺህ በላይ የተለያዩ ሀገር የሃይማኖታዊ ስነ ስርአቱ ተሳታፊዎች …
ቢቢኤን ስርጭቱን የሚጀምርበት አዲስ የሳተላይት ፍርኮንሲ ይፋ ጀመረ ። አዲሱ የሳተላይት መስመር ከዚህ በፊት ከነበረዉ የሳተላይት መስመር በላይ ጠንካራ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን ሌሎችም በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ስርጭት የሚያደርጉ ጣቢያዎች በዚሁ የሳተላይት መስመር ላይ ይሰባሰባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ቢቢኤን የናንተዉ! ቢቢኤን የኛዉ! ቢቢኤን …
የግራፊቲ ጽሁፎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ ታዩ! አዲሱ የትግላችን አርማ ጥቅም ላይ ውሏል #Ethiopia #EthioMuslims #Strugglelogo #Grafitti #AddisAbaba #Adama አዲሱን የትግላችንን መለያ አርማ ያንጸባረቁት እኒሁ የግራፊቲ ስራዎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች የተጻፉ ሲሆን ተጽፈው ያደሩትም ማክሰኞ …
የግራፊቲ ጽሁፎች በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ ታዩ! አዲሱ የትግላችን አርማ ጥቅም ላይ ውሏል:: ድምጻችን ይሰማ! Read more »
ከ3 ዓመታት በፊት የአውሊያ ኢስላማዊ ት/ቤት ተማሪዎች “መንግስት በሙስሊሙ ጉዳይ ጣልቃ መግባቱን ያቁም፣ ገለልተኛ መጅሊስ ይቋቋም፣ የአህበሽ አስተምህሮ በግድ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ አይጫን” በሚል ካነሷቸው ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ፣ የወያኔው ጁንታ 31 ግለሰቦችን በአሸባሪነት ጠርጥሮ የወያኔው ፍ/ቤት ማቅረቡ የሚታወስ ሲሆን 13 …
በፈጠራ ክሶች እና በሃሰት ማስረጃ የተፈረደባቸው “የሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት ይግባኝ ሊጠይቁ ነው Read more »
በኡስታዝ አቡበከር አህመድ የክስ መዝገብ በሃሰት ተወንጅለው የ 7 አመት እስራት የተበየነባቸው ኡስታዝ ባህሩ ኡመር፣ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እና ወንድም ሙራድ ሽኩር ወደ ዝዋይ እስር ቤት ዛሬ ተዋት መወሰዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከ 7 አመት በላይ የተፈረደባቸውን ኮሚቴዎቻችንን እና ወንድሞቻችንን ከቂሊንጦ እስር ቤት ወደ …
በኡስታዝ አቡበከር አህመድ የክስ መዝገብ የ 7 አመት እስራት ተበይኖባቸው በቃሊቲ ቀርተው የነበሩት 3ቱ ወደ ዝዋይ ተወሰዱ Read more »
ሐምሌ 27/2007 በዋለው ኢ ፍትሀዊው ችሎት ከሰባት ዓመት በላይ የተፈርዶባቸውና በቂሊንጦ ማረሚያ ይገኙ የነበሩት ወኪሎቻችን በትላንትናው ዕለት ወደቃሊቲ ማረሚያ እንደተዘዋወሩ ታወቀ። በትላንትናው ዕለት ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የተዘዋወሩት ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ኡስታዝ በድሩ ሁሴን፣ ወንድም ሙባሪክ አደም፣ ገጣሚ ሙኒር ሁሴን፣ …
ከሰባት ዓመት በላይ የተፈረደባቸው የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ቃሊቲ ማረሚያ መዘዋወራቸው ታወቀ:: Read more »
የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል፡፡ ለመምህራን ማህበር ለመምህራን ሳይሆን ለእሱ የሚመች ማህበር፣ …
የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »
ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ ቢኖር ነበር እኛም እንዲህ ብለን እንከስ ንበር! የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 የተመለከተውን በመተላለፍ የተከፈተ ክስ የቀ/ቁ/ 001/2006 የወ/መ/ቁ. 01/0001/06 ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በመላው ዓለም ከሳሽ ….. ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች (የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ) ተከሳሾች… 1/ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት …
ከሳሽ ሲከሰስ : የፀረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 የተመለከተውን በመተላለፍ የተከፈተ ክስ Read more »
ህወሓት መራሹ መንግስት የሚሊዬኖች ወኪሎች የሆኑት ውድ የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ወደ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች ሊያዛውራቸው ነው:: በአሁኑ ሰዓት ለመንግስት መዋቅር ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለ BBN RADIO በላኩት መግለጫ እንዳስታወቁት ህወሓት መራሹ መንግስት ውድ የህዝበ ሙስሊሙን ወኪሎች ያስተላለፈባቸው …
ህወሓት መራሹ መንግስት የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ወደ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች ሊያዛውራቸው ነው:: Read more »