ዛሬ (Dec. 7, 2015) ፕሮግራማችን ባለመደመጡ ይቅርታ እንጠይቃለን – VOA

ዛሬ (Dec. 7) ፕሮግራማችን ባለመደመጡ ይቅርታ እንጠይቃለን። በዚህ እለት 44ቱም የአሜሪካ ድምፅ ራድዮና ቴሊቪዥን እንዲሁም በኢንተርነት የሚሰራጩ ፕሮግራሞች ያልተደመጡበት ምክንያት በሕንፃው የኤሌትሪክ ሓይል ሥርጭት በመግጠሙ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን። ፕሮግራማችን በነገው እለት ይደመጣል። listen