“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ)
“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ) “አምባገነኖች ባሉበት የጀግና ቤቱ እስር ቤት ነው” የዞን ዘጠኝ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው ፣በአገዛዙ ስርዓት በሰላማዊ ትግል ሂደት ለተሰው እና ዋጋ ለከፈሉ ፣የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በመገኘት ለንግግሩ …
“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ) “አምባገነኖች ባሉበት የጀግና ቤቱ እስር ቤት ነው” የዞን ዘጠኝ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው ፣በአገዛዙ ስርዓት በሰላማዊ ትግል ሂደት ለተሰው እና ዋጋ ለከፈሉ ፣የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በመገኘት ለንግግሩ …
ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ ከአምባገነኑ የደርግ አገዛዝ ውድቀት በኋላ ኢትዮጵያ ከአገዛዝ ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ትሸጋገራለች የሚሉ ወገኖች ነበሩ፡፡ ነገር ግን ያ ሣይሆን ቀርቶ ሀገራችን ባለፋት 25 ዓመታት በአንድ ዘረኛ አምባገነን አገዛዝ መዳፍ እጅ በመውደቋ …
ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »
ሰማያዊ ፓርቲ በውስጥ ጉዳዩ ውሳኔ አሳለፈ ! #Ethiopia #Semayawiparty #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቅርቡ በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ የታየውን አጠቃላይ ችግር አስመልክቶ፤ የብሔራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን እና የብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ ግንቦት 14 ቀን 2008 ዓ.ም በጋራ ባካሄዱት …
• ፓርቲው የውስጥ ችግሩን መፍታት ለምን ተሳነው? • ለፓርቲው ቀውስ ተጠያቂው ማን ነው? • የመበታተን አደጋ ያሰጋው ይሆን ? ሰማያዊ ፓርቲ በተለይ ሊቀመንበሩና ሌሎች አመራሮች መዝብረዋል የተባለውን ገንዘብ መነሻ በማድረግ በአጋጅ ታጋጅ ድራማ ታጅቦ በቀውስ እየተናጠ ይገኛል፡፡ በፓርቲው ችግሮች፣ በመፍትሄዎቹ፣ …
ከትንሽ ጋር እንደመታገል ምን የሚያደክም ነገር አለ?!! ለኢትዮጵያውያን አብሮ መስራትና ሥርዓት መስርቶ መሄድ ከጊዜ ወደጊዜ ምን ያህል ከባድ እየሆነ እንደመጣ ለመረዳት ያለፉት አርባና ሃምሳ አመታትን ታሪካችንን ምስክር ነው፡፡ አለመተማመንና አምባጓሮ ሳይፈጥርበት ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ ተቋም ለመፍጠር ምን ያህል እየተቸገርን እንደሆነ …
እሑድ መጋቢት 18 ቀን 2008 ዓ.ም. በሰማያዊ ፓርቲ የሥነ ሥርዓት ኮሚቴ የተላለፈውን አምስት የፓርቲውን አባላት የማሰናበትና የማገድ ውሳኔ፣ ረቡዕ መጋቢት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. ስብሰባ ያካሄደውና ውሳኔውን የመረመረው የፓርቲው ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን በሥነ ምግባር ኮሚቴው የተላለፈውን ውሳኔ አገደ፡፡ የኮሚሽኑ ሰብሳቢ …
የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚሽን በሥነ ምግባር ኮሚቴው የተሰጠውን ውሳኔ አገደ Read more »
ወያኔ ገና ከጽንሰቷ ጀምሮ ከምትከተላቸዉ መሰረታዊ መርሆዎች ዉስጥ አንዱና ዋናዉ የኢትዮጵያን ህዝብ መሪ አልባ ማድረግ ነዉ:: እተማሪዎች እንቅስቃሴ ዉስጥ የነበሩ: ኢህአፓ ዉስጥ የነበሩ ምርጥ የአመራር ብቃት ያላቸዉን እያደነች ስታጠፋና ስታስጠፋ ነበር:: በተለይም ደግሞ ወደ ስልጣን ከመጣች ብኋላ ይሄንኑ የማይነቃነቅ የዘላለም …
መሪ አልባ ህዝብ የመፍጠር ግብ:- ኢንጂነር ይልቃልን እንደ ማሳያ (ሸንቁጥ አየለ) Read more »
የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ በአመራሮች ዕገዳ ላይ ውሳኔ ሊሰጥ ነው የሰማያዊ ፓርቲ የሥነ ሥርዓት ኮሚቴ በወሰደው አምስት የፓርቲውን ከፍተኛ አመራሮች የማሰናበትና የማገድ ውሳኔን በተመለከተ፣ የፓርቲው የኦዲትና የኢንስፔክሽን ኮሚቴ የመጨረሻውን ውሳኔ ረቡዕ መጋቢት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. እንደሚሰጥ፣ የኮሚቴው ሰብሳቢ …
የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኮሚቴ በአመራሮች ዕገዳ ላይ ውሳኔ ሊሰጥ ነው Read more »
የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው:: #Ethiopia @Semayawiparty #Blueparty #Kelemkend #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የስነ ስርዓት ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ሻምበል ካሳሁን እንዳሉት … ምንም አይነት የተጭበረበረ ገንዘብ እንደሌለና ነገር ግን ሆን ተብሎ ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ …
“ከክፉ ተወልጂ ስፈጭ አደሩኩ ” የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ . ብዙ ነገር እየተባለ ነው ፤ የተባለው ሁሉ ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የእራስ አረዳድ የሚኖረው አሰተዋአዖኦ ቀላል አይደለም። ከዚህ በኃላ የፓርቲያችን አባላት እና ደጋፊዎች ማወቅ የሚገባቸውን እንዲያውቁት መደረግ …
“ከክፉ ተወልጂ ስፈጭ አደሩኩ ” የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ Read more »
የሰማያዊ ፓርቲ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ሊቀመንበሩን ኢንጂነር ይልቃልን እና አቶ ወረታውን አባረርኩ አለ:: #Ethiopia #EPRDF #Blueparty @Semayawiparty #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ጠንካራ ፓርቲዎችን ሰርጎ ገብ አስገብቶ በመበታተን ጠንካራ አመራሮችን በመወንጀል ፓርቲዎችን አዳክሞ ብመቃብራቸው ላይ ተለጣፊ ታማኝ ተቃዋሚዎችን የሚተክለው …
የሰማያዊ ፓርቲ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ሊቀመንበሩን ኢንጂነር ይልቃልን እና አቶ ወረታውን አባረርኩ አለ:: Read more »
ሠማያዊ ፓርቲን ለማፍረስ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል። የሚባረሩ ፖለቲከኞች ተለይተው ታውቀዋል (ኤርሚያስ ቶኩማ) ሠማያዊ ፓርቲ በሃገራችን ሠላማዊ የፖለቲካ ትግል ውስጥ ተስፋ ከተጣለባቸው ፓርቲዎች ውስጥ በእድሜ አጭር ቢሆንም በውስጡ በያዛቸው ጠንካራ አባላቱ የተነሳ ለአመታት ተኝቶ የነበረውን የሰላማዊ ትግል ከሞተበት አንስቶ መልካም የሚባል በወሬ …
ሠማያዊ ፓርቲን ለማፍረስ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል። የሚባረሩ ፖለቲከኞች ተለይተው ታውቀዋል (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »
የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች የሽብር ክስ ተመሰረተባቸው በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጨምሮ 13 ሰዎች ዛሬ የካቲት 27/2008 ዓ.ም በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በጋሞ ጎፋ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አደራጅ በሆነው አቶ ሉሉ መሰለ ስም በተከፈተው የክስ …
እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ *ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብር ተጠርጥረው በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል በእስር ላይ የሚገኙት የኦፌኮ አመራሮች እነ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የ28 ቀን ተጨማሪ የምርመራ …
እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ :ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል Read more »
በጉጂ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸው ተገለጸ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ የዞንና የወረዳ አመራሮችና አባላት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ከየቤታቸው እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸውን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አስታውቀዋል፡፡ በዞኑ የፓርቲው ሰብሳቢ አቶ ግርጃ ገቦውጮ …
#Ethiopia @Semayawiparty እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆናቸውን በመግለጽ ችሎት እንዲቀየርላቸው አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆኑን አቤቱታ አሰማ *ተከሳሾች ችሎቱ እንዲቀየርላቸው ጠይቀዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በከፍተኛው ፍርድ ቤት …
እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ በፍርድ ቤት እየተጉላሉ መሆናቸውን በመግለጽ ችሎት እንዲቀየርላቸው አቤቱታ አቅርበዋል፡፡ Read more »
በወያኔው ፍርድ ቤት የቀረበው የሰማያዊ ፓርቲው ዮናታን ተስፋዬ ድጋሚ በቀጠሮ ወደ እስር ቤት ተመልሷል። ፍ/ቤቱ ለ2ኛ ጊዜ 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ሰጠ *‹‹ነጻነት ይሰማኛል›› ዮናታን ተስፋየ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ማዕከል በእስር ላይ የሚገኘው የቀድሞው …
በወያኔው ፍርድ ቤት የቀረበው የሰማያዊ ፓርቲው ዮናታን ተስፋዬ ድጋሚ በቀጠሮ ወደ እስር ቤት ተመልሷል። Read more »
ክፍል አንድ #እውነቱን_ማወቅ_ለሚፈልግ ከቀናት በፊት በፓርቲያችን ውስጣዊ ጉዳይ ለመነጋገር ከኢ/ር ይልቃል ጋር ከቢሮ ውጪ ተገናኝተን ለመነጋገር ችለናል፡፡በዚህ አጋጣሚ እየሆነ ያለወ ነገር ዳር ቆሞ ከመመልከት ይልቅ በመነጋገር መፍትሔ ማምጣት ይቻላል የሚል ጽኑ እምነት ያለው፣በኢትዮጵያ የፖለቲካ ተሳትፎ እረጅም እድሜ የስቆጠረው ምርጥ ጓዳችን …
እውነቱን ማወቅ ለሚፈልግ – Yidnekachew Kebede – ሰማያዊ ፓርቲ Read more »
የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ምክትል ኣዘጋጅ ታሰረ ፤ ኣዘጋጁን ማእከላዊ ማሰቃያ እንዳለ ይታወቃል።(ምንሊክ ሳልሳዊ) በላይ ማናየ የሰማያዊ ፓርቲ ልሳን የነገረ ኢትዮጵያ ምክትል አዘጋጅ ከአራዳ ፍርድ ቤት ወደ ማዕከላዊ መወሰዱን ማረጋገጥ ተችሏል።በላይ ማናዬ የታሰሩ የሰማያዊ ኣባላትን ጉዳይ ተከታትሎ ለመዘገብ ፍርድ ቤት በተገኘበት …
የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ምክትል ኣዘጋጅ ታሰረ ፤ ኣዘጋጁም ማእከላዊ ማሰቃያ እንዳለ ይታወቃል።(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
እነ ጌታቸው ሺፈራው ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው *‹‹ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዳንገናኝ ተደርገናል›› ተጠርጣሪዎች *‹‹6 ቀን ደንበኛየን ለማግኘት ተመላልሼ ተከልክያለሁ›› የጋዜጠኛ ጌታቸው ጠበቃ አምሃ መኮንን በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ከታህሳስ 15/2008 ዓ.ም ጀምሮ በማዕካለዊ ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት እነ …
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በማዕካለዊ ወንጀል ምርመራ የሚገኙት እነ ጌታቸው ሺፈራው ፍርድ ቤት ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ሰጥቶባቸዋል፡፡ Read more »
ህግ እና ደንብ የጣሰው ማነው? ———– ሞልቶ ሲንተረከክ እንሸሽገው ቢባል በየት በኩል; ሰብቶ ደልቦ እራፊ ሰውነቱን አልሸፍን ሲል አደባባይ ወጥቶ በሰው አይን መመታቱ አይቀሬ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም አልፅፍም ብዬ ነበር….ለማን ነው የምፅፈው; ማንስ ምን አግብቶት ነው የምንፅፍለት; እያልኩ፡፡ …
ህግ እና ደንብ የጣሰው ማነው? -Eyasped Tesfaye – ከሰማያዊ ፓርቲ Read more »
@semayawiParty #Ethiopia ሰማያዊ ፓርቲዎች የሕዝብን ትግል መምራት ሲገባቸው በውስጥ የፓርቲ ሽኩቻ ተጠምደዋል። (ብር ኣምባር) በኦሮሚያ ክልል በሕዝብ ተነሳሽነት በተለያዩ ኣከባቢዎች የሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ በመቃወም ታላላቅ የሕዝብ እምቢተኝነቶች አና ተቃውሞዎች እየተካሄዱ ይገኛል።እንዲሁም በጎንደር ኣከባቢ ከፍተኛ የሕዝብ ተነሳሽነት ለለውጥ እና የኢትዮ ሱዳን …
ሰማያዊ ፓርቲዎች የሕዝብን ትግል መምራት ሲገባቸው በውስጥ የፓርቲ ሽኩቻ ተጠምደዋል። (ብር ኣምባር) Read more »
የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ #Ethiopia #Blueparty @semayawiParty #NegereEthiopia #MinilikSalsawi ‹‹ውሳኔው ከፓርቲው መሰረታዊ ሀሳቦችና እምነቶች ተቃርኖ የተላለፈ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር) – የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ …
የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ Read more »
ሰማያዊ ፓርቲ ራሱን ሊመረምር ይገባዋል ፤ ራስን መፈተሽ ለነገ ስኬት ይረዳል። #Ethiopia @semayawiparty #MinilikSalsawi #Blueparty #EthiopiaOppositionparties Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል ስለነጻነት እና መብት እንታገላለን በማለት የተቋቋሙ የፖለቲካ ድርጅቶች ራሳችሁን መርምሩ ….. ራሳችሁን ኣጥሩ …..ወዘተ ሲባሉ ተከባበሩ …
ሰማያዊ ፓርቲ ራሱን ሊመረምር ይገባዋል ፤ ራስን መፈተሽ ለነገ ስኬት ይረዳል። (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ። በመጀመሪያ ለማለት የምንፈልገው ሪፖርተር ጋዜጣ የሃሰት መረጃ ካስተላለፈ ሰማያዊ ፓርቲ በሕግ ሊጠይቀው ይገባል፥ በመቀጠል በዘገባው መሰረት የሪፖርተር ጋዜጣ ኣማርኛ አትም ባወጣው ዜና የሰማያዊ ፓርቲ ኣራት ኣባላቱን በመወንጀል ሕወሓት ባቀረበባቸው …
ሰማያዊ ፓርቲ ኣባሎቹን ጥላቻን የሚሰብኩ በማለት በመወንጀል ለሕወሓት አገዛዝ ኣሳልፎ ሰጠ። Read more »
የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና እና የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ዘሃይሉ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለተባረሩት ኣባሎቹ ………….. ሪፖርተር ጋዜጣ :- ሰማያዊ ፓርቲ ቀደም ብለው በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከፓርቲው ማግለላቸውን በፌስቡክ ገጻቸው ያስታወቁትን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊውን አቶ ዮናታን ተስፋዬን ጨምሮ፣ አራት አባሎቹን …
የሪፖርተር ጋዜጣ ዜና እና የዞን ዘጠኙ ጦማሪ በፍቃዱ ዘሃይሉ ስለ ሰማያዊ ፓርቲ እና ስለተባረሩት ኣባሎቹ Read more »
“የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ) እነሆ በጨለማ ቤት ውስጥ ከታጎርን 311 ቀናት ሞሉን፡፡ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ባካችሁ? የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ከጓደኞቼ ጋር በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙትን ጀግኖቻችንን ለመጠየቅና እንኳን አደረሳችሁ ለማለት የገና …
“የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ) Read more »
ገንዘብ ማባከናቸውን አምነው ይቅርታ የጠየቁ አሉ Addis Admas Newspaper Report የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት፣ በገንዘብ ምዝበራና በአሰራር ግድፈት የጠረጠራቸው አምስት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ክስ መመስረቱን የአዲስ አድማስ ምንጮች ገለፁ፡፡ ለፓርቲው ዲሲፕሊን ኮሚቴ ክስ የቀረበባቸው የስራ አስፈፃሚ አባላት፡- የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር …
የሰማያዊ ፓርቲ ምስረታ ! = ይድነቃቸው ከበደ ሰማያዊ ፓርቲ ታሕሳስ 22 ቀን 2004 ዓ.ም በይፍ የተመሰረተበት ቀን ነው፡፡የፓርቲያችን የ4 ዓመት ጉዞ እና በሂደት ያጋጣሙ ጠንካራና ደካማ ጎኖች ፣ለፓርቲያችን የወደፊት እንቅስቃሴ በጎ አሰተዋጾ እንደሚኖረው እምነቴ ከፍ ያለ ነው፡፡ ፓርቲችን ከተመሰረት 4 …
እነ ጌታቸው ሺፈራው 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው በሽብር ተጠርጥረው መያዛቸውን መርማሪያቸው ተናግሯል ‹‹ካሁን በፊት ይዝቱብኝ ነበር፤ ጋዜጠኛ በመሆኔ ነው የታሰርኩት›› ጌታቸው ሺፈራ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ትናንት ታህሳስ 15/2008 ዓ.ም በያሉበት ታድነው የታሰሩት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነው …
እነ ጌታቸው ሺፈራው 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው በሽብር ተጠርጥረው መያዛቸውን መርማሪያቸው ተናግሯል Read more »
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ፣ ከተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ የተደረጉት፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራሮች አቶ ሐብታሙ አያሌውና አቶ ዳንኤል ሺበሺ፣ የአረና ፓርቲ አመራር የነበሩት አቶ …
የሰማያዊና አንድነት ፓርቲዎች አመራሮች የነበሩ ተከሳሾች ሰብሳቢ ዳኛው እንዲነሱ ጠየቁ Read more »
ሰማያዊ እና ኦፌኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ ሰማያዊ ፓርቲና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ ተፋረደኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች ዛሬ ታህሳስ 5/2008 ዓ.ም ባደረጉት ስብሰባ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግለጫ በመስጠት፣ መንግስት …
ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ • ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ታህሳስ 3/2008 ዓ.ም በካሄደው የብሄራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ከ‹‹ማስተር ፕላኑ›› ጋር በተያያዘ ለተገደሉትና ጉዳት ለደረሰባቸው የህሊና ፀሎት ያደረገ ሲሆን አጋርነቱን መግለፁንም …
ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ • ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል Read more »
በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል ! #Ethiopia #SemayawiParty #EPRDF #MinilikSalsawi ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ @SemayawiParty ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማንና ዙሪያን ለማከለል ከወጣው የማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፤ ገቢራዊነትና ሃሳቡን የተቃወሙ የኦሮሞ ተወላጆች እና …
በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል ! – ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ Read more »
መራዊ ላይ የታሰሩት ወጣቶች ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመባቸው • ሁለቱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ናቸው ህዳር 4/2008 ዓ.ም በምዕራብ ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ የታሰሩት 8 ወጣቶች ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፁ፡፡ ህዳር 4/2008 ዓ.ም በሌሊት ቤታቸውን ተበርብሮ ከታሰሩት መካከል በተለይም …
በምዕራብ ጎጃም ዞን መራዊ ላይ የታሰሩት ወጣቶች ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመባቸው Read more »
ማክሰኞ ኅዳር 14 ቀን 2008 ዓ.ም. አመሻሽ ላይ በፌስቡክ ገጹ ከፓርቲው ጋር መለያየቱን፣ ከአሁን በኋላ የሚወክለው የፖለቲካ ድርጅት እንደሌለና የሚወክለው ራሱን ብቻ እንደሚሆን ገልጿል፡፡ ‹‹ከአሁን በኋላ ማንኛውንም የፖለቲካ ፓርቲም ሆነ ቡድን የማልወክል እንደሆነ አሳውቃለሁ፡፡ የእኔ ውክልና ለራሴ ብቻ ነው፤›› ይላል …
የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው ወጣቱ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከፓርቲው ጋር መለያየቱን አስታወቀ፡፡ Read more »
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በአዛዙ የአፈና መዋቅር የኢትዮጵያ ህዝብ የነፃነትና የእኩልነት ትግል አይቀለበስም! ህወሓት/ኢህአዴግ በህገ መንግስቱና በሌሎች ራሱ ባወጣቸው ህጎች በርካታ መብቶችን ለይስሙላ ቢደነግግብ ቅሉ፤ በተግባር ግን እነዚህን መብቶች ሆነ ብሎ ባደራጀው የአፈና መዋቅሩ እየደፈቃቸው ይገኛል፡፡ ምንም እንኳን አገዛዙ የመደራጀት …
በአገዛዙ የአፈና መዋቅር የኢትዮጵያ ህዝብ የነፃነትና የእኩልነት ትግል አይቀለበስም! – ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »
• ‹‹የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የፖለቲካ ቁርጠኝነት ማነስ ኢትዮጵያን ከመፍትሄ አካልነት ወደ ችግርነት እያንደረደራት ነው›› • ‹‹በቀጠናው የሚደረገው የእሳት ማጥፋት ፖለቲካ ኢትዮጵያን ወደ አለመረጋጋት እየመራ ነው›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት …
አይ ኤስ በኢትዮጵውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ድርጊት ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ማቲያስ መኩሪያ፣ ብሌን መስፍን፣ ተዋቸው ዳምጤ እና መሳይ ደጉሰው ዛሬ ህዳር 8/2008 ዓ.ም በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በመናገሻ ምድብ ችሎት ቀርበው ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ ችሎቱ በቢሮ ከመታየቱም ባሻገር …
መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ጥፋተኛ ተባሉ:: Read more »
የአዲስ አበባ መስተዳደር ‹‹ህዳር 18/2008 አልፏል›› በሚል የሰማያዊ ፓርቲን ደብዳቤ እንዳልተቀበለው ታወቀ ሰማያዊ ፓርቲ ከአባላቱና ከደጋፊዎቹ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ለማድረግ በመብራት ኃይል አዳራሽ ህዳር 18/2008 ዓ.ም ስብሰባ እንደሚያደርግ ለአዲስ አበባ መስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት የላከው ደብዳቤ ‹‹ቀኑ አልፎበታል›› በሚል …
የአዲስ አበባ መስተዳደር ‹‹ህዳር 18/2008 አልፏል›› በሚል የሰማያዊ ፓርቲን ደብዳቤ እንዳልተቀበለው ታወቀ Read more »
‹‹ርሃቡን ያመጣው የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው!›› • ‹‹ለመፍትሄው መረባረብ አለብን›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ የሰጡት አስተያየት ‹‹የርሃቡ የቅርብ ጊዜ ምክንያቱ የዝናብ እጥረት ነው፡፡ የዝናብ እጥረት ድርቅን እስከተለ፡፡ ርሃቡን ያመጣው ግን የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው፡፡ የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ለረዥም ጊዜ፣ …
‹‹ርሃቡን ያመጣው የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት Read more »
ሰማያዊ ፓርቲ ህዳር 18 ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል • መስተዳደሩ ለ5ኛ ጊዜ ማሳወቂያ ደብዳቤውን አልቀበልም ብሏል • ‹‹መልካም አስተዳደር የሚባለው ከወሬ ያለፈ እንዳልሆነ ያሳያል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአባላቱና ደጋፊዎቹ ጋር ውይይት ለማድረግ ህዳር 18/2008 ዓ.ም በመብራት …
ሰማያዊ ፓርቲ ህዳር 18 ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል • መስተዳደሩ ለ5ኛ ጊዜ ማሳወቂያ ደብዳቤውን አልቀበልም ብሏል Read more »
ኢትዮጵያ ውስጥ ከህገ መንግስቱ ጀምሮ አዋጅና በሌሎችም የዜጎችን መብት የሚደነግጉ በርካታ መሰረቶች ቢኖሩም ለይስሙላ ህጋዊ ሥርዓት እንዳለ ከማስመሰልም አልፎ ለአገዛዙ ማጥቂያና መግዢያ ከመሆን ባለፈ የዜጎችን መብት እያስከበሩ አይደለም፡፡ ባለፉት 6 ወራት እንኳን ህግ እንደተቀበረች፣ በዚሁ አገዛዙ ውስጥ ተፅዕኖ ያለው የፍርድ …
ከነካባው የተቀበረውን የፍትህ ሥርዓት ነፃ ለማውጣት ትግላችን አጠናክረን እንቀጥላለን! (ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) Read more »
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የእጅ ስልክ ባልታወቁ ሰዎች እጅ የገባ ሲሆን ኢንጂነር ይልቃል በሃገር ውስጥ እና በውጪ ሃገር ላሉ አባሎቻቸው እና ደጋፊዎቻቸው የሚቀጥለውን ማሳሰቢያ አስተላልፈዋል:: ማሳሰቢያ :- የእጅ ስልክ (ሞባይሌ) ባልታወቁ ሰዎች እጅ ስለገባ ከዛሬ ጥቅምት 24/2008 …
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል የእጅ ስልክ ባልታወቁ ሰዎች እጅ ገባ:: Read more »
ገዥው ፓርቲ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ህዝብ በቀን ሶሰት ጊዜ እንደሚመግብ ቃል ሲገባ ቆይቷል፡፡ በተለይ ባለፉት 10 አመታት ጀምሮ ኢኮኖሚውን በሁለት ዲጅት እያሳደገ እንደሚገኝ ልሳኑ ባደረጋቸው የመንግስት ብዙሃን መገናኛዎች በረሃብና በርዛት እየተሰቃየ ለሚገኘው ህዝብ መልሶ እየነገረ ይገኛል፡፡ ይሁንና ይህ ስርዓቱ …
ሰማያዊ ፓርቲ በመሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ::የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ውይይት ላይ እንደማይሳተፍ አስታውቋል::ሰማያዊ ፓርቲ ከትራንስፎርሜሽን ረቅቅ ዕቅድ በፊት ለመሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ቅድሚያ ተሰጥቶ ውይይት እንዲደረግ ጠየቀ፡፡ መንግስት መስከረም 28 እና 29/2008 ዓ.ም በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ላይ ለመወያየት …
ሰማያዊ ፓርቲ በወያኔ ትራንስፎርሜሽን እቅድ ውይይት ላይ እንዲሳተፍ የቀረበለትን ጥያቋ ውድቅ አደረገ:: Read more »
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲሱን ካቢኔያቸውን አዋቀሩ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ መስከረም 9/2008 ዓ.ም አዲሱን ካቢኔያቸውን ለብሄራዊ ምክር ቤቱ አቅርበው አፀድቀዋል፡፡ ኢ/ር ይልቃል 10 የካቢኔ አባላትን ብሄራዊ ምክር ቤቱ እንዲያፀድቅላቸው ያቀረቡ ሲሆን የደህንነት እና የአባላት ክትትል ሆነው ለምክር …
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲሱን ካቢኔያቸውን ለብሄራዊ ምክር ቤቱ አቅርበው አፀድቀዋል፡፡ Read more »
አሜሪካ መንግስት ኦፊሳላዊ ድረ ገጽ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አስተባባሪነት በዓለም ላይ ለተመረጡ 20 ሴት የፖለቲካ እስረኞች መካከል ሶስት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ዘመቻና ማስታወሻ እየተደረላቸው ነው፡፡ ከዛሬ 20 አመት በፊት ሴቶችን ለማብቃት፣ የጾታ እኩልነትን ለማስፈን እና የልጃ ገረዶችን ሰብዓዊ …
ሶስቱ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ሴት የፖለቲካ እስረኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ዘመቻ እየተደረላቸው ነው Read more »
በባህርዳር ሁለት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ታሰሩ • ‹‹ሲገረፉ ተባባሪያቸውን ይናገራሉ፡፡›› ፖሊስ በባህርዳር የሰማያዊ ፓርቲ የክልል ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት አቶ ወርቁ ጥላሁንና የፓርቲው አባል የሆኑት አቶ ሲሳይ ታፈረ መታሰራቸውን የፓርቲው የምዕራብ ጎጃም ዞን ፀኃፊ አቶ መልካሙ ታደለ ለነገረ ኢትዮጵያ …
በባህርዳር የሰማያዊ ፓርቲ የክልል ምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ የነበሩት ታሰሩ:: Read more »
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በድጋሜ የሰማያዊ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ያደረገው ሰማያዊ ፓርቲ ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን በድጋሜ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡ ትናንት ነሀሴ 16/2007 ዓ.ም ጉባኤውን የጀመረው ፓርቲው በዛሬው ሁለተኛና የማጠቃለያ …