በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 9 …

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ ተወሰነባቸው Read more »

ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ያልተወራረደ ሒሳብ ተገኝቷል ጊዜው ያለፈባቸው አደገኛ ኬሚካሎች ለዜጎች እየተሸጡ ነው ሊብሬ ያላቸው ተሽከርካሪዎች በአካል የት እንደገቡ አይታወቅም የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንና ዩኒቨርሲቲዎች ተወቀሱ   የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጽሕፈት ቤት የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የ2007 የበጀት ዓመት ሒሳብ …

የዋና ኦዲተር ሪፖርት የመንግሥት ተቋማት የፋይናንስ ጥሰትና አፈጻጸም ከዓመት ዓመት እየባሰበት ነው አለ Read more »

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopiaJudges‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በሕወሓት የፍትህ ስርኣት ደስተኛ ያልሆኑት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ተገኔ ጌታነህ ስራቸውን በፈቃዳቸው ከስራቸው የለቀቁ …

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ:: Read more »

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል። ሙስናም ቀስ በቀስ ሥር እየሠደደ፤ ፈጣኑን የምጣኔ ሐብት ዕድገት እየገዘገዘ፤ የመንግሥትን ገቢ እያመናመነ፤ የሐገሪቱን ሐብት እያራቆተ፤ አልፎ ተርፎም የግለሰቦችን ክብር እየናደ፤ ነባሩን ባሕልና ወግ እያናጋም ነዉ። ኢትዮጵያ ፈጣን የምጣኔ …

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል። Read more »

የፓርላማው አባላት የፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ ያለመመሥረት ዳተኝነት ላይ የሰላ ትችት ሰነዘሩ Author ዮሐንስ አንበርብር ‹‹ቀማኛ በምክር አይመለስም›› ሲሉ ተችተዋል በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል የፓርላማው አባላትና የሕግ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሰላ ትችታቸውን በፌዴራል ሥነ ምግባርና …

በሙስና የተዘፈቁ የወያኔ ባሰልጣናት በምክር ይታለፋሉ ሲሉ አንድ የጸረ ሙስና ባለስልጣን ገለጹ::በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል Read more »

• የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል • የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ እንደ ኡጋንዳ ቢሻሻል፣… በአመት 6 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ይቻል ነበር ይላል፣ የአለም ባንክ ያወጣው አዲስ ሪፖርት። …

ብክነት፡የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል • የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’ Read more »

ልማታዊ አርቲስት የሚባለው ሰራዊት ፍቅሬ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን 50ኛ አመቱን ለማክበር ባወጣው ጨረታ ከባለስልጣኑ ኃላፊዎች ጋር ባደረገው መመሳጠር የቀረበውን የይስሙላ ጨረታ እንዳሸነፈ ተደርጎ የ9 ሚሊየን 411 ሺህ 600 ብር ጨረታ ያሸነፈበት ስራ በጸረ ሙስና ኮሚሽን እንዲሰረዝ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን …

ጸረ ሙስና ኮሚሽን አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ከኢትዮጲያ ቴሌቪዥን ባለስልጣናት ጋር ተመሳጥሮ ሊሰራው የነበረውን ሰራ ሰረዘው። Read more »