የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል መመስረቱን ተከትሎ ከዐማራ ሚዲያ ካውንስል የተሰጠ የደስታና የድጋፍ መግለጫ
የዐማራ ሚዲያ ካውንስል በዛሬው እለት ይፋ ለሆነው የዐማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል ሙሉ ድጋፉን ይገልጻል፡፡ መግለጫ Amhara Media Council statement May 9 2025
የዐማራ ሚዲያ ካውንስል በዛሬው እለት ይፋ ለሆነው የዐማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል ሙሉ ድጋፉን ይገልጻል፡፡ መግለጫ Amhara Media Council statement May 9 2025
“እኛ ጠንካራ ለመሆን የምንችለው በመተባበር ብቻ ነው፤ በተጻራሪው፤ እኛ ደካማ የምንሆነው በመከፋፈል ነው።” ጀሪ ሮሊንግ፤ የቀድሞው የጋና ፕሬዝደንት ዛሬ ግብጾች ስለ ኢትዮጵያ ያወጡትን ዘገባ ስሰማ ከዚህ በፊት ስለ ተሃድሶ ግድብ በተከታታይ ያቀረብኳቸውን ትንተናዎችና […]
(ቁም ነገር መጽሔት፤ 15ኛ ዓመት ቅጽ 15 ቄጥር 264፤ መስከረም 2008 ዓ.ም.) /ተክለ ኪዳን አምባዬ/ መነሻ አንድ በቅርቡ ለአራተኛ ጊዜ የበጎ ሰው ሽልማት መካሔዱ ይታወሳል፡፡ ከሽልማት ሥነ ሥርዓቱ ቀደም ብሎ ስለዝግጅቱ በተጠራ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ፣ ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ከጋዜጠኞች የቀረበ አንድ ጥያቄ ነበር፡፡ የበጎ ሰው ሽልማት ከሚሸልምባቸው ዘርፎች መካከል፣ ‹‹የዓመቱ የሰላም ሰው›› የሚል ነበር፤ ነገር …![]()
መጋቤ አእላፍ ቆሞስ አባ ተክለ ሃይማኖት ንጉሤ ኤጲስ ቆጶስነት ቢሾሙ ምን ሊፈጠር ይችላል? በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን፡፡ ይድረስ፡- ለኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴ፤ የጋምቤላ ክልል፣ ሊቀ ጳጳስ ሳይኖረው መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ይኹን እንጂ፣ የጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የኾኑት፣ መጋቤ አእላፍ ቆሞስ አባ ተክለ ሃይማኖት በኤጲስ ቆጶስነት ሊመረጡ መኾኑን ጭምጭምታ …![]()
የተሐድሶ ኑፋቄ አቀንቃኞችን፣ ለጉባኤ በመጋበዝና በማወደስ ግንባር ቀደም ናቸው ለቅዳሴ የተሠየሙትን ልብሰ ተክህኖ በማስወለቅ ለሥርዓቱ ንቀታቸውን አሳይተዋል በገና እና በሰኔ አጽዋማት ሉካንዳ ያዘወትራሉ፤ በሑዳዴም በጠዋት ገበታ ይሠየማሉ ውዳሴ ማርያም፣ ገድላት፣ ስግደት፣ ጾም፣ ፍትሐት፣ ንስሐ አያስፈልጉም፤ ብለዋል በጸሎተ ቅዳሴ ላይ ሳሉ በሞባይላቸው ፖርኖግራፊ ያያሉ፤ በፌስቡክ ቻት ያደርጋሉ ምንኵስናን “አደንዛዥ ዕፅ” በማለት እንደሕይወት ጥሪ ሳይኾን እንደሸክም ይቆጠራሉ …![]()
• ከስም ማጥፋት ወንጀል በተጨማሪ የ100 ሺሕ ብር የፍትሐ ብሔር ክሥ አቤቱታም ቀርቧል • ግንቦት 17 እና 26 ቀን በፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቂርቆስ ምድብ ችሎት ይቀርባል • የሕግ አገልግሎት መመሪያው የጉዳዩ አያያዝ እና የክሡ አቀራረብ ጥያቄ አሥነስቷል • ጽሑፉ፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ተቋማዊ አሠራር ጥላሸት የሚቀባ እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ፓትርያርኩን ስም የሚያጠፋ …![]()
እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን መብት ማስከበር ብቻ ሳይሆን አዳዲስ ጎሳዎችንም መመሥረት አለብኝ ብላለች፡፡ በርግጥ በሕገ መንግሥቱ ላይ ነባር ጎሳዎችን በተመለከተ …
ይገርምሃል ወንድሜ በሕይወትህ ድል አድርገህ ዋንጫ ወሰድክ ማለት እዚያው የልዕልና ማማ ላይ እንደተሰቀልክ ትቀራለህ ማለት አይደለም፡፡ አታየውም ቸልሲን መከራውን ሲቀበል፡፡ አምና እርሱ ዋንጫ ሲበላ ያየ ሰው ዘንድሮ መከራውን ይበላል ብሎ ማን ገመተ? ብዙዎችኮ ሲወጡ መውረድን ይረሱታል፡፡ ለሚወጣ ሰው ግን መውረድ …
ከ500 ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዕለተ ስቅለትን እንዴት ታከብር እንደነበር በመጠኑ ሊያሳዩን ከሚችሉ መዛግብት አንዱ ‹ዜና ደብረ ሊባኖስ› የተሰኘው መዝገብ ነው፡፡ ዜና ደብረ ሊባኖስ በ1586 ዓም የተጻፈ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ አምስት ነገሮችን ይዟል፡፡ የደብረ ሊባኖስን ታሪክ ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት …
ማኅደረ ማርያም ሰሞኑን በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት በፋርጣ ወረዳ፣ ከደብረ ታቦር 28 ኪሎ ሜት ርቀት ላይ፣ በ2450 ሜትር ከፍታ ከባሕር ወለል በላይ፣ በቧኢት ተራራ ላይ ወደተተከለቺው ማኅደረ ማርያም ደብር ተጉዤ ነበር፡፡ የጉዞዬ ዋና ዓላማ አቡነ ተክለ ሃይማኖትን በተመለከተ ለምሠራው ጥናት …
ሰሞኑን በአዲስ አበባ አንድ ትልቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ የአዲስ አበባ ደረጃ አንድ ሌቦች ስብሰባ አድርገው ነበር፡፡ የስብሰባው መሪ ቃል ‹የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ ሌቦች ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?› የሚል ነው፡፡ ስብሰባው እንደተጀመረ አንደኛው የታወቀ ሌባ እጁን አወጣና ‹መፈክሩ ላይ የተጠቀስንበት ስም ትክክል …
በእንዳለ ጌታ ከበደ የካቲት 2008 ዓም ዋጋ፡- 120 ብር እንዳለ ጌታ ከበደ በዓሉ ግርማን እንደ ጌታ ነፍስ ዘርቶ እንደደአልዓዛር ከሞት አስነሥቶታል፡፡ ከትውልድ ቀየው ጀምሮ ‹እስከ መቃብሩ› ደረስ እየተከተለ፡፡ መዛግብቱን ያገላብጣል፣ እናውቃለን የሚሉትን ይጠይቃል፣ ያውቃሉ ብሎ የገመታቸውን ያናግራል፤ ሄዶበታል፣ ውሎበታል፣ ገብቶበታል፣ …
ዛሬ ሚያዚያ 6, 2008ዓ.ም. ዐፄ ቴዎድሮስ የዛሬ 148 ዓመት “ተማርኬ የሐበሻ ንጉሥ ተማረከ! ተብሎ እራሴን ሀገሬንና ሕዝቤን ከማዋርድ ስም ከምሰብር ሞት ይሻለኛል!” ብለው ለሚወዷት ሀገራቸውና ሕዝቧ ክብርና ኩራት ሲሉ ተማርከው በጠላት እጅ ከመውደቅ እራሳቸውን አጥፍተው የጀግና እረፍትን ቢያርፉ መርጠው እራሳቸውን ያጠፉበት የሚታሰብበት ዕለት ነው፡፡ “ዐፄ ቴዎድሮስ ለምን ይተቻሉ! ፈጽሞ መተቸት የለባቸው!” ለማለት አይደለም አነሣሴ፡፡ ነገር […]
የሰው ልጅ አራት የጠባይ እርከኖች አሉት ይላሉ ትውፊታውያን ሊቃውንት፡፡ በነባሩ የኢትዮጵያ ትምህርት መሠረት ጠባይና ባሕርይ ይለያያሉ፡፡ ‹ባሕርይ› ማንነት ነው፡፡ በፍጥረትህ ታገኘዋለህ፡፡ ይዘህው ትኖራለህ፡፡ አትለውጠውም፤ አታሻሽለውም፡፡ ለምሳሌ ሰውነት ባሕርይ ነው፡፡ ሰው መሆንን፣ እንስሳ ወይም ዛፍ ወይም ውኃ በመሆን አትለውጠውም፡፡ ‹ጠባይ› ደግሞ …
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት ያህል ተበታትነው ሲኖሩ በየአካባቢው ሰው ነበራቸው፤ያውም እንደ ብረት የጠነከረ ማኅበረሰብ፤ ሀገር ግን አልነበራቸውም፡፡ ሀገር ማለት ሰው …
ሰሞኑን ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ለአንድ የውጪ ጋዜጠኛ “ዲሞክራሲ (መስፍነ ሕዝብ) ለአፍሪካ አያስፈልጋትም! ለአፍሪካ የሚያስፈልጋት መልካም አሥተዳደር ነው!” ብሎ መናገሩን ሰምተናል፡፡ እንደሰማንም በእጅጉ አፍረናል ተሸማቀናልም፡፡ እኔ በበኩሌ “እንዲያው ይሄ ሰውየ እያሰበና ነገሮችን በቅጡ ተረድቶ ተገንዝቦ ገብቶት መናገር የማይችል ከሆነ ምናለ ዝም ቢል ባይናገርስ!” ብያለሁ፡፡ ይሄንን ንግግሩን “አይ እሱ ለማለት የፈለገው…” ብለን ልንለው የምንችለው ምንም ሌላ ነገር […]
ዐፄ ቴዎድሮስ በበጌምድር ማንም ለሞተ ዘመዱ እንዳያለቅስ የሚል ዐዋጅ ዐውጀው ‹ሰው ሁሉ ዕንባውን ያጠጣ ነበር፡፡› በዚህ መካከል ደጃች ውቤ ሞቱና ለእቴጌ ጥሩ ወርቅ ወደ መቅደላ መርዶ ተላከ፡፡ ዐፄ ቴዎድሮስም ሕዝቡን ‹ለደጃች ውቤ አልቅሱልኝ› ብለው አዘዙ፡፡ ሰውም ሁሉ ዘመዱ ሲሞት የቀረበት …
ወያኔና ሌሎች የጥፋት ኃይሎች አማራን የማጥፋት የቆረጠ የጥፋት ዓላማና ድርጊት ይዘው መምጣታቸውና ሀገሪቱን ከመቆጣጠራቸው የወሰዱት የተቀናጀ ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጥቃት መፈጸማቸው የአማራ ልኂቃንን አስጨንቆ ሕዝቡን ከወያኔና መሰሎቹ የዘር ማጥፋት ጥቃት የታደጉ፣ የሠወሩ፣ ያዳኑ፣ የከለሉ፣ የተከላከሉ መስሏቸው ሁለት የተለያዩ አቋሞችን ለማራመድ ሲያስገድድ ከአማራው ሕዝብም ቀላል ቁጥር ያልያዘውን ምናልባትም አሁን የአማራ ሕዝብ ተብሎ ከሚገለጸው የሚበዛውን በተለይ በወያኔ […]
ፖሊስ አምስት ተጠርጣሪዎችን ይዞ ምርመራ እያካሔደ ነው ከደረጃቸው ዝቅ የተደረጉት የሀገረ ስብከቱ ሓላፊ ይገኙበታል አማሳኞች፣ ጠንቋይ አስጠንቋዮችና መናፍቃን ፈተና ኾነዋል (ሰንደቅ፤ ረቡዕ፤ ጥር ፲፩ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በብፁዕ አቡነ ኤፍሬም የደብረ ብርሃን መኖርያ ቤታቸው፣ ታኅሣሥ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ምሽት ቦምብ መፈንዳቱ ተገለጸ፡፡ በመንበረ …![]()
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው እንደሚታወቀው በተማሪዎች የተጀመረው ተቃውሞ ሌላው የኅብረተሰብ ክፍልም ተቀላቅሎት ሲደረግ የቆየው ሕዝባዊ ተቃውሞ እነሆ ሁለት ወራት እየሆነው ነው፡፡ እያየነው እንዳለነው እስከአሁን ተቃውሞው ያመጣው ውጤት ወይም ለውጥ የለም፡፡ ወደፊትም ሕዝቡ በዓመፁ የመቀጠል ብርታት የሚኖረው ከሆነ “በእኔ ግምት ይኖረዋል ብየ ስላልገመትኩ ነው ምክንያቶች አሉኝ” እንዲያው ከሆነ ግን ወያኔ ሁሉንም ለቃቅሞ እስኪፈጅ ድረስ ሳይሰለች […]
ሰሞኑን በኦሮሚያ እና በሰሜን ጎንደር የተከሰተው የተቃውሞ ንቅናቄ ሀገሪቱን ውጥረት ውስጥ ከትቷታል፡፡ አመጹ እየተጋጋለ መሄድ እንጂ የመቀዛቀዝ ባህሪ አላሳይ ብሏል፡፡ አሁንም በልዩ ልዩ አካባቢዎች ቀጥሏል፡፡ በአራቱም አቅጣጫዎች ውጥረት ሰፍኗል፡፡ በህይወት ዘመኔ ይህንን ያህል ዘላቂ ሆኖ የቆየ አመጽ አይቼ አላውቅም፡፡ በዚህ አመጽ ለጠፋው ህይወትና ንብረት እናዝናለን፡፡ በየትኛውም ወገን ሆኖ በትርኢቱ ውስጥ የተሳተፈው የኛው ዜጋ በመሆኑ ነፍሱና […]
ከፍተኛ አካላዊ ድካም እና የሰውነት መዛል ታይቶባቸዋል የበዓታ ለማርያምን በዓል በዲሲ መድኃኔዓለም ያከብራሉ (ሰንደቅ፤ ረቡዕ፤ ኅዳር ፳፱ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ለከፍተኛ ሕክምና ወደ አሜሪካ ማምራታቸውን የመንበረ ፓትርያርኩ ምንጮች ገለጹ። ከትላንት በስቲያ፣ ሰኞ ማምሻውን ከምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ እና ሌላ ረዳታቸው ጋር …![]()
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ኒው ዮርክ ከተማ (የተራድኦ ድግስ ምሽት፥ ኅዳር ፬ ቀን ፳፻፯ ዓ. ም. – November 14, 2015) [ ጌታቸው ኃይሌ ] ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን እንድታገለግሉ የተመረጣችሁ የተከበራችሁ ካህናትና ዲያቆኖት፥ የመድኃኔ ዓለም አባላት እንድትሆኑ የሐዋርያትን …
“በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጽሑፍ ቅርስ ላይ ከአለኝ ትዝብት” (ዳንኤል ክብረት) Read more »
ፈረንጅ ሆይ ናና ፈረንጅ ሆይ ናና አንተ ስትናገር ይታመናልና ፈረንጅ ሆይ ናና ፈረንጅ ሆይ ናና አንተ ስትናገር ትሰማለህና ፈረንጅ ሆይ፤ አንተ ገድላቱንና ድርሳናቱን፣ ዜና መዋዕሎችንና ታሪከ ነገሥቱን፣ የፍልስፍናውንና የጥበቡን፣ የመድኃኒቱንና የጠልሰሙን ነገር ከግእዝ ወደ እንግሊዝኛ ስትተረጉመው ሁሉም ያደንቅሃል፣ ያነብሃል፡፡ ይጠቅስሃል፡፡ …
የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በዋና ሥራ አስኪያጅነት በመቀጠሉ “የምስጋና ሰርፕራይዝ” ነው ያልታቀደው ወጪ፣ የፓትርያኩን የመኖርያ ቤት ዕቃዎች ለመቀየር መዋሉ ተነግሯል ጽርሐ መንበረ ፓትርያርኩን የማስተዳደር ሓላፊነት ያለው ጠቅላይ ጽ/ቤቱ አያውቀውም የሀ/ስብከቱ ሒሳብ፣ ያለተቆጣጣሪና ያለዕቅድ በየማነ ዓምባገነንነት እንዲባክን ተፈርዶበታል በወሬ እና በይስሙላ አካሔዶች የተሳሳተ ምስል እየፈጠረ ራሱን እንደ ለውጥ አራማጅ እና መሪ በመስበክ የሥልጣን ወራቱን እያራዘመ የሚገኘው የአዲስ …![]()
“ክ/ከተማው ቦታው አይነካባችኹም ብሎ አዘናግቶናል፤ ለሌላ ዓላማ መዋሉ አሳዝኖናል” /ምእመናን/ “ለሌላ ዓላማ ሳይውል አጥቢያዎቹ በዕቅዳቸው እንዲያለሙት አመራር ይሰጥላቸው” /ቅ/ሲኖዶስ/ “ልማቱ በዓለ ጥምቀቱን ታሳቢ ያደረገ ነው፤ ቦታው በታቦት ማደርያነቱ ይቀጥላል” /ክ/ከተማው/ (አዲስ አድማስ፤ ናፍቆት ዮሴፍ፤ ቅዳሜ ጥቅምት ፳፯ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) ላለፉት 52 ዓመታት በበዓለ ጥምቀት ማክበርያነት እና በታቦት ማደርያነት ሲያገለግል የነበረው የባሕረ ጥምቀት ቦታ ለሌላ …![]()
ለመሪ ዕቅድ ዝግጅትና ትግበራ ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቧል የቤተ ክርስቲያንን ኹለንተናዊ ችግር የሚያጠና ዐቢይ ኮሚቴ አቋቁሟል የሙስና እና የመልካም አስተዳደር ዕጦት በኮሚቴው ጥናት ተካተዋል የጥናቱ ግኝትና መፍትሔ ተቋማዊ ህልውናዋንና አቅጣጫዋን ይወስናል![]()
የሳተላይት ሥርጭቱ መካከለኛው ምሥራቅን፣ ደቡብ አውሮፓንና ሰሜን አፍሪቃን ያካልላል (አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፮ ቁጥር ፰፻፳፬፤ ጥቅምት ፳ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በሀገር ውስጥና በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ አገልጋዮችዋ እና ምእመናንዋ ድምፅዋን የምታሰማበትና መረጃ የምትሰጥበት የ24 ሰዓት የቴሌቪዥን አገልግሎት እንድትጀምር ቅዱስ ሲኖዶስ ወሰነ፡፡ ከጥቅምት 12 ጀምሮ የዓመቱን የመጀመሪያ የምልአተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ በማካሔድ …![]()
አሜሪካ ስመጣ ሦስት ቦታ ያለው የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ይማርከኛል፡፡ ላስቬጋስ ኪዳነ ምሕረትና ቅዱስ ሚካኤል፣ ዴንቨር መድኃኔዓለምና ሚነሶታ ቅድስት ሥላሴ፡፡ ሃይማኖታቸውን የተረዱ፣ ለአገልግሎት የተጉና ምራቃቸውን የዋጡ ክርስቲያኖች ያሉበት ቦታ፡፡ ወደነዚህ ቦታዎች ስመጣ ከማስተምረው የምማረው ይበልጣል፡፡ በአስቸጋሪው የአሜሪካ ኑሮና ፈተና ውስጥ የቤተ …
የአቅም ግንባታ ፕሮጀክቱ፣ በአህጉረ ስብከት እና በአጥቢያ ሠራተኞች ሥልጠና ይቀጥላል “ለቤተ ክርስቲያን መልካምነትም ኾነ ውድቀት መሪዎች ትልቁን ድርሻን ይወስዳሉ፡፡” /ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል/ በመንፈሳዊ አመራር እና በዘመናዊ የሙዓለ ንዋይ አስተዳደር፣ የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን አቅም በማጎልበት ክሂሎታቸውን ለማዳበር ያስችላል የተባለ የከፍተኛ ሓላፊዎች ሥልጠና በልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ተሰጠ፡፡ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት እና በመላው አህጉረ …![]()
የመቅደላው ጀግና ዐፄ ቴዎድሮስ በመጨረሻዋ ሰዓት ለጄኔራል ናፒየሪ በጻፉት ደብዳቤ አበክረው የጠየቁት ነገር ከሁለት ቀናት በፊት በተደረገው ውጊያ የወደቀውን የወዳጃቸውንና የጦር መሪያቸውን የፊታውራሪ ገብርዬን አስከሬን ለመቅበር እንዲፈቀድላቸው ነበር፡፡ ‹‹ፊታውራ ገብርዬን የኔን ወዳጅ ሳላነሣው ያደርኩ ከሞትኩኝ ሁሉንም አብረው ይቅበሩኝ ብየ ነበር፡፡ …
በቤተ ክርስቲያን ስም በሚዲያዎች ስለሚተላለፉ ‘ትምህርቶች’ ይወስናል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉዳይ ከመነጋገርያ አጀንዳዎቹ ተካቷል እነየማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ በአዳራሹ መግቢያና በአባቶች ቤት ደጅ እየጠኑ ነው በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 ድንጋጌ መሠረት፣ ትላንት ጥቅምት 12 ቀን በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የመክፈቻ ንግግር የተጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ፤ ዘመኑን የዋጁ እና ወቅቱን የተመለከቱ የመነጋገርያ …![]()
መሠረታዊ ችግር ሊኾን የሚችለው ክፍተት ለምን ተፈጠረ የሚለው ሳይኾን ክፍተት መኖሩ እየታወቀ ዝም ብሎ መኖሩ ነው ሕዝበ ክርስቲያኑ ቤተ ክርስቲያኑን ለመደገፍና ለማልማት የሚያደርገው ቀና ትብብር ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ተሰፋ ሰጪ ኾኖ ይታያል ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋት በተደረገው እንቅስቃሴ ከምዕራብ አሜሪካ እስከ ጃፓን፤ ከአየርላንድ እስከ አውስትራልያ ቤተ ክርስቲያናችን ክንፎቿዋን የዘረጋችበት ኹኔታ በመፈጠሩ ዓለም አቀፋዊት ወደ መኾን አድጋለች …![]()
ሲኖዶስ ማለት፡- ሲኖዶስ፣ ቃሉም ሥራውም የምሥራቃውያን ነው ቃሉ ግሪክኛ ኾኖ የአንድነት ስብሰባ ማለት ነው የእኛ ቤተ ክርስቲያን ከምሥራቃውያን አንዷ ነች ቤተ ክርስቲያናችን ሐዋርያዊትና ሲኖዶሳዊት ነች የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ፡- የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ እንደ ማንኛውም ጉባኤ አይደለም፤ የቤተ ክርስቲያን የበላይ መሪዎች ስብሰባ ነው፤ በመንፈስ ቅዱስ ስለሚመራ ቅዱስ ሲኖዶስ ተብሎ ነው የሚጠራው፤ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ይሉታል እንደተባለው፤ …![]()
በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ትግበራው የተጀመረው ዘመናዊው የኹለትዮሽ ሒሳብ አሠራር፣ በሥልጠና ተደግፎ ግልጽና ተጠያቂ በኾነ መንገድ እስከ አጥቢያ መዋቅር እንዲተገበር የጋራ አቋም ተይዟል ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ላለፉት አራት ቀናት ሲካሔድ የቆየው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ 34ኛ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ፣ ዛሬ ቀትር ላይ ተጠናቋል፡፡ የሀገር ውስጥ ኃምሳ አህጉረ ስብከት እና የውጭ ስምንት አህጉረ ስብከት የሥራ ክንውን …![]()
በሀ/ስብከቱ÷ 55 ከእስልምና 115 ከሌሎች እምነቶች በጥምቀተ ክርስትና ተመልሰዋል በመካከለኛው ምሥራቅ(በሊባኖስ እና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ) ሀገረ ስብከት፣ በዱባይ ከተማ ቤሪያ በተባለ አካባቢ፣ በቤተ ክርስቲያን ስም የሚነግዱ የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ምንደኞች ከቅዱስ ሲኖዶስ ዕውቅና ውጭ ስለከፈቱት ኮሌጅ ውሳኔ እንዲሰጥ ሀገረ ስብከቱ ጠየቀ፡፡ ሀገረ ስብከቱ፣ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን በያዘው የመንበረ ፓትርያርክ የሰበካ አስተዳደር አጠቃላይ ጉባኤ 34ኛ ዓመታዊ …![]()
“ሦስተኛ ሲኖዶስ አቋቁመዋል” በሚል ብፁዕ ሊቀ ጳጳሱን ለመክሠሥ ተዘጋጅተው ነበር “ቤተ ክርስቲያን ለ30 ዓመት በሰላም ኖራ እየተናወጠች ትገኛለች”/ሊቀ ካህናት መርዓዊ ተበጀ/ “መጥነው እንዲያወሩ ዕድል ቢሰጣቸው ተዋረዱ፤ የእግዚአብሔር ሥራ ነው”/ብፁዕነታቸው/ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት በላይ በጀርመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሓላፊነት ሲያገለግሉ የቆዩትና ከደቡብ ምሥራቅ እና ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት ጋር ውዝግብ ውስጥ የገቡት፣ ሊቀ …![]()
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ፡- ቤተ ክርስቲያናችንን ከሌሎች አብያተ ክርስቲያናት በቊጥር እጅግ የላቀ የውሉደ ክህነት ብዝኅነት ያላት ስትኾን ስብከተ ወንጌልን ለውሉደ ሰብእ በማዳረስ ረገድ ያለን ውጤት ግን አናሳ ነው ማለት ይቻላል ባሕርን አቋርጦ፣ ድንበርን ተሻግሮ እስከ ጽንፈ ምድር ተጉዞ፣ አስተምሮና ያላመነውን አሳምኖ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ማድረጉ ይቅርና በሀገር ውስጥ ያሉትን ወገኖች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አሰባስቦ ምእመናንን ማብዛት …![]()
የሥርዐት ለውጡ÷ ጽ/ቤቱ፣ ከሐምሌ 2002 – ሰኔ 2005 ዓ.ም. ያለውን የሒሳብ አሠራሩን በውጭ ኦዲተሮች ካስመረመረ በኋላ የተሰጠውን አስተያየት ተከትሎ የተካሔደ ነው የፋይናንስ ፖሊሲው እና ማኑዋሉ፣ የቤተ ክርስቲያንን የምጣኔ ሀብት እና የሙዓለ ንዋይ አስተዳደር መመሪያዎች በሚያወጣው በቅዱስ ሲኖዶስ ተመርምሮ የተወሰነ ነው ከኹለትዮሽ የአመዘጋገብ ሥርዐት ጋር ጽ/ቤቱ በተከተለው ማእከላዊ የበጀት አሠራር (budget centralization)፤ ወጪ ቆጣቢ፣ ውጤታማ እና …![]()
የቤተ ክርስቲያን ተረካቢ የሰንበት ት/ቤቶች ወጣቶች÷ በአህጉረ ስብከትና በሀገር አቀፍ ደረጃ የአንድነት መድረክ በመፍጠር፣ በፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄና በፀረ ሙስና ንቅናቄ፣ ለዕቅበተ እምነትና ለመልካም አስተዳደር መስፈን በየአጥቢያቸው ተጋድሏቸውን በአቀጣጠሉበት በአሁኑ ወቅት፤ ራሱን ከአማሳኞችና ከአፅራረ ቤተ ክርስቲያን ምንደኞች ጎራ በገሃድ አሰልፎ በሥልጣን ለመሰንበትና ምዝበራውን ለማጧጧፍ ለሚወራጨው የየማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የሀገረ ስብከት አስተዳደር፣ ወጣቶቹን በማሳደድና በመበተን እኩይ …![]()
እስከ 360 ሺሕ ብር ከፍተኛ ውዝፍ ያለባቸው ተከራዮች እንደሚገኙበት ታውቋል በቤተ ዘመድ የተሸፋፈነው የክፍያው አሰባሰብ የአስተዳደር ጉባኤ አባላቱን አወቃቅሷል በፍሳሽ እና በቃጠሎ አደጋ የተጎዳው ሕንጻ ከዕድሳት ዕጦት ደኅንነቱ ለአደጋ ተጋልጧል * * * ሓላፊው፣ በደንቡ መሠረት ለአስተዳደር ጉባኤው የሒሳብ ሪፖርት አቅርበው አያውቁም የበጀት ዓመቱ የኻያ በመቶ የፈሰስ …![]()
(አዲስ አድማስ፤ ቅጽ 16 ቁጥር 821፤ ቅዳሜ መስከረም 29 ቀን 2008 ዓ.ም.) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ(ኢቢኤስ)፤ በሳምንት አንድ ቀን በጣቢያው መንፈሳዊ ዝግጅት የሚያስተላልፉ ሃይማኖታዊ ፕሮግራሞች፣ የታደሰ የፈቃድ ማስረጃዎቻቸውን እንዲያስገቡ አስቸኳይ ትእዛዝ ሰጠ፡፡ የቴሌቪዥኑ ፕሮግራሚንግ ኮሚቴ መስከረም 21 ቀን 2008 ዓ.ም. ለአራት የሃይማኖታዊ ፕሮግራም ክፍሎች በጻፈው ደብዳቤ፤ ከጣቢያው ጋር በገቡት ውል መሠረት ለሚወክሉት የሃይማኖት ተቋም ወይም የሃይማኖት …![]()
ገዳሟን ለችግር የዳረጉት ጥበቃና ክብካቤ እየተደረገላቸው፣ ሰበካ ጉባኤው እንዳይሠራ ተደርጓል ለጠቅላላ ጉባኤው ሪፖርት ለማቅረብ ጽ/ቤቱ ቢጠየቅም ሌላ የሰበካ ጉባኤ ምርጫ ተካሒዷል የገዳሟ ሒሳብ በውጭ ኦዲተር እንዲጣራ በፓትርያርኩ የተሰጠው ትእዛዝ ተግባራዊ አልኾነም ፓትርያርኩ፣ ወደ ተግባራዊ የፀረ ሙስና እና የመልካም አስተዳደር ርምጃ እንዲገቡ ተጠይቋል * * * በ7 ወራት ሒሳብ የቅድመ ኦዲት ዳሰሳ ብቻ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ …![]()
አንጋፋው ጋዜጠኛና ደራሲ ሙሉጌታ ሉሌ በድንገት ከዚህ አለም በሞት ተለየ። በትላንትናው እለት ከቀትር በኋላ እኔ ጋዜጠኛ ተስፋዬ ተሰማና ጋሽ ሙሉጌታ በሲልቨር ስፕሪግ ምሳ በልተን፣ ስለመፅሀፍ እያወራን ከዋልን በኋላ በሰላም ነበር የተለያየነው። በዛሬው እለት ግን ቨርጂኒያ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ በተኛበት ህይወቱ …
የአ/አበባ ጎልማሶችና ወጣቶች ማኅበራት ኅብረት ተቃውሞውን ያስተባብራል ለተቃውሞው፣ በሰባት ቀናት ከ100 ሺሕ በላይ የድጋፍ ፊርማዎች ተሰባሰቡ የጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ እንዲወስንበት ለማድረግ ታቅዷል “በማስረጃ ተደግፎ የሚቀርብ ነገር ካለም እርምት እንወስዳለን” /የጣቢያው ሓላፊ/ (ምንጭ: አዲስ አድማስ፤ ቅጽ ፲፮ ቁጥር ፰፻፳፤ ቅዳሜ መስከረም ፳፪ ቀን ፳፻፰) በኢትዮጵያን ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (EBS) ቴሌቪዥን በሚተላለፉት “ታዖሎጐስ” እና “ቃለ ዐዋዲ” …![]()