በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ
በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ #Ethiopa #EthioMuslims #Anwar #MinilikSalsawi ፖሊሶች ወረቀት ይገባል በሚል በፍተኛ ቢያዋክቡም ህዝበ ሙስሊሙ ግን የሰለጠነ ከባድ የድምጽ ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡ በዛሬው እለት በታላቁ አንዋር መስጅድ ከተሰሙት ተቃውሞዎች ኮሚቴው ይፈታ ድምጻችን ይሰማ ብሄራዊ ጭቆና ይብቃ መንግስት …