የጎጃም ከተሞች የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች አሸብርቀዉ አደሩ።
ተነስ ተነስተናል ዝምታዉ ይብቃ ። በመላዉ ኢትዮጱያ እንደ ሰደድ እሳት በመቀጣጠል ላይ ያለዉን ህዝባዊ አመፅ ተቀላቀል የሚል መልእክት የያዙ በራሪ ወረቀቶች በባህር ዳር ዳንግላ ሞጣ እና ቢቸና ለህዝብ ተዳርሰዋል። የህወሃትን ግፍ ስርአት በአጭር ጊዜ ለማስወገድ አመፁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ህዝብ የአፀፋ …