በደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር አከባቢ የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ ምንም እንዳሌለ ምንጮች ጠቆሙ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎SouthSudan‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎EUPF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – የጋምቤላ ፖሊስ እና ልዩ ሃይል ወደ ካምፕ ሆን ተብሎ ሰብስቦ ማስገባትን መሳሪያ ማስፈታትን ወታደሩን ክፍል ከድንበር አከባቢ …

በደቡብ ሱዳንና ኢትዮጵያ ድንበር አከባቢ የሕወሓት ሰራዊት እንቅስቃሴ ምንም እንዳሌለ ምንጮች ጠቆሙ:: ‪ Read more »

ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 በላይ ሰዎች ዐርብ ሚያዝያ 7 ቀን፣ 2008 ዓ.ም. ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገደሉ። የኑዌር ጎሳ አባላት የመኖሪያ መንደሮች ላይ ባነጣጠረው ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ221 በላይ መሆኑን ሱዳን ትሪቡዩን ዘግቧል። ሱዳን ትሪቢዩን የደቡብ ሱዳን ጦር መለዮ የለበሱ …

ጋምቤላ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ140 በላይ ሰዎች ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች ተገደሉ። Read more »

ኢትዮጵያ እርሻ ኢንዱስትሪ ውስጥ ብዙ ሲነገርለትና ሲጠበቅ የቆየው የህንዱ  ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኩባንያ ባስመዘገበው ዝቅተኛ ሥራ አፈጻጸም በ ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ቢቆይም፣ ሊሻሻል ባለመቻሉ ታኅሳስ 18 ቀን 2008 ዓ.ም. መሬቱን ተነጠቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላላ ስፋት 54 ሺሕ ሔክታር ሲሆን፣ ካሩቱሪ …

ሴራዎች የወለዱት ደባ ያጋልጣል::. – መንግሥት ከካሩቱሪ ላይ ከ98 ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት ነጠቀ Read more »

“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው። አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታችን መብታችንን ሰጥቶናል… ኑሯችንም ተሻሽሎ ዛሬ ዘመናዊ ኑሮ እየኖርን ነው።” እያለ የሚናገርን አንድ ጎልማሳ የቴሌቪዥኑ መስኮት ያሳያል። የደቡብ ቅላጼና ዘዬ ባለው አማርኛ ከደቡብ የመጣ …

የብሄር ብሄረሰቦች መብት እስከመጨፈር (ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ) Read more »

ጋምቤላ: የፌደራሊዝሙ ክሽፈት ማሳያ? – በዘላለም ክብረት ሐሙስ  – ጋምቤላ ከተማ፡ የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አዲሱን የስራ ዘመኑን የመጀመሪያውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ በማጽደቅ ያጠናቀቀ ሲሆን፤ በመዝጊያው ስነ ስርዓት ላይ በጊዜው የክልሉ ፕሬዝደንት የነበሩት ኡሞት ኡባንግ ባደረጉት ንግግር፡ ‹‹ጋምቤላን ወደ ቀድሞው …

ጋምቤላ: የፌደራሊዝሙ ክሽፈት ማሳያ? – በዘላለም ክብረት Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ምንም ያህል ልዩነት ቢኖረው የአንድን አገር ህዝብ የማይለወጠው የጋራ ማንነቱ ዜግነቱ ነው፡፡የአንድ ‹‹ህዝብ›› የእምነት፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ…መብቱ በግለሰብ ደረጃ ካልተጠበቀለት በስተቀር የ‹‹ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ…›› መብት ሊጠበቅ አይችልም፡፡ ችግሩ የ‹‹ብሄርና›› ሌሎች ማንነቶችን የሚጠቀሙ የፖለቲካ ቡድኖች ከግለሰብ ማንነት …

በተማሪዎች ደም የደመቀው አገዛዝ የግለሰብ መብት እስካላከበረ የብሄር ብሄረሰቦች መብት ሊያከብር አይችልም:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ከስምንት ወራት በፊት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩት የጋምቤላ ክልል ምክር ቤትና ክልሉን በመወከል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ አሽኔ አስቲን ቲቶይክ በእስር ላይ የሚገኙት፣ ያለመታሰር ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው ተጥሶ መሆኑ በፍርድ ቤት አከራከረ፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ነሐሴ 29 ቀን …

ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሳ በሽብር ወንጀል የታሰሩት የምክር ቤት አባል ጉዳይ አከራከረ Read more »

በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ የሚደርሰው ግፍ አንደቀጠለ ነው። … በጋምቤላ የወያኔ ታጣቂዎች ዘረፋ ሲቀጥል በደደር ቆቦ ኣንድ የወያኔ ባለስልጣን ተገደለ። … Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) …. የጦርነት ቀጠና በሆነው በምስራቅ ኢትዮጵያ ሰፍሮ የሚገኘው እና ጄነራል ኣብርሃ የሚመራው የደቡብ ምስራቅ እዝ ክፍለጦር …

በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ የሚደርሰው ግፍ አንደቀጠለ ነው። በጋምቤላ የወያኔ ታጣቂዎች ዘረፋ ሲቀጥል በደደር ቆቦ ኣንድ የወያኔ ባለስልጣን ተገደለ። (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »