አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል??? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopiaEconomy‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Bloomberg‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – አይኑን በጨው ያጠበው ወያኔ በአለም አቀፍ ሚዲያዎች የሃሰት ፕሮፓጋንዳ ለመርጨት እና የራሱን ስም ለማቆለጳጰስ …

አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል??? Read more »

እርቃን ሲቀሩ ከሕዝብ ለመታረቅ ? በቅድሚያ እስረኞችን መፍታት የጎሳ ፖለቲካ ፖሊሲና ዜጎችን ሽብርተኛ እያሉ መፈረጅ መቆም አለበት:: ስልጣን ለሕዝብ ማስረከብን ይጨምራል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያውያን ጥያቄዎች እጅግ ብዙ ናቸው::የሕዝብን ጥያቄ ሳይመልሱ ኖሮ አሁን እመልሳለሁ ማለት …

እርቃን ሲቀሩ ከሕዝብ ለመታረቅ ? በቅድሚያ እስረኞችን መፍታት የጎሳ ፖለቲካ ፖሊሲና ዜጎችን ሽብርተኛ እያሉ መፈረጅ መቆም አለበት:: ስልጣን ለሕዝብ ማስረከብን ይጨምራል:: Read more »

አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopianoppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬ ሁላችንም ስለ አንድነት ብዙ ብለናል ጽፈናል ሰምተናል ኣንብበናል።ይሀ ውነት ግን በተግባር ከመተርጎም ይልቅ የኣንድ ሰሞን ጎዶሎ ሆይ ሆይታ ብቻ አንደሆነ ኣልፏል።ፖለቲከኞች የሕዝብን ስሜት …

አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) Read more »

የጋራ ጠላታችን ወያኔ ስለሆነ  ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው:: ‪Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኘው የሕወሓት አምባገነን ቡድናዊ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመው የፖለቲካና የኢኮኖሚ በደል ገደቡት አልፎ ዜጎች በገዛ …

የጋራ ጠላታችን ወያኔ ስለሆነ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ኢሳት ላይ፣ የቀድሞ የወያኔ ባለስልጣን የነበረው አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ሲናገር ነው ያደመጥኩት። ዮሐንስ ታደስ ተካ ይባላሉ። በመሬት ጉዳይ የመንግስት ባለስልጣን ነበሩ። መረጃዎችን ይዘው ወደ ዉጭ ከተሰደዱ በኋላ መጽሀፍ ጽፈዋል። አቶ ዮሐንስ እንደጻፉት፣ በምርጫ ዘጠና ሰባት ማግስት ፣ በቦሌ አካባቢ አንድ …

አሁን ባለው ሁኔታ ለዉጥ አንጠብቅ – ግርማ ካሳ Read more »

የመጨረሻዋ የለውጥ ሂደት ላይ ነን መሆናችንን አውቀን ጊዜውን እንጠቀምበት::(ምንሊክ ሳልሳዊ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppostionParties‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከ1997 ምርጫ ጀምሮ በተለያዩ አጋጣሚዎች ወያኔን በሕዝባዊ እንቅስቃሴ ለመጣል የነበሩ እድሎችን በአንድነት ቆመን ስላልተጠቀምንበት አገዛዙ እድሜውን ሊያስረዝም ችሏል::ልብ በሉ ሕዝቡ …

የመጨረሻዋ የለውጥ ሂደት ላይ ነን መሆናችንን አውቀን ጊዜውን እንጠቀምበት::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

አንድ ዜጋ በገዛ አገሩ አንገቱን ቀና አድርጎ በነፃነት መራመድ የሚችለው መብቱ ሲከበርለትና እሱም የሚፈለግበትን ግዴታውን ሲወጣ ነው፡፡ ይህ ግዴታውን የሚወጣ ዜጋ ፍትሕ ሲነፈግና መብቱ ሲጣስ ግን ዜግነቱን ይጠራጠራል፡፡ ስለልማት፣ ስለዕድገትና ብልፅግና ቢወራ አይሰማም፡፡ በጉልበተኞች ንብረታቸውን የተቀሙ ዜጎች ፍትሕ ሲጠይቁ ተነፍገው …

የፍትህ አካላቱ ጥጋብ ጣራ እየነካ የሕዝብን ብሶት ሊያፈነዳው ተቃርቧል:: Read more »

Minilik Salsawi – መቸም ራስን ማወቅ ራስን ማግኘት የመሰለ ነገር የለም::ይህ እውቀት አዘል ለሆነ ለበሰለ ሰው ይገባዋል:: ስሜትና ፕሮፓጋንዳ ለተደበላለቁበት ጫፍ አንባቢ ዘራፍ ባይ ደግሞ ላይዋጥለት ይችላል::የለውጥ ሃይል ነን የምንል ከሆነ ቆም ብለን ራሳችንን ልንዳብስ ይገባል ልንፈትሽም ይገባል:: ሃገር እየፈረሰ …

ጥፋተኞችም እኛ … መፍትሄዎችም እኛው …..የለውጥ ሃይሎች ነን የምንል ቆም ብለን ልናስብ ይገባል:: Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከተለየያዩ የትምህርት ተቋማት አከባቢ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በየአምስት አመቱ ከታሸገበት እየተፈታ ለውይይት የሚቀርበው የማጭበርበሪያ ሽባው የእድገት እና የትራንስፎርሜችን እቅድ ስልተና እና ውይይት ተብለው የተጠሩ የየተቋማቱ ተማሪዎች መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች በውይይቱ ወቅት ንቁ ተሳትፎ እንዳናደርግ …

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ስልጠና የተቀመጡ ተማሪዎችን እና መምህራንን በወታደሮች እየተሸማቀቁ ነው:: Read more »

Minilik Salsawi – የአለም የነዳጅ ዋጋ ወርዶ አንድ ሊትር በስምንት ብር ጨርሶ ለችርቻሮ ቢቀርብም አገዛዙ በእጥፍ እየሸጠ በመዝረፍ ላይ ነው::በኢትዮጵያ ውስጥ ከታክሲ ስራ ጀምሮ እስከ አገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት የምትሰጡ ዜጎች በላያችሁ ላይ የሚሰራውን ግፍ እና ብዝበዛ ከላያችሁ ላይ የምታራግፉት …

ይድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እና የተሽከርካሪ ባለንብረቶች – እየተበዘበዛቹ ዝምታው እስከመቼ ነው?‪ (ምኒሊክ ሳልሳዊ) Read more »

2007 ለለውጥ ብሎ የተነሳው የለውጥ ሃይል ከትግሉ ተሞክሮዎችን እንደቀሰመ ይታወቃል::ባለፈው አመት ወያኔ ሃይል ተጠቅሞ ከፍተኛ የሆነ ችግር በለውጥ ሃይሉ ላይ ከመፍጠሩም በላይ የጠበበውን የፖለቲካ ምሕዳር ጭራሽ ደፍኖታል::ለውጥ ፈላጊ ሃይሉ ከግድያ ጀምሮ እስር እና ስደትን በሰፊው አስተናግዷል::ወያኔ በስልጣን ላይ ለመቆየት ያል …

የለውጥ ሃይሎች ካለፉት የትግል ተሞክሮዎች መማር ያስፈልገናል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ለውጥ የሚጠላ ማንኛውም ሰው የለም:; ለውጥ የማይፈልግ ካለ አንድም ከአምባገነን ስርአቶች የተዳቀለ አሊያም የጥቅሞችን ማግበስበስ የለመደ ስግብግብ የሕዝብ ጠላት ብቻ ነው::በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ያስፈልጋል;ይህ ደግሞ ሳይታለም የተፈታ ነው::በስልጣን ላይ ያለው አመራር አስተዳደሩ የተበላሸ ስለሆነ ለውጥ ለማምጣት የማይችልበት ደረጃ ላይ ከመድረሱም …

ትኩረት ለሚገባቸው ጉዳዮች ትኩረት እንስጥ::መዘናጋት እና አቅጣጫ መሳት ይቁም:: Read more »