ማኅበራዊ ሚዲያን ዘግቶ የጎንደር ዐማሮችን ለመጨፍጨፍ በንጹኃን ሰዎች ላይ የጥይት እሩምታ ከፍቷል፡፡ ከፊል የወልቃይት የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ከሚቴዎችን አፍኖ ወስዷል፤ ቀሪዎችን ለመውሰድ በመከላከያና በፌደራል ፖሊስ አካባቢው ከቧል፡፡መንገዶች ከታች በምስሉ እንደሚታየው ተዘግተዋል።አንድ የወልቃይት ዐማራ በጥይት ተመቶ ሆስፒታል ገብቷል፡፡የፌደራል ፓሊስ የለበሱ የትግራይ …

ሰበር ዜና፤ ፋሽስቱ ሕወሓት በጎንደር ዐማሮች ላይ የጥይት እሩምታ ከፈተ Read more »

ዳባት ትራንስፈርመራችን ተነቅሎ ለህወሓት አይሰጥም በማለት ነቅሎ በመውጣት ሲያስቀር አሁን ደግሞ ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ በመልካም አስተዳደር ችግር ተማረናል ያሉ ከ2500 በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ለሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል። ነዋሪዎቹ በወረዳው አስተዳደር ግቢ በመገኘት የተለያዩ መፈክሮችንም …

ዘንድሮ ጎንደር አምርሯል!! ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ Read more »

ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: ዳባት ከተማ ከቀላል እስከ ከባድ መሳሪያ በታጠቁ ቅልብ የወያኔ ልዩ ሃይልና በፌደራል ሃይል ተወራለች። በዛሬው እለት ከፍተኛ ድብደባ ጉዳትና እስር በህዝቡ ላይ እየተፈፀመ ነው።በጥይት የቆሰሉ አሉ።ብዙ ወጣት ታስሯል…የተወሰኑትን ስም ዝርዝር ይዘናል… [youtube http://www.youtube.com/watch?v=qzCTIDQ2X6g] ትናንት …

ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: (VIDEO) Read more »

ይህን ጉድ አይተው ይፍረዱ … ውሻ በሰፈሩ አንበሳ ነው::የጎንደር ዳሸን ቢራ ደጋፊዎች በቡና ደጋፊዎች ላይ ካደረሱት ከባድ ጉዳት አንዱ – አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ..

by ኢትዮአዲስ ስፖርት በዳዊት ፀሀዬ |ግንቦት 15 ፣ 2008 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በጎንደሩ አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የወራጅነት ስጋት የተጋረጠበትን ዳሽን ቢራን በሁለተኛው ዙር ጥሩ ግስጋሴ እያደረገ ከሚገኘው ኢትዮጲያ ቡና ያገናኘው እና ሁለት አቻ የተጠናቀቀው …

በርካታ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በጎንደር ጉዳት ደረሰባቸው Read more »

ከጎንደር እስከ አርማጭሆ፤ የቅማንት ጉዳይ፣ የግጨው ግጭትና የኢትዮ ሱዳን ድንበር (Muluken Tesfaw) ወደ አርማጭሆ መንገድ ጀምረናል፡፡ የተሳፈርኩባት ሚኒ ባስ የገነት ተራራንና ወለቃን በሌሊት አልፋ ወደ ትክል ድንጋይ እየተንደረደረች ነው፡፡ በነገራችን ላይ የገነት ተራራ ‹‹ትግሬ መጯኺያ›› በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ በታሪክ ምሁራን …

ከጎንደር እስከ አርማጭሆ፤ የቅማንት ጉዳይ፣ የግጨው ግጭትና የኢትዮ ሱዳን ድንበር (Muluken Tesfaw) Read more »

በሰሜን ጎንደር በቋራ ሽንፋና አካባቢው ከዚህ በፊት ወያኔ በለኮሰው የአማራን እና ቅማንት ማህበርሰብ ላይ ለማጋጨት በፈፀመው ሴራ ላይ ለማክሸፍ ህዝብን ያረጋጉ እና ያሰባስቡ በነበሩ ግለሰብፕች ላይ አፈሳ እና እስራት ማድረጉ ይታወቃል ከነዚህም ሰለባዎች መካከል 1- መ/ አለቃ ደጀኔ ወርቁ 2- …

በሰሜን ጎንደር በቋራ ሽንፋና አካባቢ አመፁ አገርሽቷል :: Read more »

የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaProtests‬ ‪#‎Qimant‬ ‪#‎TekilDingay‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎TPLF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከትላንትና ጠዋት ጀምሮ የሚደርሱ መረጃዎችን ተከትሎ ለማረጋገጥ እንደተቻለው የሕወሓት የመስፋፋት ፖሊሲ እና ታላቋን ትግራይ የመመስረት አላማውን ለማሳካት ሲል የሚሰራቸው …

የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል:: Read more »

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw – የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ጎንደር ከተማ አደርኩ፡፡ እራት ላይ ‹ትእቢት› የሚባል ምግብ በልቼ ተሰቃይቻለሁ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ ናይል ሆቴል ከአንድ የቀዬ ወዳጄ ጋር ሒደን ራት ስናዝዝ …

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት – ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw Read more »

የደቡብ ጎንደር ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ተጀመረ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎DriversStrike‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Debretabor‬ ‪#‎Alember‬ ‪#‎Gaynet‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጎንደር ክፍለሃገር ጋይንት አለም በር ክምርድንጋይ እና ደብረታቦር የስራ ማቆም አድማ ሙሉ በሙሉ መደረጉ ከረፋፈደ ተረጋግጧል::በአለም በር በፌደራል ፖሊሶች የተከበበች ሲሆን ከፍተኛ …

የደቡብ ጎንደር ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ተጀመረ:: Read more »

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ቀብር/ለቅሶ እንሂድ ሲሉት ሰው ነው ትግሬ የሞተው የሚለው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማልፈልገው እና ያልሆንኩት የትግራይ ማንነት …

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው:: Read more »

በ “ማስተር ፕላን” መነሻነት በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶችን፤ እንዲሁም በጐንደር “የአማራ ተወላጅ፣ የቅማንት ተወላጅ” በሚል የተከሰተውን ሁከት እንደመረመሩ የገለፁ የመንግስት እና ገለልተኛ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣ የምርመራ ሪፖርት እንደሚያቀርቡ ገለፁ፡፡ መንግስታዊ ተቋሞቹ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የህዝብ እንባ ጠባቂ፤ …

በኦሮሚያና በጐንደር ግጭቶች ላይ የምርመራ ሪፖርቶች ሊቀርቡ ነው Read more »

22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ጥር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የታገዱት የወልቃይት የአማራ ብሔር የማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች፣ የኃይማኖት አባቶችና የአካባቢ …

22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ:: Read more »

Tesfahun Alemneh : ትናትም የተገደሉት አማሯች ዛሬ የተገደሉት አማሮች። ወያኔ የጀመረዉን የዘር ፍጅት አጠናክሮ ቀጥሏል። ዛሬም በጎንደር ተጨማሪ ስምንት አማሮች ተገደሉ። ኮሮጆ ሃሙስ አካባቢ የቅማንት ማህበረሰብ የሆኑ አማራዎችን አማራ የገደላቸዉ ለማስመሰል የወያኔ ፌደራል ፓሊስ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏቸዋል። ከተወሰኑ ቀናት በፊት …

በጎንደር ዘግናኝ ግድያ ተፈፀመ። Read more »

በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ በሚከተለው የጎሳ ፖለቲካ በሕዝቦች መሃል ግጭትን እየፈጠረ እንደሆነ እና ታሪካዊ የኢትዮጵያ መሬቶች ለሱዳን ለመስጠት መስማማቱን …

በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል:: Read more »

የዘር ፖለቲካ መዘዝ – ግርማ ካሳ የአሜሪካን ዽምጽ ራዲዮ ዘገባ አደመጥኩ። ከ50 በላይ የሚሆኑ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ነጋዴዎች እንደተዘረፉና ጥቃት እንደደረሰባቸው ነው ዘገባው የሚገልጸው።በጣም አዝኛለሁ። ዜጎች ከዚህ ወይም ከዚያ ብሄረሰብ በመሆናቸው ብቻ ጥቃት ሲፈጸምባቸው መሰማቱ እንደ አገር አሁን ሕወሃት/ኢሕአዴግ እያራመደው …

የዘር ፖለቲካ መዘዝ – ግርማ ካሳ Read more »

አዲስ አበቤዎች ካልደፈረሰ አይጠራም::ፈሪውን ወያኔን ገፍትሮ ለመጣል አፋፍ ላይ ስለሆንን እንግፋው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ እኔ ካሌለው የሃገር አንድነት ይፈርሳል የሚል አጉል የማይሆን ዲስኩር እያሰማ ይገኛል:: የትኛውን አንድነት ነው ወያኔ የገነባው?ከደርግ የወረሳት ኢትዮጵያን እኮ …

አዲስ አበቤዎች ካልደፈረሰ አይጠራም::ፈሪውን ወያኔን ገፍትሮ ለመጣል አፋፍ ላይ ስለሆንን እንግፋው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በጎንደር ክፍለሃገር የሰሜኑ ክፍል ውጥረቱ አይሏል::በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በጎንደር ክፍለሃገር የሰሜኑ ክፍል ባለፉት ሳምንታት ሞቅ ቀዝቀዝ ሲል የነበረ የወያኔ አገዛዝ እና የሕዝቡ ግጭት ወደ ለየለት መስመር መቀየሩን እና …

በጎንደር ክፍለሃገር የሰሜኑ ክፍል ውጥረቱ አይሏል::በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር መስተዳድር ዞን በጭልጋ ወረዳ ዋርካየ እና ሰርጢያ በተባሉት ቀበሌ ገበሬ ማኅበራት ውስጥ እስካሁን ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች የበርካታ አርሶ አደሮች የደረሱ ምርቶች በእሳት ጋይተዋል። የሕወኃት መንግስት የአማራ ሕዝብን የነፃነት እንቅስቃሴ ለማረቅ ይቻለው ዘንድ ተላላኪወቹ በሆኑ የቅማንት ማኀበረሰብ …

ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች የበርካታ አርሶ አደሮች የደረሱ ምርቶች በእሳት ጋየ። Read more »

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: በህወሃት የተጠነሰሰዉ ሴራ የዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ አካባቢዉን ሙሉ በሙሉ የጦር አዉድማ አድርጎታል:: በነፍስ ገብያ ያሉ ቁጥር 4 እና ቁጥር 3 የሰፈራ ጣቢያ ያሉ ህፃናት እና ሴቶች ህይወት ተቀጥፎል:: የተረፊት በቋራ …

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: Read more »

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Gojjam‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎MiilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የመከላከያ ሰራዊቱ በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ የማብራሪያ ጥያቄ በማንሳቱ ግምገማ እንዲገባ የተደረገ መሆኑ የተሰማ ሲሆን ከባድ ውጥረት ለረዥም ጊዜያት …

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ:: Read more »

የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! ===================================== * ከጎንደር ባዕታ ወህኒ እሰከ ኦሮሚያ ተማሪዎች የጎንደር የባዕታ ወህኒ ቤት መቃጠሉን ተከትሎ ሰው ቆስሏል ፣ ሰው ሞቷል … የጎንደር ከተማ ነዋሪ ባዕታ ወህኒ ቤት እያለ በሚጠራው ማረሚያ ቤት በተከሰተ …

የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! ነቢዩ ሲራክ Read more »

በጎንደር ዩንቨርስቲ ከፍተኛ ተቃውሞ በተማሪዎች ተነስቷል:: ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎GonderProtests‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የጎንደርን ህዝባዊ አመፅ የቋራ ገበሬዎች እና የጎንደር ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቀላቀሉ። ዛሬ ከሰአት በሃላ ጀምሮ የቆራ ገበሬዎች የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግሬ ይጠቀምባቸዉ የነበሩትን የእርሻ መሳሪያ በማዉደም …

በጎንደር ዩንቨርስቲ ከፍተኛ ተቃውሞ በተማሪዎች ተነስቷል:: Read more »

ጎንደር ከተማ ዉስጥ የሚገኘዉ የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ እስር ቤት በእሳት እየተቃጠለ ነዉ። ከማሰቃያ ቤቱ የነበሩ እስረኞች አምልጠዋል። የድንበሩ ጉዳይ ህዝብን አስቆጥቶ መላ ጎንደርን እያናወጣት ነዉ።