በኩራዝ አንድ ስኳር ልማት ሙስናው ቅጥ አጥቷል፣ በጀት ምዝበራው እየከፋ መጥቷል // የፕሮጀክቱ ሠራተኞች– ፋሲካን በግማሽ ደመወዝ፤ በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ እየተገነባ ያለው የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት ያለ ዝርዝር ጥናትና ዕቅድ እየተከናወነ የመሆኑ ጉዳይ በአካባቢው አርብቶአደር ነባር ነዋሪዎች ላይ ካስከተለው …

በደቡብ ኦሞ ዞን በኩራዝ አንድ ስኳር ልማት ሙስናው ቅጥ አጥቷል፣ በጀት ምዝበራው እየከፋ መጥቷል Read more »

ኢቢሲ/ኢቲቪ ፋሲካን በጂንካ // ፡ ‹‹ላም ባልዋለበት –ቁበት ለቀማ›› Girma Bekele የደቡብ ቴሌቪዥን ሰፊ የአየር ጊዜ ሰጥቶ ‹‹ፋሲካን በቴሌቪዥን›› እያስኮመኮመን በቲቪ ቁንጣን ስንሰቃይ አሳልፈናል፡፡ እኛና ህዝብ በክልላችን ታሪክ አይተን በማናውቀው ፈተና ውስጥ ነን እያልን ነው፡፡ በዓሉም ቢሆን ያለፈው ቅቤ በለመድንበት …

ኢቢሲ/ኢቲቪ ፋሲካን በጂንካ // ፡ ‹‹ላም ባልዋለበት –ቁበት ለቀማ›› Girma Bekele Read more »

የጂንካ ባለስልጣን ለሀሰት ውንጀላ እየተሯሯጠ ነው፡ አቶ አወቀ አይኬ በጂንካ ከተማ እነ ዓለማየየሁ መኮንንን በሽብርተኝነት ፈርጆ የሚንቀሳቀሰው በዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አወቀ አይኬ የሚመራው ቡድን እስካሁን የሄደበት መንገድ ህገወጥና በምንም ማስረጃ ያልተደገፈ በመሆኑ የፈጠራው ውንጀላ የሀሰት ምስክሮችን ለማዘጋጀት እየተሯሯጠ መሆኑ …

የጂንካ ምክትል አስተዳዳሪ ለሀሰት ውንጀላ እየተሯሯጠ ነው፡ Read more »

የአርባ ምንጭ –ጂንካ መንገድ ተዘጋ ዛሬ የካቲት 25/08 በኮንሶ ከተማ የመከላከያ ኃይል ከህዝቡ ጋር በፈጠረው ግጭት የኮንሶ ልዩ ወረዳ ዋና ከተማ ካራት ውስጥ የጥይት ድምጽ እየተሰማ ነው፡፡ ወደከተማዋ ደውለን ባገኘነው መረጃ መሰረት ግጭቱ የተነሳው እስከ ፌዴሬሽን ም/ቤት የደረሰውን የአካባቢው ህዝብ …

የአርባ ምንጭ –ጂንካ መንገድ ተዘጋ Read more »

ደቡብ ኦሞ ዞን ፍትህ እራቁቷን በኩርንችት እሾህ ላይ በእንብሪክ እየተጓዘች ነው በትናንትናው ዕለት የታሰሩት የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ኦህዲኅ/ ም/ሊቀመንበር አቶ ዓለማዬሁ መኮንን ከሳሽ ባለመገኘቱ ‹‹ተፈቱ››፡፡ አቶ ዓለማዬሁ መኮንን በትናንትናው ዕለት ‹‹የፍትህ ጥያቄ የነጻነት ጥያቄ ነው›› በማለት ስለዞኑ ፍትህ በተናገሩት መታሰራቸው …

ደቡብ ኦሞ ዞን ፍትህ እራቁቷን በኩርንችት እሾህ ላይ በእንብሪክ እየተጓዘች ነው Read more »

የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ ኦህዲኅ/ ምክትል ሊቀመንበር ታሰሩ// አቶ ዓለማዬሁ መኮንን የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ ኦህዲኅ/ ምክትል ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ኃላፊ ‹‹ የፍትህ ጥያቄ – የነጻነት ጥያቄ ነው ›› በማለት ተናግረዋል በሚል ዛሬ በፖሊስ ተይዘው ለእስር መዳረጋቸውን የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ …

የፍትህ ጥያቄ የነጻነት ጥያቄ ነው ብለሃል በሚል ሰበብ የፖለቲካ ድርጅት መሪ በጅንካ ታሰሩ:: Read more »

በደቡብ ኦሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙትን ተቃዋሚዎች ለማሰር የሃሰት በራሪ ወረቀት ለመበተን መዘጋቸታቸዉን የዉስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ፡፡በተለያዩ የሀገራቺን ከተሞች ስለአርበኞች ግንቦት 7 የተበተኑ በራሪ ወረቀቶች አይነት በዞኑ ከተሞችም ሊበተን ይችላል ከሚል ስጋትና የህዝቡን አንሰማችሁም እንቅስቃሴ ለማፈን የተቃዉሞዉ መሪ ናቸዉ የሚሉዋቸዉን …

በደቡብ ኦሞ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙትን ተቃዋሚዎች ለማሰር የሃሰት በራሪ ወረቀት ለመበተን መዘጋቸታቸዉን የዉስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ፡፡ Read more »