ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ::
ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: በህወሃት የተጠነሰሰዉ ሴራ የዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ አካባቢዉን ሙሉ በሙሉ የጦር አዉድማ አድርጎታል:: በነፍስ ገብያ ያሉ ቁጥር 4 እና ቁጥር 3 የሰፈራ ጣቢያ ያሉ ህፃናት እና ሴቶች ህይወት ተቀጥፎል:: የተረፊት በቋራ ገበሬዎች ጥበቃ እየተደረገላቸዉ ነዉ:: በአካባቢዉ ገነዉ የነበሩ እና የህወሃትንስዉር ሴራ ሲያስፈጥሙ የነበሩ የህወሃት ባለሃብቶች እሳቱእያቃጠላቸዉ ነዉ::
የቋራ ገበሬዎችን በአካባቢዉ ሚኒሻወችበመታገዛቸዉ ግጭቱ መስመሩን እንዳይስት በገበሬዎቹ በኩል ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ነዉ:: ከዚህ ጋር በተያያ ግጭቱ በአማራ እና በቅማንት ማህበረሰብ የተነሳ ለማስመሰል ህወሃት ትጥቅ ለቅማንት በማቀበል ደም ማፍሰሱን ለማስቀጠል ቢሰራምሊከሽፍበት ችሏል::የቋራ ገበሬዎች በህወሃት ባለሃብቶች ላይ የሚወስዱት እርምጃ ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝቷል:: በተያያዘ ዜና በቅማንት እና በአማራ መሃከል ግጭት ተፈጠረ ብሎ መናገርmበማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለህወሃት ሴራ ማገዝ ነዉ ሲሉ በአካባቢዉ ያሉ ኑዋሪዎች ተናግረዋል:: ቁጥራቸዉ አነስተኛ የሆኑት የዘረኛዉ ትግሬ ቡድን ባለሃብቶች የቅማንት ማህበረሰብ ከጎናቸዉ ለማሰለፍ ያደረጉት ሙከራ ቀላል እንዳልነበር ተናግረዋል:: የቋራ ገበሬዎች የራሳቸዉን መሪ መርጠዉ በመንቀሳቀስ ላይ ናቸዉ:: #ምንሊክሳልሳዊ
eski video
But why?
Quwara ye Gonder meret new
yeAtse Tewodros Hager Ethiopia !!!!!
zewer bel weyane !!!
እንኻን ወልቃይት ጎንድፕርም የትግራይ ነው
ምንምቢሆን ቋራ የቲዮድሮስ ምድርነች!
አያችሁ ለቅማንት ከፌደራል መንግሥት የአንቀፅ 39 ጥያቄን ሆን ብሎ ፈቅዶላቸው ቀጥሎም የክልሉ መንግሥት የከለከለ በማሥመሠል የእርሥ በርሥ ጦርነት ተከፈተ ወያኔ በድርቅ ኑሮውን መምራት ሥለማይችል አጎራባች ለም ክልሎችን በልማት አጀንዳ ዝርፊያ እየፈፀመ መሆኑን ለመሥማት በቅተናል አሁን ሠአቱ የደረሠ ይመሥላል አማራውም ኦሮሞውም በወያኔ የማወናበጃ ሥልት ሣይታለል እንደቀድሞው ከ24 አመት በፊት እንደነበረን ጀግንነትና አንድነት ሥሜት ወያኔን ማሥወገድ ይኖርብናል።
ሞት ለወያኔ
Kalideferese ayiteram
?
Ketilu enketelalen wushet ena yenuro wudinet gelonal
ሌላውን ተውትና መንግሥት ከትግራይ ለ ኣማራ የሰጠው ቦታ ኣለ እሱም ዓዲ ዓርቃይ ይባላል ይህ ስም በትግርኛ ሲሆን ትርጉምም ዓዲ= ኣገር ማለት ሲሆን ዓርቃይ=ቀርቅሃ ማለት ነው ስለዚህ ኣንድላይ ሲተረጎም የቀርክሃ ኣገር ማለት ነው ።ጥርት ያለ ትግርኛ ሥለዚህ የኣከባቢው መጠርያ በትግርኛ ሥለሆነ መሬቱ የትግራይ ህዝብ ነው ግዜው ሲደርስ ማንኛውም መስዋዕት ከፍለን እንመልሰዋለን ። የኣክሱም ታሪክ መርምሩ የትግራይ (ኣክሱም) ግዛት እንደኣሁን ኣይደለም የመን፣ከፊል ሱዳን ና ግብፅ ፣ጅቡቲ፣ አፋር፣ ይደርስ ነበር ይህን ደግሞ መመለሱ ኧይቀርም ግዜ ይወስድ ይሆን እንጂ።
Ke Jawar ga wedefit!
I think Jawar is better for the PM.
Ewnetu tgrai tesedo wede gonder simeta kageru ke tgrai ende raqe, ageru tgrai raqechiw malet new, besm kehone ene mizan teferi, ene yrgalem ya amara nachew, bzu ye amara bota ye tgrña sm alachew mkniyatu yohans aTe tedrosn asgedlo sinegs gondern bemewrer ye tgrai sew eyeshome ye tgrña sm lebotawechu sleseT new. Yaksum gzat gbT, sudan neber kalk meTeyeq new, gn le suda meriet ke etiopia wsedu stlu siwesdu new yemnayew. Yaksum gzat stTeyqu yedagmawi yemnilk gzatm ykeber gn stlu alsemanm.
Ewnetu tgrai tesedo wede gonder simeta kageru ke tgrai ende raqe, ageru tgrai raqechiw malet new, besm kehone ene mizan teferi, ene yrgalem ya amara nachew, bzu ye amara bota ye tgrña sm alachew mkniyatu yohans aTe tedrosn asgedlo sinegs gondern bemewrer ye tgrai sew eyeshome ye tgrña sm lebotawechu sleseTachew new. Yaksum gzat gbT, sudan neber kalk meTeyeq new, gn le suda meriet ke etiopia wsedu stlu siwesdu new yemnayew. Yaksum gzat stTeyqu yedagmawi yemnilk gzatm ykeber gn stlu alsemanm.
it is your unrealized whim.
Minelik salsawi why not ask the amara Gonder to estabish new country Gonder.bcs allways Gonder Gonder Gonder. Viva oromia.
ትግሬ እንጅ ትግራይ ተከዜን ተሻግሮ አያውቅም!!! አታስቧት ወልቃይትም ጎንደርም የኢትዮጵያ ናት!!! የማትረባ ዘረኛ ለምን ይመስልሃል ከላይ ጎንደርም ወልቃይትም የኢትዮጵያ ናት ያልኩት ሁለቱም የማይነጣጠሉ አንድ ስለሆኑ ።ይሉኝታ የሚባል ቃሉም በትግረኛ የለም እናንተም ድንጋይ ራሶች ናችሁ ጊዜው ቀረቧል።
ወልቃይት አሁን ቢሆን ጎንደር ነት