በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የፓርቲ መሪዎች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ታይዘው ተወሰዱ::

#Ethiopia #Oromoprotests is Underway in Welega University – በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።በአምቦ ገበያው ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተቀየረ::በቀበሌ 6 አምቦ ለቅዳሜ ገበያ የወጣ ሕዝብ እጅግ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰማ ነው::
በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው በአሁኑ ሰአት ተቃውሞውን እያሰማ ከዩኒቨርሲቲው በመውጣት ወደ ከተማ በመጓዝ ላይ ይገኛል። ተማሪዎች ከወያኔ ወታደሮች ጋት ተፋጠዋል::… እንዲሁም በግንደበረት አውራጃ በሃረርጌ እና በአሩሲ  በባሌና በሸዋ አብይ ከተሞች ተማሪዎች እና ነዋሪዎቹ ተቃውሞ ለማሰማት አደባባይ ወጥተዋል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ በአዳማ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ታይዘው ከተወሰዱ በኋላ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የፖለቲካ መሪዎቹ ከከፍተኛ ወከባ በኋላ ተለቀዋል::

http://www.mereja.com/amharic/476666

 

11 Comments on “በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የፓርቲ መሪዎች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ታይዘው ተወሰዱ::”

  1. Yegonder meriet lesudan yetesetew ymeles, woyanie kamaran yewererewn meriet welkait, tegedie, telemt, ragiya kobo, alamat baschekuay lamara ymels, chefchafi, ager shach woyanie sltan ylqeq.

  2. Zafoch tesebasibew min edalu takalachhu yebiret zerin enatfa sebabalu kemekakelachew andegnaw edeh alachew misaru minale

  3. gedya setop ande neger hedo hedo tolo selamawe meftehe
    kALETEFETER mechershaw ames megagamu ayekerey new ahun end mengesetu lat new enge gedeyaw tetyakent mednu yeshalal megedel mefetehe afehonem akumu

  4. እነን የምገረመኝ በህገመንግስኑ ላይ የመናገረ,የመጠየቅ,የመደራጀት,የመቃወም,ሰላማዉ ሰልፍ የመዉጣት እስከ መገንጠል መፍት የምለዉ ተዘረዉ ነዉ እንደ ትዉልድ የምጨፈጨፈዉ?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*