አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopianoppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬ ሁላችንም ስለ አንድነት ብዙ ብለናል ጽፈናል ሰምተናል ኣንብበናል።ይሀ ውነት ግን በተግባር ከመተርጎም ይልቅ የኣንድ ሰሞን ጎዶሎ ሆይ ሆይታ ብቻ አንደሆነ ኣልፏል።ፖለቲከኞች የሕዝብን ስሜት …

አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) Read more »

ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ እሳት ራሱ ይቃጠላል::ሕወሓት ተረት ተረት የሚሆንበት ቀን ደርሷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬ Minilik Salsawi – የኢትዮጵያን ሕዝብ በጎሳ እና በጎጥ ከፋፍሎ ለመግዛት የሞከረው ሕወሓት በተደጋጋሚ የሕዝቡ አንድነት እሳት እየሆነበት መጥቷል::ለስልጣኑ መስረዘሚያ የተለያዩ መርዘኛ የግጭት …

ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ እሳት ራሱ ይቃጠላል::ሕወሓት ተረት ተረት የሚሆንበት ቀን ደርሷል:: ‪ Read more »

የጋራ ጠላታችን ወያኔ ስለሆነ  ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው:: ‪Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኘው የሕወሓት አምባገነን ቡድናዊ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመው የፖለቲካና የኢኮኖሚ በደል ገደቡት አልፎ ዜጎች በገዛ …

የጋራ ጠላታችን ወያኔ ስለሆነ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ኢሳት ላይ፣ የቀድሞ የወያኔ ባለስልጣን የነበረው አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ሲናገር ነው ያደመጥኩት። ዮሐንስ ታደስ ተካ ይባላሉ። በመሬት ጉዳይ የመንግስት ባለስልጣን ነበሩ። መረጃዎችን ይዘው ወደ ዉጭ ከተሰደዱ በኋላ መጽሀፍ ጽፈዋል። አቶ ዮሐንስ እንደጻፉት፣ በምርጫ ዘጠና ሰባት ማግስት ፣ በቦሌ አካባቢ አንድ …

አሁን ባለው ሁኔታ ለዉጥ አንጠብቅ – ግርማ ካሳ Read more »

Girma Bekele   ከዚህ በፊት ስለ ‹‹የኢትዮጵያዊነት ብቸኛ ባለአደራዎች›› ና ‹‹ ኢትዮጵያ ሲባል አልስማ ›› ጽንፎች መጻፌ ይታወሳል፡፡ ሌሎቹ ሁለቱ ጽንፎች በአስተሳሰባችንና በተግባራችን የሚስተዋሉት ደግሞ በአንዱ ጥግ ቆሞ ቀርነት/ኋላ ቀርነት ሲሆን በሌላው ጫፍ ደግሞ ጥራዝ-ነጠቅነት ነው፡፡ በትውልድ መካከል ያለውን መሳሳብ …

ለምንለው ሁለንተናዊ ለውጥ —- ደንቃራ የሆኑት ሌሎቹ ሁለት ጽንፎችና መፍትሄው Read more »