ተማሪዎች ዛሬም ቁጣቸውን ሲገልጹ ውለዋል:: በሙልካጡሪ ሕዝቡ ከመሃል ሃገር ወደ ሰሜን ክፍለሃገራት የሚወስደው መንገድ ዘግቶት ይገኛል::

በሸዋ በባሌ በሃረርጌ እና በወለጋ ክፍለሃገራት ተማሪዎች ዛሬም ቁጣቸውን ሲገልጹ ውለዋል::

Minilik Salsawi's photo.

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

በሙልካጡሪ ሕዝቡ ከመሃል ሃገር ወደ ሰሜን ክፍለሃገራት የሚወስደው መንገድ ዘግቶት ይገኛል::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከፎቶግራፎቹ እንደምንመለከተው የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን የሚቃወሙ የኦሮሞ ተማሪዎች እንዲሁም የአከባቢው ሕዝብ በሰሜን እና ምስራቅ ሸዋ በባሌ አጋርፋ በሃረርጌ ቀርሳ በወለጋ , በኢንጪኒ በወያኔ ጥይት መስእዋት በሆነው በበቀለ ሰቦቃ ይቀብር ስነስርዓት ላይ በአዋሳ ዩንቨርስቲ በሻምቡ ሆሮ ጉድሩ በእጄሬ አጋርፋ እና አርሲ ነገሌ በጀልዱ እና ሲሲሪ ተቅውሞዎች የነበሩ ሲሆን በሙልካጡሪ ሕዝቡ ከመሃል ሃገር ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን ክፍለሃገራት ጎንደር የሚወስደው መንገድ ዘግቶት ይገኛል::

አለማያ ዩንቨርስቲ ሃረር ካምፓስ – በአጋርፋ ባሌ – በጪሊያ – በጉዶ – በአምቦ እንዲሁም በአዳማ ናዝሬት እና በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ተቃውሞው አገርሽቶ ሕዝቦች ድምጻቸውን በማሰማት ላይ ይገኛሉ:: Minilik Salsawi

Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.

Minilik Salsawi's photo.

11 Comments on “ተማሪዎች ዛሬም ቁጣቸውን ሲገልጹ ውለዋል:: በሙልካጡሪ ሕዝቡ ከመሃል ሃገር ወደ ሰሜን ክፍለሃገራት የሚወስደው መንገድ ዘግቶት ይገኛል::”

  1. የዘንድሮው እሳት ወያኔዋችን እየለበለባቸው እያቃጠላቸው ነው እኛም እናርገበግባለን እሳቱ መልካም ስለሆነ ወያኔን እንጂ እኛንማ ነፃ ሊያወን ነው ጎበዝ

  2. Any government who belives its policy is to follow democracy has to listen to the peoples voice.Which country are we building still by force? I think the Oromia leaders need to resign as they are the means of suffering for our people. let God back our peoples strugle

  3. በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሰበብ የተቀሰቀሰው የሕዝብ አመፅ በየዩኒቨርስቲዎችና በየትምህርት ቤቶች ተባብሶ ከገዥው ቡድን አቅም በላይ እየተቀጣጠለ በጭቆናው ልቅነት ምክን ያት ዐመፁ ሐገር አቀፍ ትግል ሆኗል።
    መባል ያለበት እንዲህ ነው፤አመጹን የተማሪዎች ብቻ አታስመስሉት

  4. ንፈሡ ይነፍሣል ጫካ እንደለመዱት በአሸዋ ላይ የሠሩትን የሙሥና ቤቶች የሚፈርሡበት ቀን እና ሠአቱ ብቅ ብሏል ወገን አሁን ነው መሬት ላራሹ መዘመር የምን ኦህዴድ የምን ብአዴን እያሉ መጨፈር አንድ ሀገር አንድ ህዝብ የከፋፈለንን መንግሥት እናሥወግድ ቀብሩንም በሊዝ ከኛ ይግዛን።

  5. we people in diaspora will support this struggle until the Wayne and it’s incubated servants removed from power. Every abled ethiopian should join this freedom movement and I advise my fellow ethiopians to head to the forest for neck to neck fight with this brutal fascist government.

  6. Ledl yemnbeqa keyebhiere sebu behbu yetedraju bednoch begara behierawi agerawi program awtew begaru wedetgl sigebu new. Eskezarie yetefeterut drjitoch be zih dl adragi tbl ygbu

  7. Ledl yemnbeqa keyebhiere sebu behbu yetedraju budnoch begara behierawi agerawi program awtew begaru wedetgl sigebu new. Eskezarie yetefeterut drjitoch be zih badisu dl adragi tgl ygbu

  8. Ledl yemnbeqa mejemeria bebhierachew keyebhiere sebu (slematamenu tgrain bemetew) behbu mejemeriya bebhierachew yetedraju budnoch begara lehulachn yemibej( megenteln yemiqawem) behierawi agerawi program awtew begaru wedetgl sigebu new. Eskezarie yetefeterut drjitoch be zih badisu dl adragi tgl sr ygbu.

  9. ወያኔ ጫካ እያለ እንዴት ብሎ ሀገራችንን ከፋፍሎ እንደሚገዛ በርካታ የክልል ማካለል ሥራን ተግባራዊ ለማድረግ 14 ክልልሎችን ወደ 4 ንኡሥ አጋር ድርጅቶች በመጨፍለቅ ለምርጫና ለብዝበዛ በሚያመች እሥትራቴጂ እንዲሁም ለግንጠላ በሚያመች አደረጃጀት አራት የብሄር ፌድራሊዝምን ተግባራዊ እያረገ ይገኛል ይህም አሁን ቆም ብለን ሥንመለከተው ትግራይ ለመገንጠል የሚያሥችላት ደረጃ ላይ ሥትሆን ግን ረሀቡን ከሌሎች ክልሎች ጋር ሼር ለማረግ ህገወጥ የመሬት ወረራ በጎንደር አዋሣኝ ለም ሥፍራዎችን በመንጠቅ ላይ ሢሆኑ እንዲሁም በተመሣሣይ በኦሮምያ ክልል ለውጭ ባለሀብት ኢንቨሥተር ሥምና የኮንድምኒየም ማሥፋፊያ በሚል ፈሊጥ ገበሬውን የማፈናቀል ሥራ ተያይዘውታል በምግብ ራሣችንን ያልቻልን ህዝቦች ለኛ ኢንደሥትሪ ምናችን ነው? ሥራ አጥና የውጭ ምንዛሪን እንደ ቁልፍ አጀንዳ ይዘው ለመከራከር ይፈልጋሉ ሀቁ ሥራ አጡም ቢሆን ውጭ ተሠዶ ቤተሠቡን እና በሚልከው ሪሚታንሥ በሀሠት ኢንቨሥት አርገው እንዲሁም ከባንኩ ምንዛሬ ተበድረው ከሚዘርፋን በላይ የተሠደዱት ወገኖች የሚልኩት ይበልጣል የሚገርመው ኢንደሥትሪው ልማት ከግብርናው ከዜሮ በታች ያለሢሆን ይህ እርሥ በርሡ የሚጣረዝን አሀዝ በቁጥር ቁማር ህዝባችን ላይ መሣለቁ የታሪክ አተላነትና እናንተን ለማሥወገድ የሚረዳ ምሥክርነት ይለውም በመሆኑ ትግላችን ምንግዜም ተቀጣጥሎ ይቀጥላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*