በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ቀጥሏል :: የወያኔ መሪዎች የጦር ኃይላቸውንና የጸጥታ ተቋማቸውን አላመኑም::
Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ታኅሣሥ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 12, 2015)
# በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ የፈንጅ አደጋ ደረሰ
# በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ ቀጥሏል
# የወያኔ መሪዎች የጦር ኃይላቸውንና የጸጥታ ተቋማቸውን አላመኑም
# ጋምቢያ እስላማዊ ሪፕብሊክ መሆኗን አወጀች
# በብሩንዲ የ21 ሰዎች አስከሬን መንገድ ላይ ተገኘ
# የሊቢያ ተጻራሪ ኃይሎች በተመድ የተዘጋጀውን የእርቅ ሀሳብ ለመቀበል ተስማሙ
# የናይጄሪያ መንግስት በቦኮሃራም የተፈናቀሉትን ከሁለት ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ወደ ቤታቸው እንዲሚለሱ የሚያደርግ መሆኑን ገለጸ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To listen part 1: http://www.finote.org/Dec12EVE_Hr1.mp3
To listen part 2: http://www.finote.org/Dec12EVE_Hr2.mp3