ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣ …

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ Read more »

ለኦሮሞ ህዝብ ከዚህ የሚበልጥ አጀንዳ የለም!! ከ18 የኦሮሚያ ዞኖች 14ቱ ዞኖች በ2009 ዓ.ም. ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ የለም ማለት ነው። ኦሮሚያ ውስጥ 18 ዞኖቹ አሉ። እስካሁን ባለው መረጃ ከ18ቱ ዞኖች የመማር ማስተማር ሂደት ያልተቋረጠው በ4 ዞኖች ብቻ ነው። ትምህርት ሙሉ በሙሉ …

ከ18 የኦሮሚያ ዞኖች 14ቱ ዞኖች በ2009 ዓ.ም. ዩኒቨርሲቲ የሚገባ ተማሪ የለም ማለት ነው። Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ :በሃረርጌ ክፍለሃገር የገበሬዎች እና ተማሪዎች ተቃውሞ በድጋሚ ተቀስቅሷል::የአቶ ሙክታር ከድር አማካሪ ወንድም በአግኣዚ ወታደሮች ተረሸኑ:: ሞት የባለስልጣናቱንም በር ማንኳኳት ጀመረች:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሃረርጌ ክፍለ ሃገር በመቻሬ እና አከባቢው ከገጠር እና ከከተማው የተሰባሰቡ ገበሬዎች እና …

የአቶ ሙክታር ከድር አማካሪ ወንድም በአግኣዚ ወታደሮች ተረሸኑ:: በሃረርጌ ክፍለሃገር የገበሬዎች እና ተማሪዎች ተቃውሞ በድጋሚ ተቀስቅሷል:: Read more »

በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች የተነሱ ተቃውሞዎች ዛሬም ቀጥለዋል::የፖለቲካ ሹሞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ወደ አዲስ አበባ እየሸሹ ይገኛሉ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በተከታታይ ካለማቋረጥ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም የተነሳው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የመልካም አስተዳደር የፍትህ እና የለውጥ …

በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች የተነሱ ተቃውሞዎች ዛሬም ቀጥለዋል::የፖለቲካ ሹሞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው ወደ አዲስ አበባ እየሸሹ ይገኛሉ:: ‪ Read more »

ፍርሃት የለቀቀበት ወያኔ በአሰላ የሚደረገውን የአትሌቲክስ አመታዊ ውድድር ማምሻውን ሰረዘው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi : የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም በሸዋ ወለጋ ሃረርጌ ባሌ ጅማ እና በተለያዩ ከተሞች እና ወረዳዎች የሕዝቡን የለውጥ እና የነጻነት ንቅናቄ በመፍራት የወያኔ …

ፍርሃት የለቀቀበት ወያኔ በአሰላ የሚደረገውን የአትሌቲክስ አመታዊ ውድድር ማምሻውን ሰረዘው:: Read more »

#Ethiopia #Oromoprotests is Underway in Welega University – በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል።በአምቦ ገበያው ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተቀየረ::በቀበሌ 6 አምቦ ለቅዳሜ ገበያ የወጣ ሕዝብ እጅግ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰማ ነው:: በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው በአሁኑ ሰአት ተቃውሞውን እያሰማ ከዩኒቨርሲቲው በመውጣት ወደ ከተማ …

በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሷል። የፓርቲ መሪዎች የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ታይዘው ተወሰዱ:: Read more »

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች እስከ ሰው ህይወት ማለፍን ያስተከተለ ተቃውሞ በመካሄድ ላይ መሆኑን ተክትሎ ገዢው መንግስት የተማሪዎቹን ጥያቄ የሃገር አንድነትን ከመበታተን ጋር በማያያዝ በብሔር ለመከፋፈል የሚያደርገውን ሴራ ሕዝቡ በንቃት እንዲከታተለው ተጠየቀ:: በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎች ላይ …

የኦሮሞ ወጣቶችን ተቃውሞ በመጠቀም ገዢው መንግስት የኦሮሞን ሕዝብ ከሌላው ሕዝብ ለማጋጨት የሚያደርገውን ሴራ ሕዝቡ በንቃት እንዲመለከት ተጠየቀ Read more »

ወደ ጅማ የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ትራንስፖርት ተሰተጓጉሏል::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከተቃውሞ ጀርባ አሉ የሚባሉ ተጠርጣሪ የኦሕዴድ ባለስልጣናት ስልካቸው ተዘግቶ ከቤታቸው እንዳይወጡ እየተደረገ ነው::በቤተሰቦቻቸው ላይ ከባድ ክትትል ይደረጋል::ወያኔ ግራ ገብቶታል::ተቃውሞው እየበረታ መምጣቱን ተከትሎ ግራ የገባው ወያኔ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉ የሌላ ብሄር ተወላጆች ላይ ለመዝመት ያደረገው …

ተዓምር እንሰራለን ያለው ዘራፊው የወያኔ አገዛዝ የሕዝብ ተቃውሞ አስደንግጦታል::ወያኔ አልተሳካለትም:: Read more »

በአዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል እና በወታደራዊ እዞች እንዲሁም በደህንነት ቢሮ ያለው መረጃ … ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሕዴድ ባለስልጣናት ላይ ቁጥጥሩ ጠንክሯል::የየወረዳ ጸጥታ ሃላፊዎች ወደ ፌዴራል ደህንነት ቢሮ የተጠሩ ሲሆን በምትካቸው ከፌዴራል ፖሊስ የተመረጡ የሕወሓት …

በአዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል እና በወታደራዊ እዞች እንዲሁም በደህንነት ቢሮ ያለው መረጃ … Read more »

በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል ! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎SemayawiParty‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ @SemayawiParty ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማንና ዙሪያን ለማከለል ከወጣው የማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፤ ገቢራዊነትና ሃሳቡን የተቃወሙ የኦሮሞ ተወላጆች እና …

በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል ! – ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ Read more »

የቡራዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፌደራል ፖሊሶች የተከበቡ ሲሆን ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ::በሃሮማያ ዩንቨርስቲ በር ላይ አንድ ወጣት ተማሪ ተገሏል::የሃሮማያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች መገደላቸውን ተከትሎ በአከባቢው በዳሞታ ባቴ ፊንቂልጥ የሚገኙ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል::ይህን ተከቶ ከሆርሶ ወታደራዊ ካምፕ በርካታ ወታደሮችን የጫኑ …

የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በመላው ሃገሪቷ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። Read more »

ከኦነግና ኦነጋውያን ጋር ሰልፍ ስለመውጣት? ኦነግና ኦነጋውያንን ወያኔንና የወያኔን ፖሊሲ ሲተቹ ስመለከት ይገርመኛል! ኦነግም ወያኔም አንድ ጡት የጠቡና ዛሬም የሚጠቡ የኢትዮጵያና የአማራ ጥላቻ ውላጆች የሆኑ የአንድ «ርዕዮተ አለም» መንትያ ልጆች ናቸው። የሁለቱ ልዩነት ወያኔ መሰሪነቱን አሟጦ በመጠቀም ለስልጣን ቋምጦ ሲቅበዘበዝ …

ከኦነግና ኦነጋውያን ጋር ሰልፍ ስለመውጣት? Achamyeleh Tamiru Read more »

“ማስተር ፕላኑ ልማትን ያሻሽላል፤ በረብሻ የተሳተፉ ይከሰሳሉ” – መንግሥት “የአዲስ አበባና የፊኒፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን” ላይ፣ ሰሞኑን በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች  በተቀሰቀሰው ተቃውሞ፣ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተፈጥሮ፣ ሶስት ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ መንግስትን ተጠያቂ አድርጓል፡፡ የክልሉ …

መንግሥት፣ ማስተር ፕላኑን ካልሰረዘ፣ ሰላማዊ ሰልፍ እጠራለሁ” – ኦፌኮ Read more »

ሰሞኑን በኦሮሚያና ሌሎች ክልሎች ባሉ ዪኒቨርስትዎችና ት/ቤቶች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተግባራዊነት ጋር ተያይዞ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ መንግስት በተማሪዎች ላይ አሰቃቂ እርምጃ እየወሰደ ተቃውሞውን ለማፈን የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ቢሆንም ከዚህ በፊት ‹‹ማንም የማስተር ፕላኑን ተግባራዊነት አያስቀረውም›› ካለው አቋም እንዲያፈገፍግ የተገደደበት …

መንግስት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ለህዝብ ይፋ የሚደርግበትን ፕሮግራም ሰረዘ፤ Read more »

በቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ  ፌድራል ፖሊስ የካምፓሱን ቅጥር ግቢ ሰብሮ በመግባት ብዛት ያላቸው ተቃውሞዋቸውን እያሰሙ የነበሩ ተማሪዎችን እየጨፈጨፈ ከባድ ጉዳት እደረሰባቸው ።

የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! ===================================== * ከጎንደር ባዕታ ወህኒ እሰከ ኦሮሚያ ተማሪዎች የጎንደር የባዕታ ወህኒ ቤት መቃጠሉን ተከትሎ ሰው ቆስሏል ፣ ሰው ሞቷል … የጎንደር ከተማ ነዋሪ ባዕታ ወህኒ ቤት እያለ በሚጠራው ማረሚያ ቤት በተከሰተ …

የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! ነቢዩ ሲራክ Read more »

Amdom Gebreslasie – “ልማታዊ መንግስት” ነኝ ብሎ ራሱ የሚያወድሰው ኢህኣዴግ ኣዲስ ኣበባን የሚያለማ ኣዲስ ማስተር ፕላን ኣዘጋጀው ብሎ ኣወጀ።የልማቱ ዋነኛ ትኩረቱ ደግሞ በኣዲስ ኣበባ ዙርያ የሚገኙ ከተሞችና ገጠር ወረዳዎች ሲሆን የኦሮምያ ልዩ ዞን ተብሎ የሚታወቅ ነው። ልማት የሚጠላ ሰው ያለ …

“ልማታዊ መንግስት” ነኝ ብሎ ራሱ የሚያወድሰው ኢህኣዴግ ኣዲስ ኣበባን የሚያለማ ኣዲስ ማስተር ፕላን ኣዘጋጀው ብሎ ኣወጀ። Read more »

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን … መሬት.. ካሳ.. ነጠቃ.. ጎዳና … አደጋ ( ምንሊክ ሳልሳዊ ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi– ሃገር ቢያድግ ከተሞች ቢስፋፉ ማንም የሚጠላ የለም::በልማት ስም የሚደረጉ ድምጽ አልባ ሽብሮች ግን ለዜጎች ሕልውና አደጋ ስለሆኑ ሊተኮርባቸው ይገባል:: …

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ትላንት በዘረኝነት በጥላቻ የተባበሩበት ጉዳይ ዛሬ ራሳቸውን ነጥሎ እያጠቃ ነው:: Read more »

ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው የተማሪዎች ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡ አዲስ አበባ — የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ – ኦፌኮ በአሁኑ ጊዜ የሃገሪቱ አንድነት ያለው “አጠያያቂ ሁኔታ ላይ ነው” ብሏል፡፡ እስከአሁን ለተፈጠሩ ችግሮችና ወደፊትም ሊከተሉ ለሚችሉ …

ኦሮሚያ ውስጥ እየታየ ላለው ተቃውሞና መዘዝ ተጠያቂው መንግሥት እንደሆነ ኦፌኮ ክሥ አሰምቷል፡፡ Read more »

ቢቢኤን በዛሬው እለተ እሮብ ዝግጅታችን http://goo.gl/alb6ny መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል በጉዳዩ ላይ ጋዜጠኛ በፍቃዱም ሞረዳን አወያይተናል በመርሳ ከተማ የሚፈጸመው የመስጅድ ነጠቃና አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ ለወጣቱ ጥሪ ቀርበዋል በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ …

መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል::ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል Read more »

Minilik Salsawi – በሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተግባራዊ እንዳይሆን የተቃውሞ ድምፃቸውን ሲያሰሙ ከነበሩ የኦሮሚያ ተወላጅ ተማሪዎች መካከል የፊዴራል ፖሊስ ሰራዊት አባላት ወደ ዪኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በመግባት ሶስት ተማሪዎችን መግደላቸውንና ብዙዎችን ማቁሰላቸው እየተሰማ ነው ።

ማስተር ፕላኑን መቃወማቸው የገበሬው መፈናቀል አሳስቧቸው ነዉን ? – ግርማ ካሳ ሰሞኑን በምእራብ ኦሮሚያ ተማሪዎች ተቃዉሞ አሰምተውል። የአሜሪክ ድምጽ በዚህ ዙሪያ ዘገባ አጠናክሯል። አንዳንድ ወገኖች ተማሪዎች ተቃዉሟቸውን ያሰሙት በዋናነት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም እንደሆነ ይናገራሉ። “የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን …

የኦሮሞ ተማሪዎች ማስተር ፕላኑን መቃወማቸው የገበሬው መፈናቀል አሳስቧቸው ነዉን ? – ግርማ ካሳ Read more »

በሕገመንግስቱ አንቀጽ 39 መብት ነው ብሎ ወያኔ ያጸደቀውን የራሱን ሕግ በተግባር ሊተረጉሙ ተንቀሳቅሰዋል ያላቸውን በሃሰት ውንጀላ ከሰሰ:: ማስረጃ አልባ ከባባድ የሃስት ክሶች ቀርበውባቸዋል :: ============================================================= ባለሥልጣናት አየር መንገድና ኤምባሲዎች ዒላማዎቻቸው ነበሩ ተብሏል :: የኦሮሞን ሕዝብ ነፃ ለማውጣትና ክልሉን ከፌዴሬሽኑ ለመገንጠል፣ …

በሕገመንግስቱ አንቀጽ 39 መብት ነው ብሎ ወያኔ ያጸደቀውን የራሱን ሕግ በተግባር ሊተረጉሙ ተንቀሳቅሰዋል ያላቸውን ከሰሰ:: Read more »

በኦነግ አባልነት የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር ተከለከለች ‪#Ethiopia #Oromo በ2004 ዓ.ም በኦሮሞ ነፃአውጭ ግንባር (ኦነግ) አባልነት ተጠርጥራ ከታሰረች በኋላ የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር መከልከሏን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘው አሊማ (ቢፍቱ) …

በኦነግ አባልነት የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር ተከለከለች ‪ Read more »

የኦነግ አባላትን ለማደን ጋራሙለታ የዘለቀው የሕወሓት የደሕንነት ሃይል የኦሕዴድ ካድሬዎችን ፈጃቸው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከባሌ ክፍለሃገር ተነስተው አዳዲስ ተዋጊ አባላትን ለመመልመል ወደ ሃረርጌ ጋላሙለታ ዘልቀዋል የተባሉትን የኦነግ አባላት በደረሰው መረጃ መሰረት አድኖ ለመያዝ አሊያም የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ በሚል …

የኦነግ አባላትን ለማደን ጋራሙለታ የዘለቀው የሕወሓት የደሕንነት ሃይል የኦሕዴድ ካድሬዎችን ፈጃቸው:: Read more »