#EthiopiaProtest Frankfurt, Germany –  በጀርመን ሀገር ፍራንክፈርት ከተማ Lehereruli የተሰኘ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ተቋም በጠራው ሰልፍ ላይ ኢትዮጵያውያን ዘር እና ቀለም ሳይለያቸው በአንድ ላይ ወጥተው የወያኔ መንግስትን አወገዙ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=BGp1G-9u-q0]    

በጀርመን ሀገር ኑርንበርግ ከተማ የሚገኙ ኢትዪጲያዊያን በህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ የተላፈውን ውሳኔ በመቃወም ለተከታታይ ቀናት እየዋሉ እያደሩ ተቃውሟቸውን እየገለጹ መሆናቸውን የሰልፉ ታዳሚያን ለቢቢኤን ገልጸዋል ፡፡