በዛሬው እለትም በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሎዋል ።
በሸዋ ክፍለሃገር በባኮ በባቡቺ እንዲሁም በወለጋ ሙጊ ተቃውሞው በማለዳው ቀጥሏል:: በምእራብ ሸዋ ዞን በባቢቺ ወረዳ ከጥወቱ 3:30 ህዝቡ ፖሊስ በማባረር እና መንገድ በመዝጋት ተቃውሞውን በዚህ መልኩ እያሰማ ይገኛል ። Minilik Salsawi 


በሸዋ ክፍለሃገር በባኮ በባቡቺ እንዲሁም በወለጋ ሙጊ ተቃውሞው በማለዳው ቀጥሏል:: በምእራብ ሸዋ ዞን በባቢቺ ወረዳ ከጥወቱ 3:30 ህዝቡ ፖሊስ በማባረር እና መንገድ በመዝጋት ተቃውሞውን በዚህ መልኩ እያሰማ ይገኛል ። Minilik Salsawi 


zereNoch metfat alebachew ager leferej bemeshet mannetn eyatefu edmiachewn lemarazem ena hzbn kehzb ende enssa kemagedadel lila program yelachewm ezbn bemelkam hasab yemegzat chlotaw moralu yelachewm slezih leagerm hone lezer mannet be ethiopiya mdr zereNnet memot alebet and ager and hzb ena neSanet
ወያኔ ጫካ እያለ እንዴት ብሎ ሀገራችንን ከፋፍሎ እንደሚገዛ በርካታ የክልል ማካለል ሥራን ተግባራዊ ለማድረግ 14 ክልልሎችን ወደ 4 ንኡሥ አጋር ድርጅቶች በመጨፍለቅ ለምርጫና ለብዝበዛ በሚያመች እሥትራቴጂ እንዲሁም ለግንጠላ በሚያመች አደረጃጀት አራት የብሄር ፌድራሊዝምን ተግባራዊ እያረገ ይገኛል ይህም አሁን ቆም ብለን ሥንመለከተው ትግራይ ለመገንጠል የሚያሥችላት ደረጃ ላይ ሥትሆን ግን ረሀቡን ከሌሎች ክልሎች ጋር ሼር ለማረግ ህገወጥ የመሬት ወረራ በጎንደር አዋሣኝ ለም ሥፍራዎችን በመንጠቅ ላይ ሢሆኑ እንዲሁም በተመሣሣይ በኦሮምያ ክልል ለውጭ ባለሀብት ኢንቨሥተር ሥምና የኮንድምኒየም ማሥፋፊያ በሚል ፈሊጥ ገበሬውን የማፈናቀል ሥራ ተያይዘውታል በምግብ ራሣችንን ያልቻልን ህዝቦች ለኛ ኢንደሥትሪ ምናችን ነው? ሥራ አጥና የውጭ ምንዛሪን እንደ ቁልፍ አጀንዳ ይዘው ለመከራከር ይፈልጋሉ ሀቁ ሥራ አጡም ቢሆን ውጭ ተሠዶ ቤተሠቡን እና በሚልከው ሪሚታንሥ በሀሠት ኢንቨሥት አርገው እንዲሁም ከባንኩ ምንዛሬ ተበድረው ከሚዘርፋን በላይ የተሠደዱት ወገኖች የሚልኩት ይበልጣል የሚገርመው ኢንደሥትሪው ልማት ከግብርናው ከዜሮ በታች ያለሢሆን ይህ እርሥ በርሡ የሚጣረዝን አሀዝ በቁጥር ቁማር ህዝባችን ላይ መሣለቁ የታሪክ አተላነትና እናንተን ለማሥወገድ የሚረዳ ምሥክርነት ይለውም በመሆኑ ትግላችን ምንግዜም ተቀጣጥሎ ይቀጥላል።
ሞት ለወያኔ
ልማት የሚጠየፋ ትውልድ ማምረት ጀምርል
መረጃ ማረጃዎች የጥፋት ሃይል የረከሰ ስልታቹ ከንተቱ ነው በሰለጠነ መንገድ መሄድ እየተቻለ ኣሁን በምርጫው ሽንፈት ሲገጥማቹ ኣሁን ወደ ማያስፈልገው ብጥብጥ ምን ኣመጣው የስልጣን ጥማችሁ በብጥብጥ ማግኘት ኣይቻልም ቁርጥ ያለ ምላሽ ተሰጥታቿል ህዝባችን የሚጠቅመውና የሚፈልገው ጠንቅቆ ያውቃል ኣሁን ከንቱ ጉራቹ ኣያዋጣቹሁም ስልጣኔ በመነጋገር ነው የሚገለፀው ህዝብን ወደ እልቂት ኣትክተቱት ነገሩ የማታለያ ስልታችሁ ተነቅቶባቹሃል ህዝባዊነት ያለው ኢህኣዴግ የሚነቀንቀው የለም ሞት ለጉንበት 7 ድል ለኢህኣዴጎች
Hulum liawkew yemigebaw selam matatachin lewoyana edma marazemianew.
Yileyal zendero!! Yehagere wotatoch hoye… Amara,Oromo Afar,Debub,Benishangul ….sanel and honen yegara telatachenen (gentayu, zeregnaw woyanen) enasewogedew. Ahun gebtonal. Andenetachen lewoyane motu new. “we need change!!!” wudket ena mot lewoyane!
ወያኔን የሚያጠፋ ትውልድ አፍርተናል አንቆጭም!
ሞት ለወያኔ
በጣም ያሳዝናል በስለጠነ ግዜ ሀገርን ልማትን የሚያደናቅፍ ተቃውሞ ለማን እየሰራን እንደሆን ቆም ብለን እናሥብ የእኛ ጠላት ድህነት ነው ለሥልጣን ጥምኞች መሣርያ አንሁን።
አቦ ዋያኔ ይመችህ
ወገኖች እነዚህ ቡድኖች በዘራቸዉ ተደራጂተዉ ከትግሬዉ መንግስት ጋር እጂና ጓንት ሁነዉ ሲሰሩ ነበሩ አሁን በግል ጠባቸዉ ላይ ሌላዉ መፈትፈቱ ምን ይባላል? 40000፣ 50000፤70000 አማራ ሲባረር ትንፍሽ ያለ የለም፤ኤርትራና አሰብ ተገንጥሎ ሲሄድ የማናዉቀዉ አገር እስኪመስል የተነፈሰ የለም። የድር ገጾች የተለየ ጥቅም ካላገኙበት በስተቀር የሄን ነገር ማጦዝ አስፈላጊ አይደለም። ኦለፍ/ሻቢያ/ህወአት/ፌደራሊስቶች/ኢስላሚስት ደስታ በደስታ ሁነዉ ኢትዮጵያን ሲያምሱ ትንፍሽ አላላችሁም አሁን በዘመዳሞች ጥል የናንተ ጥልቅ ማለት ምን ይባላል? እኛ ከሻቢያም ሆነ ከህወአት ከኦለፍም ሆነ ሻቢያን ተንተርሶ ከሚመጣዉ ጂ7 እንዲሁም ከኢስላሚስት ጠብ የሚልልን ነገር አይኖርም ኢትዮጵያዉያን የአንድነት ሀይሎች ጠንክረን ኢትዮጵየን ኢትዮጵያ እንዳርጋት።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር