ዐይናችን ተከፍቷል ህሊናችን ነቅቷል

Students killed by federal police. የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተገደሉ፣ ተደበደቡአንተነህ መርዕድ

የመጀመሪያው የኬንያ ፕሬዝደንትና የነፃነት ታጋይ ጆሞ ኬንያታ ብዙ ጊዜ የሚጠቀስላቸው፣ ስለቅኝ ገዥዎች የተናገሩት እውነት ይህን ይመስል ነበር። “ሚሲዮኖች ወደ አፍሪካ ሲመጡ እነሱ መጽሐፍ ቅዱስ፤ እኛ ደግሞ መሬት ነበረን። ዐይናችንን ጨፍነን እንዴት እንደምንጸልይ አስተማሩን። ዐይናችንን ስንገልጠው ግን እነሱ መሬታችንን እኛ መጽሐፍ ቅዱሱን ታቅፈናል” አሉ።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

7 Comments on “ዐይናችን ተከፍቷል ህሊናችን ነቅቷል”

  1. ውድ አንተነህ መርዕድ እጅግ ውብና ድንቅ ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅና የወያኔን ተላላኪነት ያጋለጠ መጠጥፍ አበርክተሐል። ኦነግና ኦነጋዊያንም ከእንደዚ አይነት ተላላኪነት እንዲወጡ ቀጣይ ምክርህ ይሆናል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ። በተረፈ በርታ ኢትዮጵያ ሰው ያጣችብት አሳዛኝ ወቅት ስለሆነ አንተን መሰል ወገኞች ሊበረታቱ ይገባል።

  2. ይመሥላቸዋል እንጂ የወገናችን ደም በከንቱ ፋሦ አይቀርም የነፃነት ደማቸውን ማበሥ ይኖርብናል።

    ሞት ለወያኔ

  3. ወያኔ ጫካ እያለ እንዴት ብሎ ሀገራችንን ከፋፍሎ እንደሚገዛ በርካታ የክልል ማካለል ሥራን ተግባራዊ ለማድረግ 14 ክልልሎችን ወደ 4 ንኡሥ አጋር ድርጅቶች በመጨፍለቅ ለምርጫና ለብዝበዛ በሚያመች እሥትራቴጂ እንዲሁም ለግንጠላ በሚያመች አደረጃጀት አራት የብሄር ፌድራሊዝምን ተግባራዊ እያረገ ይገኛል ይህም አሁን ቆም ብለን ሥንመለከተው ትግራይ ለመገንጠል የሚያሥችላት ደረጃ ላይ ሥትሆን ግን ረሀቡን ከሌሎች ክልሎች ጋር ሼር ለማረግ ህገወጥ የመሬት ወረራ በጎንደር አዋሣኝ ለም ሥፍራዎችን በመንጠቅ ላይ ሢሆኑ እንዲሁም በተመሣሣይ በኦሮምያ ክልል ለውጭ ባለሀብት ኢንቨሥተር ሥምና የኮንድምኒየም ማሥፋፊያ በሚል ፈሊጥ ገበሬውን የማፈናቀል ሥራ ተያይዘውታል በምግብ ራሣችንን ያልቻልን ህዝቦች ለኛ ኢንደሥትሪ ምናችን ነው? ሥራ አጥና የውጭ ምንዛሪን እንደ ቁልፍ አጀንዳ ይዘው ለመከራከር ይፈልጋሉ ሀቁ ሥራ አጡም ቢሆን ውጭ ተሠዶ ቤተሠቡን እና በሚልከው ሪሚታንሥ በሀሠት ኢንቨሥት አርገው እንዲሁም ከባንኩ ምንዛሬ ተበድረው ከሚዘርፋን በላይ የተሠደዱት ወገኖች የሚልኩት ይበልጣል የሚገርመው ኢንደሥትሪው ልማት ከግብርናው ከዜሮ በታች ያለሢሆን ይህ እርሥ በርሡ የሚጣረዝን አሀዝ በቁጥር ቁማር ህዝባችን ላይ መሣለቁ የታሪክ አተላነትና እናንተን ለማሥወገድ የሚረዳ ምሥክርነት ይለውም በመሆኑ ትግላችን ምንግዜም ተቀጣጥሎ ይቀጥላል።

  4. If the true democracy in Ethiopia there is no such thing happen. real democracy can answer the whole problem. so people of all group ready and fight to bring Democracy to our country, other wise the government franticly/periodically/ kill and prison the people who are the speech of the speechless.

  5. I really proud for what the young oromos are doing and it should be a great encouragement for the other ethiopians to unit to change and bring better for all of us

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*