በኦሮሚያ ክልል ሕዝባዊ የተቃውሞ ድምጽ ሌሎችንም ብሄሮች እንዳካተተ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል የተቀጣጠለው ሕዝባዊ የተቃውሞ ድምጽ በዛሬው እለት በወለጋ በሃረርጌ በሸዋ በኢሊባቦር እና በተለያዩ አከባቢዎች ሕዝቡ ከባድ ተቃውሞ ሲያሰማ …

በኦሮሚያ ክልል ሕዝባዊ የተቃውሞ ድምጽ ሌሎችንም ብሄሮች እንዳካተተ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል:: Read more »

ሁሉም ወገን ኃላፊነቱን ከተወጣ የማይፈታ ችግር የለም!  By በጋዜጣው ሪፖርተር  ዓለም በበርካታ ችግሮች በተተበተበችበት በዚህ ዘመን፣ እያንዳንዱ አገርም የራሱ ድርሻ ይኖረዋል፡፡ በጦርነት የሚታመሱና በተለያዩ ነውጦች የሚናጡ አገሮች ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ አንፃር ሲታይ አገራችን የተረጋጋች ብትሆንም፣ ዙሪያዋን የከበቡዋት ችግሮች ግን ነገን …

በኢትዮጵያ ስርነቀል ለውጥ ካልመጣ ሓገሪቷ ጉዞዋ ከሶሪያ ተመሳሳይ ነው (ሪፖርተር ጋዜጣ) Read more »

አቶ ዮናታን ተስፋዬ ተጨማሪ 28 ቀን የምርመራ ጊዜ ተሰጠበት በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብር ተጠርጥሮ ላለፉት ሁለት ወራት በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኘው የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ተጨማሪ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጥቶበታል፡፡ ዛሬ የካቲት …

አቶ ዮናታን ተስፋዬ ተጨማሪ 28 ቀን የምርመራ ጊዜ ተሰጠበት Read more »

የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ ኦህዲኅ/ ምክትል ሊቀመንበር ታሰሩ// አቶ ዓለማዬሁ መኮንን የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት/ ኦህዲኅ/ ምክትል ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ኃላፊ ‹‹ የፍትህ ጥያቄ – የነጻነት ጥያቄ ነው ›› በማለት ተናግረዋል በሚል ዛሬ በፖሊስ ተይዘው ለእስር መዳረጋቸውን የድርጅቱ ሥራ አስፈጻሚ …

የፍትህ ጥያቄ የነጻነት ጥያቄ ነው ብለሃል በሚል ሰበብ የፖለቲካ ድርጅት መሪ በጅንካ ታሰሩ:: Read more »

በጅማ ዝምታው ተሰበረ!!! የኦሮሞ ሕዝብ የተቃውሞ ውሎ – የዛሬው ንቅናቄ ሌሎች ብሄሮችንም ያካተተ ነበር:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ተቃውሞው ቀጥሎ ውሏል::በዚህም መሰረት በጅማ ዝምታው የተሰበረ ሲሆ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች የሻቤሶንዶን ከተማ …

በጅማ ዝምታው ተሰበረ!!! የኦሮሞ ሕዝብ የተቃውሞ ውሎ – የዛሬው ንቅናቄ ሌሎች ብሄሮችንም ያካተተ ነበር:: Read more »

አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ስለማይሰማ እንደነቀነቅነው ልንነቅለው ይገባል::(ምንሊክ ሳልሳዊ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionParties‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ተቀጣጥሎ የሚገኘው የሕዝብ ተቃውሞ ለአገዛዙ ከባድ ፈተና ሆኖበታል:: የወያኔ አገዛዝ በአንድ ብሄር የበላይነት ሌሎች የኢትዮጵያ አካላት ብሄሮችን እያባሉ ለመኖር …

አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ስለማይሰማ እንደነቀነቅነው ልንነቅለው ይገባል:: Read more »

የሒውማን ራይትስ ዎች ዘገባ የኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይላት በኦሮሚያ ክልል ሰላማዊ ተቃውሞ ሰልፎች ባካሄዱ ሰዎች ላይ አስከፊ እና ደም አፋሳሽ ርምጃ እየወሰዱ ነው ሲል መንበሩን ኒው ዮርክ ያደረገው የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት፣ «ሒውማን ራይትስ ዎች» ዛሬ ባወጣው ዘገባ ገለጸ። የሰብዓዊ መብት …

በኦሮሚያ ክልል በየዕለቱ ግድያ እንደሚፈፀምና ሰዎችም በዘፈቀደ በቁጥጥር ስር እንደሚውሉ «ሒውማን ራይትስ ዎች»ባወጣው ዘገባ ገለጸ። Read more »

ኦሮሚያ የጦርነት ቀጠና ሆናለች::ለሕዝብ ሰላማዊ ተቃውሞ ከባባድ የጦር መሳሪያዎች በክልሉ ሰፍረዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OromiaIsWarZone‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው የሕዝብ ጭቆና በቃኝ ንቅናቄ ዛሬ ከጠዋቱ ጀምሮ እስከ ምሽቱ ድረስ የቀጠለ ሲሆን ሕጻናት አዛውንት ወጣት …

ኦሮሚያ የጦርነት ቀጠና ሆናለች::ለሕዝብ ሰላማዊ ተቃውሞ ከባባድ የጦር መሳሪያዎች በክልሉ ሰፍረዋል:: Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለፌዴራል መንግሥት በጀት መሸፈኛ ካበደረው ገንዘብ ውስጥ ያልተመለሰለት 92.1 ቢሊዮን ብር መድረሱን ከባንኩ የተገኘ መረጃ አመለከተ፡፡ ዜናው የሪፖርተር ጋዜጣ ነው:: ብሔራዊ ባንክ ለመንግሥት በጀት መሸፈኛ ድጋፍ ከሚያደርግባቸው መንገዶች አንዱ ቀጥታ ብድር ሲሆን፣ ሌላኛው ደግሞ በቦንድ ሽያጭ ከኢኮኖሚው …

ለሕወሓት አገዛዝ አበድሮ ያልመለሰለት ገንዘብ ብሔራዊ ባንክ 92.1 ቢሊዮን ብር :ንግድ ባንክ 152 ቢሊዮን ብር ደረሰ Read more »

በአዲስ አበባ ሱሉልታን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል::ተቃውሞው ሌሎችንም ብሄሮች ማሳተፍ ጀምሯል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ውስጥ በአዲስ አበባ ሱሉልታ በሃረርጌ ሃሮማያ አወዳይ ሚቻታ እና ማቻራ እንዲሁም በወለጋ ነቀምት ባሎ ቤጊ …

በአዲስ አበባ ሱሉልታን ጨምሮ በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ቀጥሏል::ተቃውሞው ሌሎችንም ብሄሮች ማሳተፍ ጀምሯል:: Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ እሑድ ቀን ከቤታቸው ሊወጡ ሲሉ ልጃቸው አገኘቻቸው] Source – Reporter Amharic –    ወዴት እየሄድክ ነው ዳዲ? –    ዘመድ ልጠይቅ፡፡ –    ምን ዓይነት ልብስ ነው የለበስከው? –    ያው ዊኬንድ ስለሆነ ቱታ ነዋ ያደረኩት፡፡ –    እኔ የጠየቅኩህ ቀለሙን ነው? –   …

የክቡር ሚኒስትሩ ሚስት ኢሳትን እያዳመጠች ልጃቸው ኒዮሊበራሎችን እየተከተለች የቤታቸው ንትርክ ጦፏል:: Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts February 21,2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችአብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=G1mKdnf4BDM]

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች) ቢቢኤን:  ህወሃት የሚሸሸዉ ባዶ እጁን ሳይሆን ካገሬዉ ህዝብ ላይ ሰርቆ ያካበተዉንና የአገሬዉን ህዝብ ሐብት በድጋሚ እየዘረፈ ነዉ የሚሉት የሻሸመኔ ነዋሪዎች አገሪቷን የተቆጣጠረዉ አምባገነናዊ መንግስት በስልጣን መዋቅርና …

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች) Read more »

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎TPLF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔን ትንፋሽ በጣረ ሞት የሸበበው የኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል::በተለያዩ ወረዳዎች የቀጠለው ተቃውሞ ሕዝቡ በወያኔ አገዛዝ የሚደረግበትን የፖለቲካ …

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ የቀረበው ሃሳብ በሕወሓት ውድቅ ተደረገ:: Read more »

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎OFC‬ በአዲስ አበባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎AddisAbaba‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በአዲስአበባ የሚገነው እና በዶክተር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሚያ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተበረበረ ሲሆን …

በአዲስ አበባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪ Read more »

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡ አዲስ አበባ — ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡ መሪዎቹ ይህንን የገለፁት ትናንት …

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡ Read more »

በልማት ስም ገበሬውን ለድህነት ወጣቱን ለስደት የዳረጉ መወገዳቸው ይቀጥላል::ሕዝባዊ የእኩልነት መንግስት ይቋቋም!!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : የአስገዶም ሞላ መገደል ይሁን ከነሕይወቱ መቀበር አሊያም ምንም የማይፈይዱ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳዎች ለእኛ ምንም አይጠቅሙንም::ሕወሓት እስካልተወገደ ድረስ በኢትዮጵያ ሰላም …

የአስገዶም ሞላ መገደል ይሁን ከነሕይወቱ መቀበር አሊያም ምንም የማይፈይዱ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳዎች ለእኛ ምንም አይጠቅሙንም:: Read more »

ጅብ ልጁን እየላጨ ነበር አሉ፡፡ ሰማ፡፡ ግን የድምጹን አቅጣጫ ለማወቅ አልቻለም፡፡ አህያም ብትጠብቅ ብትጠብቅ የመጣ ጅብ የለም፡፡ ውሻውንም ‹ባክህ ዝም ብለህ ሽብር ስትነዛ ነው እንጂ፤ ጅቡ ወይ ሞቷል፣ ወይ የለም፣ ወይ ተኝቷል› አለቺው፡፡ ‹አይደለም› አለ ውሻ፡፡ ‹አይደለም፤ ጅቡ ሰምቷል፡፡ አንቺ …

አደጋውና ማስጠንቀቂያው – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት Read more »

የኮፈሌ ወጣቶች ትራንስ ኢትዮጲያ ካንፓኒ የተባለ ስንዴ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ የነበረውን ስንዴውን አውርደው መኪናውን አቃጥለውታል ።

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡ በሻሸመኔ የፌዴራል ፖሊሶች ግድያ ወደ ውሾች ዞሯል–ለምን ? በሻሸመኔ መልዕክቶች በጽሁፍና ድምጽ በየዕለቱ እየተሰራጩ ነው–ምን ይላሉ? ዝርዝር፡- በመላው ኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ አካል የሆነውና በሰሞኑ በሻሸመኔ አጎራባች ወረዳዎች …

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡ Read more »

“እባካችሁ ፀጥታ! ዲሞክራሲ እንቅልፍ ላይ ነው!” Written by  ኤልያስ– Addis Admass · ኃይሌ፤ “ዲሞክራሲ ለአፍሪካውያን ድሎት ነው” ቢልስ? · ኢህአዴግ፤ “ዲሞክራሲ ለኛ የህልውና ጉዳይ ነው” ብሏል ባለፈው ሳምንት በእዚሁ ጋዜጣ፤ “መንግስት በነዳጅ ዋጋ ላይ ተገቢውን ቅናሽ አላደረገም”  በሚል ርዕስ በወጣው …

“እባካችሁ ፀጥታ! ዲሞክራሲ እንቅልፍ ላይ ነው!” Read more »

 ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት   ኢህአዴግ – አንድነት – ወህኒ ቤት * ከ20 በላይ ሠላማዊ ሠልፍ ብመራም አንዲት ጠጠር አልተወረወረችም * ኢህአዴጎች ለልጅ ልጆቻቸው የማይቆጭ ነገር ትተው ቢያልፉ መልካም ነው * ከፖለቲካ ጋር የተዋወቅሁትና የተጠመቅሁት በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው …

ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት Read more »

አስቸኳይ// ብሄራዊ ውይይት፣መግባባትና ዕርቅ— የሁላችን አሸናፊነት ማረጋገጫ ብቸኛው መፍትሄ፤ ለህወኃት ‹‹ የወንድ በር ፣የማሪያም መንገድ፤›› ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር ከትናንቱ በጣም ፈጣን በሆነ መንገድ እየተለወጠ ነው፡፡ የህወኃት/ኢህአዴግ ችግሮችን በኃይል፣ክህደት፣እብሪትና በደረቅ ፕሮፖጋንዳ የማፈን አካሄድ አብቅቶለታል፤ አክቶሞለታል፡፡ ‹‹ማን ከማን ተጣላ›› ለሚለው ተደጋጋሚ …

አስቸኳይ – ብሄራዊ ውይይት፣መግባባትና ዕርቅ – Girma Bekele Read more »

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ ‪#‎Ethiopa‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎Anwar‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ፖሊሶች ወረቀት ይገባል በሚል በፍተኛ ቢያዋክቡም ህዝበ ሙስሊሙ ግን የሰለጠነ ከባድ የድምጽ ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡ በዛሬው እለት በታላቁ አንዋር መስጅድ ከተሰሙት ተቃውሞዎች ኮሚቴው ይፈታ ድምጻችን ይሰማ ብሄራዊ ጭቆና ይብቃ መንግስት …

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ Read more »

እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ *ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብር ተጠርጥረው በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል በእስር ላይ የሚገኙት የኦፌኮ አመራሮች እነ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የ28 ቀን ተጨማሪ የምርመራ …

እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ :ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል Read more »

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::የክልሉ ልዩ ፖሊሶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Ambo‬ ‪#‎Oromo‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት በኦሮሚያ ሻሸመኔ አምቦ ጉደር ሃረርጌ ሸዋ አርሲ ወለጋ እና በተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞዎች ሲሰሙ የዋሉ ሲሆን የአገዛዙ …

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::የክልሉ ልዩ ፖሊሶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ነው:: Read more »

የበይነመረብ ዘመቻ ጋዜጣዊ መግለጫ : Online Campaign Press Release  የበይነመረብ ዘመቻ ጋዜጣዊ መግለጫ   የዘመቻው ርዕስ፦ የኅሊና እስረኞች ይፈቱ! የዘመቻው ቀናት፦ የካቲት 16-17, 2008 የዘመቻው ዓላማ፦ 1ኛ) በግፍ የታሰሩ ጓደኞቻችን እንዲሁም ሁሉም የኅሊና እስረኞች (በምርመራ ቀጠሮ ላይ ያሉ፣ ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት የሚመላለሱ እና የተፈረደባቸው) ያለ ቅድመ ሁኔታ …

የበይነመረብ ዘመቻ ጋዜጣዊ መግለጫ : Online Campaign Press Release Read more »

የፌደራል ፖሊስ አድማ በታኝ አዛዥ በራሳቸው ላይ የመግደል ሙከራ አደረጉ::መትረፋቸው ያጠራጥራል:: በዛሬው እለት በቃሊቲ አከባቢ በሚገኘው የፖሊስ ደህነቶች መሰብሰቢያ በተደረገው ግምገማ ላይ የፌዴራል ፖሊስ የአድማ በታኝ አዛዥ በሆነው ሻምበል የማነ መንጁስ ላይ በተደረገ ከፍተኛ ግምገማ እጅግ አደገኛ ግምገማ በመሆኑ ጫና …

የፌደራል ፖሊስ አድማ በታኝ አዛዥ በራሳቸው ላይ የመግደል ሙከራ አደረጉ::መትረፋቸው ያጠራጥራል:: Read more »

በኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::አዳዲስ ተቃውሞዎች በመጭው ሳምንት ይቀጥላሉ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞ ቀጥሎ የዋለ ሲሆን በምጥራብ አርሲ አሳሳ በምስራቅ ሃረርጌ ጉራዋ ዶጉ ወረዳዎች በወለጋ በባሌ እንዲሁም በሸዋ ክፍለሃገሮች …

በኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::አዳዲስ ተቃውሞዎች በመጭው ሳምንት ይቀጥላሉ:: Read more »

ረሃብ ሂወት እየቀጠፈ ነው:: Amdom Gebreslasie/ArenaTigrayParty  ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ በትግራይ ክልልና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን በድርቅ የተጠቁ ወረዳዎች ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው። ድርቁ ለመከላከል ተብሎ እየመጣ ያለው የእርዳታ እህልና እርዳታ ጠባቂ ህዝብ ቁጥር ስለማይመጣጠን፣ የመጣው እርዳታ ከከፍተኛ …

በትግራይና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው። Read more »

ሰማያዊና መድረክ ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ የሰማያዊ እና የመድረክ ፓርቲዎች አመራሮች ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ተናግረዋል፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች የሆኑት ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ፣ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት እና ዶ/ር መረራ ጉዲና …

ሰማያዊና መድረክ ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ Read more »

ኮፈሌ በአሁኑ ሰዓት በተቃውሞ እየተናወጠች ትገኛለች ሁለት ሰዎች የሞቱ ሲሆን አንደኛው ከጉርሚቾ ሲሆን መምህር ሲሆን ሁለተኛው ከዌጌ የሆነ ገበሬ መሆናቸው የታወቀ ሲሆን የመንግስት ቢሮዎችን እየተቃጠሉ መሆናቸው ታውቋል ። በተያያዘም በአሁኑ ሰዓት ወታደሮች ቤት ለቤት እየዞሩ ወጣቶችን እየደበደቡና እየያዙ መሆናቸው ታውቋል …

የኮፈሌ መንገድ በተቃዋሚዎች ሙሉ ለሙሉ ተዘግቷል ። Read more »

ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ ‪#‎NationalOppression‬ ረቡእ የካቲት 9/2008 ኢትዮጵያዊው ሙስሊም እየደረሰበት የሚገኘውን ብሔራዊ ጭቆና ከጫንቃው ላይ ለማራገፍ ላለፉት አራት አመታት ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየታገለ ይገኛል። ይህ እልህ አስጨራሽ ትግል የተለያዩ እርከኖችን ሲሻገር ሰላማዊነቱን …

ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ Read more »

ለቀጣዩ ትግል ስኬት– የክህደት አቆራኝ ቀለበት ይበጠስ// መነሻ ኃሳብ – #GirmaBekele – የአቶ ተክሌ በቀለ ‹‹ ሌላ አዲስ ፓርቲ ለምንና እንዴት ?›› 07/06/2008 ወዳጄ አቶ ተክሌ በዚህ ጽሁፋቸው ለማስተላለፍ የፈለጉት መልዕክት ይዘት ሲጠቃለል ለአንድነት ፓርቲ መፍረስ ‹‹ ከገዢው ፓርቲ ረጅም …

ለቀጣዩ ትግል ስኬት– የክህደት አቆራኝ ቀለበት ይበጠስ// መነሻ ኃሳብ – Girma Bekele Read more »

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopiaJudges‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በሕወሓት የፍትህ ስርኣት ደስተኛ ያልሆኑት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ተገኔ ጌታነህ ስራቸውን በፈቃዳቸው ከስራቸው የለቀቁ …

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ:: Read more »

በምዕራብ አርሲ ሻሸመኔ እና አዋሳኝ ከተሞች ውጥረቱ የቀጠለ ሲሆን በየሕዝቡ ተቃውሞ ለአምስት ተከታታይ ቀናት እየተሰማ ከመሆኑም በተጨማሪ በዛሬው እለት ወደ ከተማው የሚያስገቡ እና ወደ መሃል አህገር የሚያሻግሩ መንገዶች ተዘጋግተው የከተማው ወጣቶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተፋለሙ መሆኑ ታውቋል:: ለሻሸመኔ አጎራባች አዶላ …

ሻሸመኔ ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው:: አዶላ የአግኣዚ ጦር መሰብሰቢያ በእሳት ነደደ:: Read more »

ከሚዛን ወደ ቴፒ ስጓዝ የነበረው የሚዛን ቴፒ ዩኒበርስቲ  ሰርብስ 57 ሰዎችን ጭኖ በመጓዝ ላይ እያለ በቴክንክ ብልሽት ምክንያት ድልድይ ዘሎ በመግባት እስከ አሁን የ14 ሰዎች አስክሬን ሲገኝ 30 የሚሆኑት ከባድ ጉዳት ላይ ሆስፒታል ሲገኙ የቀሩት በውሃ መወሰዳቸውንና በመኪና ስር ናቸው …

በሚዛን ቴፒ መስመር በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ:: Read more »

በሻሸመኔና ዝዋይ የተቀሰቀሰው ጸረ ወያኔ ተቃውሞ ተቀጣጥሏል ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Shashemene‬ ‪#‎Ziway‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔ መንግስት የኦሮሞ ህዝብ የተያያዘውን ትግል ስም ለማጥቆር ሲል በብሄሮች መካከል የሃይማኖት ግጭት ያለ ኣስመስሎ ፕሮፓጋንዳ …

በሻሸመኔና ዝዋይ የተቀሰቀሰው ጸረ ወያኔ ተቃውሞ ተቀጣጥሏል ወደ መሃል ሃገር የሚወስዱ መንገዶች ተዘግተዋል:: Read more »

ሰሞኑን ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ ለአንድ የውጪ ጋዜጠኛ “ዲሞክራሲ (መስፍነ ሕዝብ) ለአፍሪካ አያስፈልጋትም! ለአፍሪካ የሚያስፈልጋት መልካም አሥተዳደር ነው!” ብሎ መናገሩን ሰምተናል፡፡ እንደሰማንም በእጅጉ አፍረናል ተሸማቀናልም፡፡ እኔ በበኩሌ “እንዲያው ይሄ ሰውየ እያሰበና ነገሮችን በቅጡ ተረድቶ ተገንዝቦ ገብቶት መናገር የማይችል ከሆነ ምናለ ዝም ቢል ባይናገርስ!” ብያለሁ፡፡ ይሄንን ንግግሩን “አይ እሱ ለማለት የፈለገው…” ብለን ልንለው የምንችለው ምንም ሌላ ነገር […]


የቀድሞው የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ኦልመርት (Ehud Olmert) ለአንድ ዓመት ከሰባት ወር የተፈረደባቸውን እሥር በዛሬው እለት ጀምረዋል። ሮበርት በርገር ለአሜሪካ ድምጽ ከእየሩሳሌም አጭር ዘገባ ልኳል። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል – ያድምጡ → listen

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል። ሙስናም ቀስ በቀስ ሥር እየሠደደ፤ ፈጣኑን የምጣኔ ሐብት ዕድገት እየገዘገዘ፤ የመንግሥትን ገቢ እያመናመነ፤ የሐገሪቱን ሐብት እያራቆተ፤ አልፎ ተርፎም የግለሰቦችን ክብር እየናደ፤ ነባሩን ባሕልና ወግ እያናጋም ነዉ። ኢትዮጵያ ፈጣን የምጣኔ …

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል። Read more »

የሃይሉ ሻውል መኢአድ ፓርቲ እርስ በርሱ ሲባላ በደቡብ የወያኔ-ደህንነት ቢሮ ሶስት የተቃዋሚ አመራሮችን አፍኗል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎AEUO‬ ‪#‎SLM‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ወያኔ ሰላማዊ ፓርቲዎችን እና አመራሮችን ማሸበሩን ቀጥሏል::በኢንጂነር ሃይሉ ሻውል ፓርቲ መኢአድ ውስጥ በፕሬዚደንቱ አበባው መሃሪ እና በማእከላዊ ምክር ቤቱ መካከል በተነሳው …

የሃይሉ ሻውል መኢአድ ፓርቲ እርስ በርሱ ሲባላ በደቡብ የወያኔ-ደህንነት ቢሮ ሶስት የተቃዋሚ አመራሮችን አፍኗል:: Read more »

እነ ሀብታሙ አያሌው እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም ማ/ቤት ሊለቃቸው አልቻለም *‹‹ትዕዛዙ ግልጽ አልሆነልንም›› ማ/ቤት *‹‹ይሄ የፍ/ቤቱን ትዕዛዝና ህገ-መንግስቱን አለማክበር ነው›› ዳኛ ዳኜ መላኩ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ነጻ እንደሆኑ ተበይኖ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ከተሰጠላቸው …

እነ ሀብታሙ አያሌው እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም ማ/ቤት ሊለቃቸው አልቻለም Read more »

#Ethiopia #MinilikSalsawi መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=GgOC9SKgY4k]

ከሁለት ወር በፊት የተካሄደውን ግምገማ ተከትሎ የደህንነት ቢሮው አለመተማመን ሰፍቷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EthiopianSecurity‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎ChangeinEthiopia‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) : የደህንነት ሹሙ አቶ ጌታቸው አሰፋ ለሹሞቻቸው እና አባሎቻቸው የዛቱበትና የወልደስላሴ እጣ ካማራቹ በያዛቹን መስመር ቀጥሉ ብለው ያስፈራሩበት ግምገማ እና አባላቱን …

ከሁለት ወር በፊት የተካሄደውን ግምገማ ተከትሎ የደህንነት ቢሮው አለመተማመን ሰፍቷል:: Read more »

“የጋማ ከብቶች” – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት  Addis Admass : ያንተ ታሪክ፣ ባህል፣ ማንነትና ቅርስ ስለሆነ ብቻ ዝም ብለህ አትዋጠው፤ አንጥረው፡ ፡ ዕውቀት ወደሚባል፣ ማስረጃ ወደሚባል፣ መረጃ ወደሚባል፣ ክርክር ወደሚባል፣ ተጠየቅ ወደሚባል፣ ኅሊና ወደሚባል እሳት ላይ አውጣው፡፡ ይነጥራል፡፡ በቀደም ድሬዳዋ ላይ …

“የጋማ ከብቶች” – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት Read more »

በደቡብ ክልል በጎሙ ጎፋ ዞን ውስጥ የሚገኙ የቁጫ ህዝቦች፤ በሚያነሱት የማንነት ጥያቄ ምክንያት እስራት፣ ድብደባና እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን በምሬት ገለፁ፡፡ የቁጫ ህዝብ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ ባልተደራጀ መልኩም ቢሆን የማንነት ጥያቄ ሲያቀርብ መቆየቱን የገለፁት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ በ2005 ዓ.ም ህዝብ እንደ አንድ …

የቁጫ ህዝቦች፤ በሚያነሱት የማንነት ጥያቄ ምክንያት እስራት፣ ድብደባና እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን በምሬት ገለፁ፡፡ Read more »

እስቲ ኦሮሞነት የለብኝም የሚል እጁን ያውጣ – ግርማ ካሳ ኦሮሞነት ኢትዮጵያዊነት ነው። ጀነራል ጃጋማ ኬሎ እንዳሉት ኦሮሞ ግንድ ነው። ግምቴ የተሳሳተ ባይሆንም ከ80% በላይ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ኦሮሞነት አለበት።፡በተለይም “አማራ” የሚባለውና “ኦሮሞ” የሚባለው የተደባለቀ ነው።በጎንደር ከአጼ ቴዎድሮስ በፊት ኦሮሞች ነበሩ የሚገዙት። …

እስቲ ኦሮሞነት የለብኝም የሚል እጁን ያውጣ – ግርማ ካሳ Read more »

በዘላላም ክብረት ሁለቱም ሃገራት በይፋ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከጀመሩ መቶ ዓመታት አልፈዋል፡፡ ሁለቱም በተመሳሳይ ወቅት ከኮሚኒስታዊ አስተዳደርና ስርዓት መፋታታቸውን ባወጁ ማግስት ዴሞክራሲን ተግባራዊ የማድረግ ፈተና አጋጥሟቸዋል፡፡ ሁለቱም ሃገራት በተመሳሳይ ወቅት ባፀደቁት ሕገ መንግስታቸው የምርጫ ዴሞክራሲን (electoral democracy) አውጀዋል፡፡ ነገር ግን ሁለቱም …

ነገረ ‹ቀለም አብዮት› በዘላላም ክብረት Read more »