የኮፈሌ ወጣቶች ትራንስ ኢትዮጲያ ካንፓኒ የተባለ ስንዴ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ የነበረውን ስንዴውን አውርደው መኪናውን አቃጥለውታል ።

ኮፈሌ በአሁኑ ሰዓት በተቃውሞ እየተናወጠች ትገኛለች ሁለት ሰዎች የሞቱ ሲሆን አንደኛው ከጉርሚቾ ሲሆን መምህር ሲሆን ሁለተኛው ከዌጌ የሆነ ገበሬ መሆናቸው የታወቀ ሲሆን የመንግስት ቢሮዎችን እየተቃጠሉ መሆናቸው ታውቋል ። በተያያዘም በአሁኑ ሰዓት ወታደሮች ቤት ለቤት እየዞሩ ወጣቶችን እየደበደቡና እየያዙ መሆናቸው ታውቋል …

የኮፈሌ መንገድ በተቃዋሚዎች ሙሉ ለሙሉ ተዘግቷል ። Read more »