ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው።
ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው። #Ethiopia #Justice #EPRDF #EthiopianOppositionparties #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት የወያኔው ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት እነብርሃኑ ተክለያሬድን በተመለከተ ከዳኛው በኩል ከስርዓቱ ገዢዎች የወረደው ውሳኔ “መከላከያ ምስክር ማሰማት የለባችሁም ስለዚህ ለፍርድ ብይን …