[የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሯቸውን በርግዶ ገባ] ጉዱን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር? የምን ጉድ ነው? መቼም እንደዚህ ዓይነት ጉድ ሰምቼ አላውቅም፡፡ እኛማ በጣም ብዙ ጉድ የሚያስብል ሥራ እንሠራለን፡፡ እንዴት ክቡር ሚኒስትር? ይኸው የከተማ ባቡር ሥራ ከጀመረ ቆሞ ያውቃል? ኧረ አያውቅም፡፡ ከዚህ ባለፈ …

ጉዱን ሰሙ … ክቡራን ሚኒስትሮች መስሪያ ቤታቸው ያልተጠቀመበትን በጀት ለመዝረፍ ሰኔ ላይ ያሰፈስፋሉ:: Read more »

በሃገር ላይ እንዲህ ይቀለዳል: ጉድ እኮ ነው:: [የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር መኪና ውስጥ ዘፈን ከፍቷል] ምን ዓይነት ሙዚቃ ነው አንተ? ወደዱት ክቡር ሚኒስትር? ያልተጠየከውን ምን ያስቀባጥርሃል? አማርኛ ዘፈን ነው ለመሆኑ? አዎ ክቡር ሚኒስትር ራፕ ነው፡፡ ምንድነው ራፕ? ዘመናዊ ሙዚቃ ነው፡፡ ይሰማሃል …

ክቡር ሚንስትር : ወጥ ጨላፊያችን ልትወልድ ሆስፒታል ገብታለች – እሷን የሚያዋልድ ግብረ ኃይል መቋቋም አለበት፡፡ Read more »

  ክቡር ሚኒስትሩ ኮንትሮባድ ያስገቡት እቃዎች ኬላ ላይ መያዛቸው ተሰምቷል:: [ክቡር ሚኒስትሩ የሚያስገቡት ዕቃ ኬላ ላይ ተይዞባቸዋል፡፡ ሚስታቸው ደወሉላቸው] –    ሰላም ዋልሽ? –    ምን ሰላም አለ? –    ምን ሆንሽ ደግሞ? –    ምን የማልሆነው ነገር አለ? –    ጠዋት ሰላም አልነበርሽ እንዴ? …

ክቡር ሚኒስትሩ ኮንትሮባድ ያስገቡት እቃዎች ኬላ ላይ መያዛቸው ተሰምቷል:: Read more »

[የኮንዶሚኒየም ቤት ሰብሮ የገባ የክቡር ሚኒስትሩ የቅርብ ዘመድ ደወለላቸው]   ሰላም ጋሼ፡፡ ምን ፈለግክ ደግሞ? ኧረ ጉድ ፈልቷል ጋሼ፡፡ የምን ጉድ ነው? ብጥብጥ ተፈጥሯል ስልህ፡፡ አንተ ብጥብጡ ውስጥ አለህበት እንዴ? የትኛው ብጥብጥ? ይኼ በየከተማው የሚካሄደው ውስጥ ነዋ፡፡ ኧረ ሌላ ብጥብጥ …

አዲስ አበባ በኮንዶሚኒየም ቤቶች ላይ የተደረገ ቆጠራና ማጣራት ባለስልጣናትን አስቆጣ:: Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት] –    ምን አዲስ ነገር አለ? –    ሪፖርቱ ነዋ፡፡ –    የትኛው ሪፖርት? –    ሰሞኑን የወጣው፡፡ –    በምን ላይ? –    በሕገወጥ ዝውውር፡፡ –    የሕገወጥ ዶላሩን ነው? –    እ… –    ለእነዚህ ኒዮሊብራሎች ግን የት እንሂድላቸው? –    ምን እያሉ ነው? …

ክቡር ሚኒስትሩ ከሹፌራቸው ሲነታረኩ ከትራፊክ ፖሊሱ ሲሞዳሞዱ ዋሉ:: Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ እሑድ ቀን ከቤታቸው ሊወጡ ሲሉ ልጃቸው አገኘቻቸው] Source – Reporter Amharic –    ወዴት እየሄድክ ነው ዳዲ? –    ዘመድ ልጠይቅ፡፡ –    ምን ዓይነት ልብስ ነው የለበስከው? –    ያው ዊኬንድ ስለሆነ ቱታ ነዋ ያደረኩት፡፡ –    እኔ የጠየቅኩህ ቀለሙን ነው? –   …

የክቡር ሚኒስትሩ ሚስት ኢሳትን እያዳመጠች ልጃቸው ኒዮሊበራሎችን እየተከተለች የቤታቸው ንትርክ ጦፏል:: Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ አማካሪያቸውም በአፋጣኝ ወደ ቢሯቸው እንዲመጣ አደረጉት] –    ምነው በአፋጣኝ ፈለጉኝ ክቡር ሚኒስትር? –    አንገብጋቢ ጉዳይ መጥቶ ነው፡፡ –    የምን አንገብጋቢ ጉዳይ? –    ትልቅ አዲስ አገራዊ ፕሮጀክት …

ክቡር ሚኒስትሩ የአለቃቸው ልጅ ልታገባ መሆኑን ሰምተው፣ በራሳቸው ተነሳሽነት ሠርጉን የሚያስፈጽም ኮሚቴ ሊያዋቅሩ ተዘጋጅተዋል፡፡ Read more »

ክቡር ሚኒስትር ያው የተለመደው ጊዜ ደርሷል፡፡ የምን የተለመደ ጊዜ ነው? እርስዎ የሚወዱት ጊዜ ነዋ፡፡ እኔ ደግሞ የምወደው ጊዜ የቱ ነው? የበዓል ጊዜ ነዋ፡፡ እኔ እንደ በዓል የምጠላው ነገር የለም እኮ፡፡ ያው እንትኑን ይወዱታል ብዬ ነው፡፡ ምኑን? ስጦታውን፡፡ ስጦታ መምጣት ጀመረ …

ክቡር ሚኒስትሩ ከጸሐፊያቸው ጋ እያወሩ ነው:: ከልማታዊያን እና ኪራይ ሰብሳቢዎች ስለሚመጡ የበዓል ስጦታዎች ….. Read more »

–    ዛሬ በጠዋቱ አምሮብሽ ወዴት ነው? –    ቀኑንም ረሳኸው? –    ግንቦት 20 ነው እንዴ? –    ጤነኛ ነህ? –    የብሔር ብሔረሰቦችም ቀን አልፏል እኮ፡፡ –    አሁን አሁን ጤነኝነትህ እያጠራጠረኝ ነው፡፡ –    የምሬን እኮ ነው በጠዋቱ እንዲህ አምረሽ ወዴት ነው? –    ወዴት …

ክቡር ሚኒስትሩ በጠዋት ወደ ቢሮ ሊሄዱ ሲሉ ሚስታቸው ነጭ ልብሳቸውን ለብሰው ቤተ ክርስቲያን ሲሄዱ አገኟቸው Read more »

ምን ሆንክ? የተናደዱ ይመስላሉ፡፡ ተሸንፈን ነዋ፡፡ ምርጫ ነበር እንዴ? የምን ምርጫ ነው የምታወራው? ያው ሰሞኑን አገሪቷ ውስጥ ብጥብጥ ስለነበር ምርጫ ሳልሰማ ተካሂዶ ከሆነ ብዬ ነው፡፡ ቡድናችን ነው የተሸነፈው እባክህ፡፡ ኢሕአዴግ? ኧረ እግር ኳስ ነው የምልህ? ብሔራዊ ቡድናችን ጨዋታ ነበረው እንዴ? …

ክቡር ሚኒስትሩ ጽንፈኛ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ናቸው፡፡ ቢሯቸው ተናደው ገብተው አማካሪያቸው አገኛቸው Read more »