የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡

በሻሸመኔ የፌዴራል ፖሊሶች ግድያ ወደ ውሾች ዞሯል–ለምን ? በሻሸመኔ መልዕክቶች በጽሁፍና ድምጽ በየዕለቱ እየተሰራጩ ነው–ምን ይላሉ? ዝርዝር፡- በመላው ኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ አካል የሆነውና በሰሞኑ በሻሸመኔ አጎራባች ወረዳዎች በየዕለቱ እየተጠናከረና እየሰፋ የመጣውን የነጻነት ትግል ለማስቆም በሚል ከህዝብ ጋር ለመነጋገር አቶ አባዱለ ገመዳና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ በትናንትናው ዕለት በከፍተኛ ወታደራዊ ኃይል ታጅበው ከከተማዋ ቢደርሱም አንድም ሰው ሳያነጋግሩ መመለሳቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡

የነዚህን ባለሥልጣናት ወደከተማዋ መምጣት የሰሙ ወጣቶች ከባለሥልጣናቱ ጋር መወያየት ማለት ለኦህዴድ ዕውቅና መስጠት ማለት ስለሆነ ማንም ሰው ከነርሱ ጋር ቀርቦ ቢነጋገር የህዝብ ጠላት እንደሚሆን ባስተላለፉት መልዕክት ማንንም ሰብስበው ሳያነጋግሩ ለመመለስ መገደዳቸውንና ይህም ከፍተኛ የተስፋ መቁረጥ ስሜት እንደፈጠራረባቸው ካገኟቸው የከተማዋ ሹማምንት የተገኘው መረጃ ያስረዳል፡፡ በሌላ በኩል በሻሸመኔ ከተማ የነጻነት ትግሉን የሚያስተባብሩ ወጣቶች ውሾችን የኦህዴድ ባንዲራ አልብሰው በከተማው ውስጥ በመልቀቃቸው ለአፈና የተሰማራው ታጣቂ ኃይል እነዚህን ውሾች በመግደል ላይ እንደተሰማራ ምንጮች አሳውቀዋል፡፡

እነዚሁ ምንጮች ይህን ማድረግ ለምን አስፈለገ ? ምንስ መልዕክት አለው ? ለሚለው ሲመልሱ– ከእንግዲህ ኦህዴድ እንደማይወክላቸው፣ በህወኃት/ኦህዴድ የተሰቀለው ባንዲራም የእነርሱ እንዳልሆነና ለባንዲራው በለውጥ ኃይሉ የሚሠጠው ቦታም ከውሻ አልባስነት ያልዘለለ መሆኑን መልዕክት ለማስተላለፍና ይህም የተቃውሞው አንዱ መግለጫ እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ በተመሳሳይ ዜና በከተማዋ በየዕለቱ ምሽት የቀጣዩ ቀን የተቃውሞ ድርጊት ዕቅድና ህዝቡ ማድረግ ስላለበትና ስሌለለበት የሚያስረዳ መልዕክት በድምጽና በወረቀት እንደሚተላለፍ ታውቋል፡፡ በመልዕክቶቹ — ማንም ዕድሜው የደረሰ ወንድ (ከታማሚዎችና ከአቅመ ደካሞች ፣ እንዲሁም ከሌላ አካባቢ በእንግድነት ከመጡ በቀር) በቤት ውስጥ መዋል ወይም ከተቃውሞው እንቅስቃሴ መቅረት እንደማይችል- መቅረት ዋጋ እንደሚያስከፍል፣ ማንም የለውጥ ኃይል በሌላ ብሄረሰብ አባላት ላይ አንዳች የመተናኮስም ሆነ የግጭት ተግባር እንዳይፈጽም፣

ከህወኃት/ ኦህዴድ/ኢህአዴግ ንብረትና ሃብት ውጪ ምንም ዓይነት ጥቃት እንዳይፈጸም፣ ሰርጎገቦችን በጥብቅ እንዲከታተልና እንዲቆጣጠር፣ ከህዝቡ ውሳኔ ውጪ ማንም በህዝብ ስም ከኦህዴድ/ኢህአዴግ ባለስልጣናት ጋር እንዳይገናኝ፣ እንዳይወያይ፣….ማንም የሰማውንና ያገኘውን መልእክት በአካባቢው ላለው ኅብረተሰብ እንዲያዳርስ ፣ ህዝቡ በየዕለቱ የሚተላለፉትን መልእክቶች በንቃት እንዲከታተል….እንዲሁም ትግላችን እስከድል ደጃፍ ነውና ህዝቡ በምንም መንገድ የተጀመረው ትግል ከድል በፊት እንደማይቋረጥና ይህም ሩቅ ያለመሆኑን ተረድቶ ትግሉን አጠናክሮ እንዲቀትል የሚያሳስቡት ይገኙባቸዋል፡፡ እነዚሁ ምንጮች የእነ አባዱላ ጉዞ አንዳች ውጤት ያላመጣውም ከዚሁ መልዕክት ጋር በተያያዘ መሆኑን ያስረዳሉ ፡፡

27 Comments on “የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡”

  1. In this struggle in particular your contribution is tremendous and building Konjit, thank you! History never forgets you!

  2. ህፃናትን በመግደል የታወቀው ጀግናው የኢህሃድግ ነብሰ ገዳይ ሰራዊት በኦሮሞ ተማሪዎች እንቅስቃሴ በከፍተኛ ደረጃ በመረበሹ የተነሳ ብዙሀኑ የሠራዊቱ አባላት በአጣዳፊ ተቅማጥ እንደተያዙ ይነገራል።

  3. ororomo did right.you coud consider the issue of tyran people over Ethiopia.It is over and over.say enough and enough get the power and your position this is the time of us we need and have it.t

  4. weyane bekah Abay tsehay you ediot you see what you did ?Tplf stop grabbing oromos land.HD please dont be a puppet for weyane be your self

  5. I think woyane mercenaries have bullet in their brain which receives cold air through their injury. They behave like brainless. May be their brain is leaking. Crazy tigrayan, get out of our country. Silly!

  6. This is the result of extreme selfishness and ignorance of the ruling class. They have to face the consequence of their corrupted system.

  7. ወንድ ጀግና ኢትዮጵያኖች ኦህድድ ውሻ፡ህዝቡን
    ያስበላ፡ ብ አ ዴን? ሰገራ ገብታ የውጣች አይጥ

  8. For the unit is not good, we believe one Ethiopia. We must follow all rules. I don’t think everything is right at this time. People must obey the law.

  9. Biyakatel man yigodal ikekun
    siyak yinoratal . kechalu lelam
    bichemru tiru neaw . bezu lemat
    yemifelg akababi moltoal .
    inesu derom lemat yemibal aywodum
    Amara gebto bayaseletenachew iskahun
    ke chaka aywotum .

  10. በቁስሉ ላይ እንጨት ሰደዱበት ….አባዱላ የኦነግ ዱላ መሆንህን ዘንግተውት እንዳይመሥል እንዲህ ነው እንጂ ኦሮሞነት ኦህዴድነት ቢሊሡማ ቶኪቹማ

    ወያኔ ሀጠራው

    እቺ አማራ የት ገባች ይሆን?

  11. Ethiopia must divided in to many villages.ethiopia was created by force.when minlik the thristy blood invaded the oromia and the south.so in histry there is no ethiopia but abessinya.so plz habesha leave our land and go to your blessd land.i hope 2017 all the habsha deported where they come from.thanks god i am not habesha yelemagne zer.yes jowhar is right oromia is for oromo.and i hope all the south must liberated from the habesha lairs.enatachew,ehtachew yemibedu.yelemagne zer.Dog is better than the habesha yetenkay sera.

  12. Bedadda;
    SiliTaanee maalet fidel mequTer aydelem!
    Iwuqet maalet leelaawu yetsafewuun manebneb na medigem aydelem; Kessuu temiro yeraasin astesaaseb maasfat inji!
    Liiq mehon, fetenaa alfoo digrii weym Dr./Professor title meshekem aydelem; yeraasin hassab cemro bemirmir iwunetiin fillega meguaz inji!

    Cinqillaat yaallew yaasib, hassaab yaallew yinnager! Af mekfet bichaa awaaqii ayassegnim!

  13. የተከበሩ አቶ አባዱላ ገመዳ እና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ ምርጥ ከሚባሉ ኢትዮጵያውያን ውስጥ በቀደምትነት የሚጠሩ የኦሮምያ ተወላጆች ናቸው። ህዝቡ ቢቃወማቸውም,በሰሩት ስራ ነው። የሚሠራ ደግሞ ይሣሣታል። ወደ ሻሽመኔ የሄዱት ከህዝባቸው ለመነጋገር ነው እንጂ ለመሸሽ አይደለም። ወደ አገራቸው ነው የሄዱት። እንደ’ነ ዶ/ር ካሣ ከበደ ከመሰልዋችሁ ተሣስታቹሀል። አንድ ዜግነት ነው ያላቸው እሱም ኢትዮጽያዊ የሚል።

  14. Smu rip and rip etiopia yemil
    tesfa g/eb ke eritrea new.
    Be Tere-amara yewonjeleña qsqesaw balemaquareT Tenkro eyesera new.
    Be Etiopia ena amaran Tlacha temolto.

  15. ay abadula endebelah erut endalew yejib lij ahum mekerah dersual wodetigil tekelakel behuwala balebetu simeta gudih sayfela

  16. ለሆደ ስል ሰው እገድላለሁ!
    ለምን የወያኔን አላማ ግብ የሚመታው ጎሳዎችን እርስበርስ በማባላት በማናከስ እንቀጥላለን እንገድላለን ኦሮሞን ብቻ ሳይሆን በተለይ አማራን መሬቱን በመንጠቅ ከኢትዮጵያ ውጭ ማድረግ
    የአጋዚ ወታደር የተናገረው
    ሰ.አ

  17. Baddada KKKKKKKKKK BATAM TASQALEH.MECHE NEW BAKH INDIH YESElETENKEWNA OROMON YASELETENKEW.WEDE OROMIA KEZA GEDELAGEDEL BEAWRIPWIAN YEMESARIA IRDATA stmetu docteroch,prifeseroch,saintistoch,engineroch yemetu mesloh new.mogn ahya ,zimblo meret tagegnaleh yetebale yalseletene ,ejunt libsyn atbo yemayawk kimalam gebere meto ,yeorimo gojo bet new yeseferew,indwm wayene simeta yeteshale yeseletene neber gizew gin yetelyaye mehonun asib.inde talian aynet mesloh indaihon.lezih new eritrean yedro getachewn kesemenochu chilada (ar,amhar)adisichu getoch gar suanetstsru yalseleten ahya be sigezuachew ( Way !wadi adgi gezan yalut.slezih new ahya hodam yalseleten yesemen chilad yemnlachhu.idme le lederg bel ke gonder meseded stjemru tnsh memar yejemerchhut inj bemhrt qedami nen .taric anbib.idme leza bantu minilik bel.beastedaderachhu wist all profesional jobs used to b done by oromo specialists medical personels,economists,military experts from prodominetly neger minilk until derg m/h/mariam which r the same tribe of minilik.i can tell u more the do called civized.lier

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*