የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ::
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ::
#Ethiopia #Justice #EPRDF #EthiopiaJudges #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በሕወሓት የፍትህ ስርኣት ደስተኛ ያልሆኑት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ተገኔ ጌታነህ ስራቸውን በፈቃዳቸው ከስራቸው የለቀቁ መሆኑን ፎርቹን ጋዜጣ ገልጿል::የጠቅላይ ፍ/ቤቱ ፕሬዝዳንቱ ከሳምንት በፊት መልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡ መሆኑ የታወቀ ሲሆን የመልቀቂያቸው ምክንያት ከጤና ጋር የተያያዘ መሆኑን በደብዳቤያቸው አስፍረዋል። ይህ ቢሆንም ፕሬዝዳንቱ በጤንነት ያሳቡ እንጂ በሕወሓት የፍትህ ስርዓት ውስጥ ባለው ብልሹ እና ጣልቃገብ አሰራር ደስተኛ እንዳልነበሩ የሚያውቋቸው ተናግረዋል።በዚህ ሳምንት ሕገመንግስቱ ይከበር ሕወሓት ከዳኝነት ስራ እጁን ያውጣ ያሉ ከዳኝነት ስራቸው መባረራቸው ይታወሳል:: #ምንሊክሳልሳዊ

Endih new le ager le hzb meqom migeleTew.
Gn yeteshalew betkkl mefred ena bemagez fth endayzaba new.
Alserahm blew yasenabtu balegiziewochu.
Yh and tasari feth agnto tefeta hulet woyanie tereta sost siyabar kesra woyanie tereta arat chqun tagay berta hulum ledl astewaTo
like
ወቅታዊና ትክክለኛ ውሳኔ ነው፡፡
በተጨማሪም ለልዩ ሚስጥራዊ ግንኙነቶችን ለማዳመጥ ወያኔ ላለፋት 3 አመታት የውጭ ጥሪን በሀገር ውስጥ ቁጥር ጠልፎ በማስቀረት ጥሪዎ ከሀገር ውስጥ እንደሆነ በማወናበድ ምስጢራዊ የድምፅ አቀዳድ መሣሪያን ተግባራዊ አርገው ይገኛሉና ምንም አይነት መረጃን በሞባይልና በመስመር እንዳትጠቀሙ ልብ ያለው ልብ ይበል ሁለተኛውን አማራጭ ተጠቀሙ።
ሞት ለወያኔ
የብሄር ፖለቲካን ለመቅበር ዝግጁ እንሁን
********************************
Nice decision. It shows there is no justice in our country.
11w seat jegna tegegn?
Be melekam Senmegebaru yemetawek telek sew new.
gosh
Anbesa !!!
LELOCHIM YEKETILU !
mot le weyane and shabya !!!!
Sra kemelqeq ylq yewsT arbeña mehon yebeleTe woyanien lemeTal yTeqmenal
ስንት አመት ሙሉ ሲፈተፍትና ሲያቦካ ፧ በንፁሀን ደም ከተጨማለቀ በሗላ ሆዳም !! ስንቱን ንፁሐን ዜጋ ህጋዊነት በሌለው ሁናቴ ዘብጥያ ያወረደ የሽብር ህግ ለሚባለው ተጋድሎ ፈፅሞ ያፀደቀና ከመለስ ትልቅ ሙገሳ የተቸረው መሰሪ ! ይሄኔ ሆዱ ጎድሎ ነው!! ምነው ቢሞት !!
All this shout on nationalistic politics is to oppose oromo movement. It will flourish more as u oppose it more as usual. Oromia shall be free!!! Mind u I didn’t say Oromia shall secede. That will be determined by the people based on the situation on the ground.You better contribute positively not to push the oromo people to the extreme side.
ሲያርድ እና ሲያሳርድ ቆይቶ አሁን ይንጹሃን ደም ሲያሰክረው ነው ስራውን መልቀቁ።ከተጠያቀነት አይድንም፤
whenever people leav weyanes group we have to encourage them because they discourage weyanes.eventhough they did what they did.
አልረፈደም ብለህ ነው ክቡር ዳኛ ???
You are write. Because where he was till 100,so r being the victim of these false anti territories law in the last few, but heart breaking years ??????