” ዲሞክራሲ -101″…”መካሪ አያሳጣህ!” ( ኤርሚያስ ለገሰ ) ተጳፈ ለሀይሌ ገ/ስላሴ ይቺን አጭር ፅሁፍ ለመጫር የገፋፋኝ በዛሬው እለት አትሌት ሐይሌ ለአንድ የውጭ ሚዲያ የሰጠውን አስተያየት በማዳመጤ ምክንያት ነው። አላማዬ ሐይሌ የተናገረውን ሁሉ ለመቃወም አይደለም። ወይም አንዳንድ ” ልወደድ ባይ ደካማ” …

” ዲሞክራሲ -101″…”መካሪ አያሳጣህ!” ( ኤርሚያስ ለገሰ ) ተጳፈ ለሀይሌ ገ/ስላሴ Read more »

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ተከላከሉ ተባሉ *ተከሳሾች 200 የሰው መከላከያ ምስክሮች አሉን ብለዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ወታደራዊ ክንፍ ሊቀላቀሉ ከአዲስ አበባ ተነስተው ሲጓዙ ማይካድራ የሚባል የድንበር ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅሶ የፌደራል አቃቤ …

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ተከላከሉ ተባሉ ::ተከሳሾች 200 የሰው መከላከያ ምስክሮች አሉን ብለዋል Read more »

ጃዋር የግብሩን አደረገ!!! Meski Ab Fits ወንድም ጃዋር እርሱን የሞላውን ጥላቻ ለሌሎች ለማካፈል በርትቶ ይሰራል !!! በፈረንጅ አፍ “He tries a lot to diffuse his negative energy to others !” ፡፡ በበውቀቱ ስዩም አፍ ደግሞ ጃዋር ስስታም ነው! ስስታምነቱን በብሄር …

ጃዋር የግብሩን አደረገ!!! Meski Ab Fits Read more »

ኃይሌ ምን አገባው ! ( ሄኖክ የሺጥላ ) ኃይሌ ወንድማችን ፣ ቆጣቢው ኃይሌ ፣አባ ሃናው ኃይሌ ፣ ባለፎቁ ኃይሌ ፣ ባለ ሲኒማ ቤቱ ኃይሌ ፣ የኦሎምፒክን ሜዳይ ደግሞ ደጋግሞ ያጠለቀው ትልቁ ሰው ኃይሌ ተሳሳተ ይላሉ ። አሁን ኃይሌ ምኑ ጋ …

ኃይሌ ምን አገባው ! ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ደዋጨፋ ወረዳ ቦርከና ፍልውሃ አካባቢ ሂጅራ በተባለ ቦታ በደረሰ አደጋ 2 የህዝብ ማመላለሻዎች ተጋጭተው በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ ለጊዘው የ9 ሰው ሕይወት ሲያልፍ ቁጥሩ ያልታወቀ ተሳፋሪ ከባድ እና ቀላል አካልጉዳት እንደደረሰበት ተገለጸ፡፡ ዛሬ በግምት ከጠዋቱ ሶስት ሰአት …

በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ደዋጨፋ ወረዳ በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ የ9 ሰው ሕይወት አለፈ:: (VIDEO) Read more »

የኢትዮጵያውያንን ድምጽ እንደመጋዝ ማየት የህዝብን ችግር ቸል ማለት ለማይፈታ አጣብቂኝ ይዳርጋል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) ‪ የህዝብን የልብ ትርታ፣ የሀገር ወዳዶችንና ውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ድምጽ እንደመጋዝ ሳይሆን እንደ አጋዥ በማየት ማግባባት፣ ማስማማት፣ለሃገር ስኬት እና እድገት ለህዝብ ነጻነት እና መብት መከበር ለዜጎች ከእስር …

የኢትዮጵያውያንን ድምጽ እንደመጋዝ ማየት የህዝብን ችግር ቸል ማለት ለማይፈታ አጣብቂኝ ይዳርጋል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በመስከረም ያረጋል ላይ ዛቻና ማስፈራሪያው ቀጥሏል የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አባል የሆነችው ወ/ሪት መስከረም ያረጋል፣ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባት እንደሚገኝ ገለፀች፡፡ ጥር 28 ቀን 2008 ዓ.ም ከፒያሳ አስኮ ወደሚገኘው ቤቷ በማምራት ላይ ሳለች ሁለት ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች ተከታትለዋት ወደ ታክሲ እንደገቡ ያስተዋለችው …

የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አባል የሆነችው ወ/ሪት መስከረም ያረጋል፣ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባት እንደሚገኝ ገለፀች፡፡ Read more »

ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የሁሉም ኦሮሞ ናት! -አበበ ቶላ (አቤ ቶክቻው ) ከጃዋር ሃሳብ የማልስማማበት እና የምስማማበትን ስለመለየት፤ የኛ ሀገር ፖለቲካ የቡዳ ፖለቲካ ነው እንዳሉት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አሁንም ድጋሚ ፖለቲካችንን ቡዳ ሊበላው ነው መሰል ጣት መቀሳሰር እና እነ …

ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የሁሉም ኦሮሞ ናት! -አበበ ቶላ (አቤ ቶክቻው ) Read more »

በጉጂ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸው ተገለጸ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ የዞንና የወረዳ አመራሮችና አባላት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ከየቤታቸው እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸውን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አስታውቀዋል፡፡ በዞኑ የፓርቲው ሰብሳቢ አቶ ግርጃ ገቦውጮ …

በጉጂ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸው ተገለጸ Read more »

ሱዳን በኣቶ መለስ የተሰጣት መሬት ለመረከብ ሽርጉድ እያለች ትገኛለች። Amdom Gebreslasie በ2002 ዓ/ም ሃገራቀፍ ምርጫ ወቅት ኣቶ ስዬ ኣብራሃ በኢትዮ_ሱዳን ድንበር ከ35_65 ኪ/ሜ የሚሸፍን የኢትዮጵያ ቆዳ መሬት ለሱዳን ለመስጠት ተደራድረው እንደጨረሱ ኣጋልጠው ነበር። በዚህ መሰረት እንደ መተማ ዮውሃንስ፣ ቋራ፣ ልጉዲና …

የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ድንበር በርካታ ኪሎሜትሮች በመግፋት ኣዲስ የኢሚግሬሽን ህንፃ በልጉዲ ከተማ ገንብተዋል። Read more »

የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገርና ሕዝብ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባል የፖለቲካ ጥቅም እና የበላይነትን ለማስቀደም መፍጨርጨር የሕዝብን ትግል ለፖለቲካ ፍጆታ እና ለትግል ሽሚያ ማዋል …

(ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም:: Read more »

እነ ሀብታሙ አያሌው ከእስር ሊፈቱ ነው ተባለ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ ይግባኝ ተጠይቆባቸው ጉዳያቸውን በእስር ቤት ሆነው እየተከታተሉ የሚገኙት የቀድሞው አንድነት፣ የሰማያዊ እና የአረና ፓርቲዎች አመራሮችና መምህር አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ እንደሚጽፍ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ አስታውቋል፡፡ …

እነ ሀብታሙ አያሌው ከእስር ሊፈቱ ነው ተባለ Read more »

ረብ የለሽ ምክንያቶችን በመደርደር ህወሓትን ያርበደበደ ትግል ተቃውሞ መገኘት ምን ይባላል??? Eyasped Tesfaye በዚህ ትግል ውስጥ ባለፉት 3 ወራት ብቻ ወደ 200 የሚጠጋ ሰው በአብዛኛው ወጣቶችና ህፃናት የህይወት መስዋዕትነት ከፍለዋል ♠በዚህ ለ3 ወራት በዘለቀው ህዝባዊ ትግል ህወሓት/ኢህአዴግ እጁን ተጠምዝዞ እቅድ …

ረብ የለሽ ምክንያቶችን በመደርደር ህወሓትን ያርበደበደ ትግል ተቃውሞ መገኘት ምን ይባላል??? Eyasped Tesfaye Read more »

በወርቅ ፍለጋ የተሰማሩ 85 ወጣት ኢትዮጵያውያን በታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ ተወሰዱ። Amdom Gebreslasie በባህላዊ መንገድ ወርቅ በመፈለግ ስራ ተሰማርተው የነበሩ ወጣቶች የሚበዙባቸው 85 የትዮጵያውያን ከኤርትራ ድንበር ተሻግረው በመጡ ታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ መወሰዳቸው ያከባቢው ኑዋሪዎች ገልፀዋል። ዓፈናው ያጋጠመው በትግራይ በምዕራባዊ …

በወርቅ ፍለጋ የተሰማሩ 85 ወጣት ኢትዮጵያውያን በታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ ተወሰዱ። Read more »

ኬንያ እንደመኖር ነው ? ? ? – ግርም ካሳ ጃዋር መሐመድ እኛ እንድናነብው ይመስለኛል በአማርኛ ትንሽ ዘርዘር ያለ ነገር ጽፏል። አንድ መሰረታዊ ነጥብ ላይ ጥቂት ማለት እፈልጋልሁ። “ ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ስንል ኦሮሚያ የኦሮሞ ህዝብ ሀገር ነች ( Oromia is …

ኬንያ እንደመኖር ነው ? ? ? – ግርም ካሳ Read more »

አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት  Jawar Mohammed ወዳጄ አበበ ገላው ( Abebe Gellaw) ሰሞኑን በአፋን ኦሮሞ የጸፍኳትን አንድ ንባብ ወደ እንግሊዚኛ አስተርጉሞ በመለጠፉ ከልብ አምሰግናለሁ (የትርጉም ግድፈቶቹ እንዳለ ሆኖ)። ያቺ ጽሁፍ ይህን ያህል ተወዳጅ ከሆነች እነሆ እኔም ሃሳቧን ሰብሰብ አድርጌ በአማርኛ …

አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት !!! Jawar Mohammed Read more »

የምርጫ ቦርድ ሴራ በዓረና ላይ ==================================== ዓረና ትግራይ በ2005 ዓ/ም ምርጫ ቦርድ በተገኘበት ጉባኤ አካሂዶ ለምርጫ ቦርድ ሰነዶችን ቢያቀርብም እስካሁን ሰነዶቹ እውቅና እንዳላገኙ በተዳጋጋሚ ደብዳቤዎች እየላከ በተደጋጋሚ ዓረናም በደብዳቤ መልስ ቢሰጠውም ከግዜ ወደ ግዜ ጥያቄዎቹ እየቀያየረ ፍላጎቱ ማብራርያ ሳይሆን ከጉባኤ …

የምርጫ ቦርድ ሴራ በዓረና ላይ – ወደ ህገወጥ መንገድ ለማስገባት እየገፋ ነው፡፡ Read more »

ሕወሓት አስተምሮ ያደራጀቸውን የዲያስፖራ ዘረኞችን ድብቅ ሴራ ልናከሽፍ ይገባል::ጠባቦችንና ከፋፋዮችን ዝም ልናሰኛቸው ይገባል::‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተከትሎ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክፍለሃገር ውስጥ በተለያዩ አከባቢዎች የተከሰቱ የሕዝብ እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም ከዚሁ መስመር ጋር በተያያዘ የመልካም …

(ምንሊክ ሳልሳዊ) : ሕወሓት አስተምሮ ያደራጀቸውን የዲያስፖራ ዘረኞችን ድብቅ ሴራ ልናከሽፍ ይገባል::ጠባቦችንና ከፋፋዮችን ዝም ልናሰኛቸው ይገባል:: Read more »

ድሬዳዋ የተቃውሞ ፅሁፍ በያዙ ወረቀቶች ደምቃ አሸብርቃ አደረችየሙስሊሙ ህብረተሰብ መብቱን ለማስከበር ትግል የጀመረበትን አራተኛ ዓመት : ምክንያት በማድረግ ዛሬ ለሊቱን ድሬዳዋ ከተማ የተቃውሞ ፅሁፍ በያዙ ወረቀቶች ደምቃ አሸብርቃ ተጥለቅልቃ ማደሯ ታወቀ ።ምሽቱን በየቦታው የተፃፋና የተበተኑ ወረቀቶች መንግስትን የሚቃወሙና መብትን የሚጠይቁ …

ድሬዳዋ የተቃውሞ ፅሁፍ በያዙ ወረቀቶች ደምቃ አሸብርቃ አደረች Read more »

በለንዶን የታጋይ አንዳርጋቸው የልደት ቀን በማስመልከት ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: Andargachew Tsege 61st Birth Day in London. በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌን 61ኛ አመት በማስመልከት አንዳርጋቸው ጽጌ ይፈታ ሲሉ በለንደን ሰልፍ ማድረጋቸው ከአከባቢው የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል::በሃገሪቱ …

በለንዶን የታጋይ አንዳርጋቸው የልደት ቀን በማስመልከት ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: (VIDEO) Read more »

ነስር (Nose bleeds) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡ 1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds) • ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90 …

በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) (Nose bleeds) Read more »

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ፤ መንግሥታዊ ወይስ ሃይማኖታዊ ?! ———————- “የእስልምና ጠቅላይ ጉዳዮች ምክር ቤት (መጂሊስ) እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ሲኖዶስ) የሃይማኖት መሪዎች ለእምነታቸው ካላቸው ተገዢነት ይልቅ ፣ በሥልጣን ላይ ላለው መንግሥት ታማኝነታቸውና አገልግሎታቸው የበዛ እንደሆነ ይነገራል፡፡” ————————- በአገራችን …

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ፤ መንግሥታዊ ወይስ ሃይማኖታዊ ?! (Yidnekachew Kebede) Read more »

✓ ለአጥንት ጤናማተትና ጥንካሬ ቴምር በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች እንደ ሴሌኒየም ማንጋኒዝ፣ኮፐር እና ማግኒዚየም ለአጥንት ጤናማ እድገት እና ጥንካሬ እጅግ ጠቃሚ እንዲሆን ይደርገዋል። ✓ ለሆድ ድርቀት ቴምርን መመገብ የሆድ ድርቀትን ይከላከላል። የሆድ ድርቀት የሚያስቸግርዎ ከሆነ ቴምርን በውሃ ዘፍዝፈው በማሳደር ጠዋት …

ቴምርን የመመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

የምንሄድበት መንገድ ያሳፍራል ያሳዝናል!!! የሕወሓት ቅልብ ዘረኞች ለለውጥ የሚደረገውን ትግል እያመሱ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionParties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሕወሓት የሚዘውረው የሚመራው አገዛዝ ይህን አደረገ ይህን አደረገ ዘረፈ ሰቀለ ገለፈ አሰረ ገደለ አሳደደ ወዘተ የሚሉ እኩይ ተግባራቱ ብንዘረዝረው …

የምንሄድበት መንገድ ያሳፍራል ያሳዝናል!!! የሕወሓት ቅልብ ዘረኞች ለለውጥ የሚደረገውን ትግል እያመሱ ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በሳምንት ሁለቴ ፍ/ቤት ይቀርባሉ *አቶ የሺዋስ አሰፋ ለ7 ወራት በቤተሰቦቹ እንዳይጠየቅ መደረጉን ገልጹዋል *ዳንኤል ሺበሽ ጨለማ ቤት መታሰሩን ተናግሯል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ክስ ነጻ የተባሉትና አቃቤ ህግ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ …

ከተከሰሱበት የሽብር ክስ ነጻ የተባሉትና አቃቤ ህግ ይግባኝ የጠየቀባቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በሳምንት ሁለቴ ፍ/ቤት ይቀርባሉ Read more »

ግርማ ካሳ

አቶ ብርሃነመስቀል አበበ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ መብት ዙሪያ በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ጽሁፎችን ይጽፋሉ። ቢቢሲ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ስርጭት እንዲኖረው ፔቲሽኖችን በማስፍረም አንድ ዘመቻ እንደነበረ የምናስታወሰው ነው። ይሄንን ዘመቻ ይመሩ ከነበሩት መካከል አቶ ብርሃነመስቀል አንዱ ነበሩ። እኔም ሆንኩም በርካታ ኢትዮጵያዊያን ፔቲሽኑ ላይ ፊርማችንን በማስፈር፣ ፔቲሽኑ ያልፈረሙ እንዲፈረሙ በማበረታታት እንደነ አቶ ብርሃነመስቀል ባይሆንም፣ የድርሻችንን አበርክተናል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Gambella, western Ethiopia zones
ከአንድ ሺህ አራት መቶ በላይ ናቸው የሚባሉት የልዩ ኃይሉ አባላት በክልልሉ ዋና ዋና በሚባሉት አኝዋክና ኝዌር ጎሣቸው ተከፋፍለው መጋጨታቸው የተገለፀ ሲሆን ፌደራል ፖሊስና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ገብተው ሁኔታውን መቆጣጠራቸውን እነዚሁ የአካባቢው ሰዎች ተናግረዋል፡፡

በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ እና ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በኢትዮጵያውያን እየተደረገ ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎USA‬ ‪#‎DCDemonstration‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከዲሲ እና አቅራቢያ የአሜሪካ ሰቴት የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ድርጅቶች በጋራ የተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ ሲሆን ከጠዋቱ 9 ሰአት ከአሜሪካ የውጪ ጉዳይ …

በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ እና ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በኢትዮጵያውያን እየተደረገ ነው። Read more »

Anon+

Ethiopia Zare (ሰኞ ጥር 30 ቀን 2008 ዓ.ም. Feb. 08, 2016)፡- በኢህአዴግ መንግሥት ሙሉ ቁጥጥር ስር ያለውና ጋዜጦችንና መጽሔቶችን የሚያሳመው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ድረገጽ “አኖን ፕላስ” (AnonPlus) በተሰኙ ያልታወቁ ወገኖች ከቅዳሜ ጥር 28 ቀን ጀምሮ ተጠለፈ (ሐክ ተደረገ)። ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ ድረገጹ እንደማይሠራ ለመገንዘብ ችለናል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

በኦሮሚያ ክፍለሃገር ጉጂ ዞን ተቃውሞ ቀጥሏል::ሰላም ባስ ወደ ኢትዮ ባስ እየተንደረደረ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MIDROC‬ ‪#‎Guji‬ ‪#‎SelamBus‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክፍለሃገር ጉጂ ዞን ሃርቆሌ ከተማ በኦሮሞ ልጆች ላይ የሚደረገው ግድያ እና የሚድሮክ የወርቅ ቁፋሮን …

በኦሮሚያ ክፍለሃገር ጉጂ ዞን ተቃውሞ ቀጥሏል::ሰላም ባስ ወደ ኢትዮ ባስ እየተንደረደረ ነው:: Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts February 8,2016 የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ አድማጮች እና ተመልካቾች ሳምንታዊ ዜናዎችን እና መጣጥፎችን ከጣፋጭ ሙዚቃዎች ጋር አዘጋጅተን ወደናንተ ቀርበናል ታዳምጡን ዘንድም ጋብዘናችኋል። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=3dAR9-45DQQ]

ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! ‪#‎አቡነጴጥሮስ‬ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AbunePetros‬ ‪#‎AddisMetro‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከቦታው ተነስቶ የነበረው የአቡነጴጥሮስ የመታሰቢያ ሃውልት ቀድሞ ወደ ነበረበት ቦታ መመለሱ ታላቅ የህዝብ ድል ነው።አቡነ ጴጥሮስ ጣሊያን ኢትዮጲያን ሲወራት የኢትዮጲያ …

ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! !!!! ‪አቡነ ጴጥሮስ‬ የነፃነት አርበኛ ወደሚገባቸው ቦታቸው ተመልሰዋል!!! Read more »

አቧራውን ጨምቆ ነዳጅ ያወጣው ተመራማሪ ። ★ የጎንደር ዩኒቨርስቲው ተመራማሪ አቡሀይ እሸቴ በሰሜን ተራራ የሚገኝ ዶቤ የተሰኘ አፈርን ከውሀ ጋር በመቀላቀልና በተለያየ ደረጃ የሙቀት መጠን በማሳለፍ የተጣራ ነዳጅ አግኝቷል ። ★ ወጣቱ ተመራማሪ እንዳረጋገጠው ከአንድ ኪሎ አፈር አንድ ሊትር ነዳጅ …

አቧራውን ጨምቆ ነዳጅ ያወጣው የጎንደር ዩኒቨርስቲው ተመራማሪ Read more »

አዲሱ የወያኔ ካርታና «የህዳሴው» ግድብ ግንባታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ እንዲሆን የተፈለገበት ሚስጥር – Achamyeleh Tamiru አዲሱ በብሔራዊ ቴሌቭዥን የተዋወቀሙ ወረድ ብሎ የሚገኘው ካርታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ከትግራይ ክልል ጋር አዋስኖ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ደግሞ ከጋምቤላ ክልል ጋር ድንበርተኛ ያደርጋል። …

አዲሱ የወያኔ ካርታና «የህዳሴው» ግድብ ግንባታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ እንዲሆን የተፈለገበት ሚስጥር (Achamyeleh Tamiru) Read more »

ጩኸትን ወደ ተግባር መተርጎም የትግል ጽኑነትን እና በራስ መተማመንን በአላማ ጽናት ያማከለ መሆን አለበት:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎EthiopianoppositionParties‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ካለፉት ታሪኮቻችን በተባባሰ መልኩ በዚህ በሰለጠነ ዘመን በአምባገነኖች መዳፍ ስር ሆነን ለነጻነታችን እና ለመብታችን በመታገል …

ጩኸትን ወደ ተግባር መተርጎም የትግል ጽኑነትን እና በራስ መተማመንን በአላማ ጽናት ያማከለ መሆን አለበት:: Read more »

#Ethiopia : ፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋር  “Face to Face” BBN with Dr. Berhanu Nega [youtube http://www.youtube.com/watch?v=1JlwQr-VRnU]

የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ የአይሲስ ፈጣሪ በመባል በሮም ተደበደቡ (ቭድዮ ይመልከቱት)Video: John Kerry attacked in Rome; attacker cried “You created ISIS!” [youtube http://www.youtube.com/watch?v=yoiVp5Y6IUg]

የክቡር ሚኒስትሩ ሚስት ተበሳጭተዋል – ምን ሆነሻል? – ምን ሆንኩ? – ፊትሽ የጠቋቆረው:: – ለምን አይጠቁር? – እኮ ምን ሆነሻል? – ተያዘ:: – ያ ሱቅ? – ክፈል ክፈል ብዬ ስንቴ ነው የነገርኩህ? – እና ሱቁ ተያዘ? – ሱቁማ ቢሆን የተሻለ …

የክቡር ሚኒስትሩ ከብስጩ ሚስታቸው ከዲያስፖራው ከሹፌራቸው እና ከአማካሪያቸው ጋር ተወያዩ:: Read more »

የፓርላማው አባላት የፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ ያለመመሥረት ዳተኝነት ላይ የሰላ ትችት ሰነዘሩ Author ዮሐንስ አንበርብር ‹‹ቀማኛ በምክር አይመለስም›› ሲሉ ተችተዋል በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል የፓርላማው አባላትና የሕግ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሰላ ትችታቸውን በፌዴራል ሥነ ምግባርና …

በሙስና የተዘፈቁ የወያኔ ባሰልጣናት በምክር ይታለፋሉ ሲሉ አንድ የጸረ ሙስና ባለስልጣን ገለጹ::በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል Read more »

– በፊናቸው ጠቅላላ ጉባኤ እናካሂዳለን ብለዋል – አንዱ ሌላውን “ከሃላፊነት አግጃለሁ” ሲሉ ወስነዋል የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት፤ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪን የከሰሰ ሲሆን፤ ፍ/ቤት አቶ አበባውን ለጊዜው በማገድ፣ የክስ መልስ እንዲያዘጋጁ የአንድ ወር ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ለአመታት ከተለያዩ ውዝግቦች እፎይታ …

የመኢአድ ዋና መሪዎች፤ እርስበርስ “የእገዳ” ውሳኔ አስተላለፉ Read more »

በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ትናንት ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ቀደም ሲል አቃቤ ህግ፣ ለከፍተኛው ፍ/ቤት በተከሳሾቹ ላይ ያቀረባቸው ማስረጃዎች በአግባቡ ታይተው አልተመዘኑልኝም በሚል የጠቅላይ ፍ/ቤቱ እንደገና እንዲመለከትለት አቤቱታውን ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ በአቃቤ ህግ አቤቱታ ላይ …

በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ Read more »

በ “ማስተር ፕላን” መነሻነት በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶችን፤ እንዲሁም በጐንደር “የአማራ ተወላጅ፣ የቅማንት ተወላጅ” በሚል የተከሰተውን ሁከት እንደመረመሩ የገለፁ የመንግስት እና ገለልተኛ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣ የምርመራ ሪፖርት እንደሚያቀርቡ ገለፁ፡፡ መንግስታዊ ተቋሞቹ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የህዝብ እንባ ጠባቂ፤ …

በኦሮሚያና በጐንደር ግጭቶች ላይ የምርመራ ሪፖርቶች ሊቀርቡ ነው Read more »

ለስር ነቀል ለውጥ የትግል ስትራቴጂ የሚነድፍ የሚቀይር ወይም የሚቀይስ ምነው ጠፋ??? ‪#‎Ethiopia‬ በኦሮሚያ በጉጂ ዞን ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጋምቤላና በመላው ኢትዮጵያ የድንበር አከባቢዎች ውጥረቱ ተባብሷል:: ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gambella‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክፍለሃገር የተጀመረው ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን …

በኦሮሚያ በጉጂ ዞን ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጋምቤላና በመላው ኢትዮጵያ የድንበር አከባቢዎች ውጥረቱ ተባብሷል:: Read more »

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወደነበረበት ቦታ መመለስ የህዝቡ ትግል ውጤት መሆኑን ሰማያዊ ገለጸ •ፓርቲው በነገው ዕለት ሐውልቱ ሲመለስ ህዝቡ በቦታው እንዲገኝና ክብሩን እንዲገልጽ ጥሪ አቅርቧል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በአዲስ አበባ ቀላል የከተማ ባቡር ግንባታ ምክንያት ሚያዝያ 24/2005 ዓ.ም ፒያሳ ማዘጋጃ ቤት …

የአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ወደነበረበት ቦታ መመለስ የህዝቡ ትግል ውጤት መሆኑን ሰማያዊ ገለጸ Read more »

በአዲስ አበባ የበሽታ ወረርሽኝ ተከሰተ ‪አራት‬ ሰዎች ‪‎መሞታቸው‬ መንግሥት ያመነ ቢሆንም የሟቾች ቁጥር ከዚህ እንደሚበልጥ ይገመታል። የበሽታው መተላለፊያ መንገድ የአጭር ርቀት የትንፋሽ ልውውጦችና የአፍንጫ ፈሳሽ ንክኪዎች ሲሆን የበሽታው ምልክቶችም እንደ ማንኛውም ጉንፋን ቢሆኑም ጠንከር ያሉ ሊሆኑ ይችላሉ። ወረርሽኝ እ.ኤ.አ. ከ2009 …

በአዲስ አበባ የበሽታ ወረርሽኝ ተከሰተ ‪አራት‬ ሰዎች ‪‎መሞታቸው‬ መንግሥት ያመነ ቢሆንም የሟቾች ቁጥር ከዚህ እንደሚበልጥ ይገመታል። Read more »

ሕወሃት በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ አይሁድ ስርአትን የመዘርጋት ምስጢራዊ እቅድ አለው። Minilik Salsawi የትግራይ ይሁድ ለመፍጠር ማለት ልክ እስራኤላውያን በአለም ተሰራጭተው ቁልፍ ቦታዎችን በመያዝ እይስፈራሩ እንደሚኖሩት ሁሉ የትግራይ ተወላጆችም በህወሃት ውሳኔ መሰረት በአገሪቷ ቁልፍ ቦታዎችን በምያዝ ኢትዮጵይውያንን እያስፈራራ ለማኖር እና ለመግዛት …

ሕወሃት በኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይ አይሁድ ስርአትን የመዘርጋት ምስጢራዊ እቅድ አለው። Read more »


የአርበኞች ግንቦት 7 የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ባሁኑ ወቅት እዚህ በዩናይትድ ስቴትስ ይገኛሉ። በቅርቡ በወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ለአውሮፓ ፓርላማ አባላት ማብራሪያ ለመስጠት ብራሰልስ እንደነበሩም ተዘግቧል። ዶክተር ብርሃኑን ወደ ዋሺንግተን ያመጣቸው ጉዳይ ምንድነው?በኢትዮጵያ መንግሥት ባሸባሪነት መፈረጃቸው በጉዞዎቻቸው ላይ ችግር ፈጥሮ ይሆን? ድርጅታቸው የአርበኞች ግንቦት 7 የወቅቱን በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለውን ተቃውሞ እንዴት ያየዋል? ሰሎሞን ክፍሌ ከዶክተር ብርሃኑ ጋር ባደረገው አጭር ቆይታ ካነሳቸው ጥያቄዎች አንዳንዶቹ ናቸው። የውይይቱን ክፍል 1 ለማዳመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ። ያዳምጡ → listen

የኦሕዴድ አባላት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች መገፋትን አስመልክቶ አቤቱታ አቀረቡ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎OPDO‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በዛሬው እለት በተለይ ከኦሕዴድ ምንጮች እንዲሁም በተለያዩ ድህረገጾች እና የማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨውን የኦሕዴድ ከፍተኛ አመራሮች ከድርጅቱ ተገፍተዋል የሚለውን መረጃ ተከትሎ …

የኦሕዴድ አባላት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች መገፋትን አስመልክቶ አቤቱታ አቀረቡ:: Read more »