አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ስለማይሰማ እንደነቀነቅነው ልንነቅለው ይገባል::
አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ስለማይሰማ እንደነቀነቅነው ልንነቅለው ይገባል::(ምንሊክ ሳልሳዊ)
#Ethiopia #Oromoprotests #EthiopianOppositionParties #Miniliksalsawi #EPRDF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ተቀጣጥሎ የሚገኘው የሕዝብ ተቃውሞ ለአገዛዙ ከባድ ፈተና ሆኖበታል:: የወያኔ አገዛዝ በአንድ ብሄር የበላይነት ሌሎች የኢትዮጵያ አካላት ብሄሮችን እያባሉ ለመኖር ለመግዛት ለመበዝበዝ ያደረገው ሂደት ተነቅቶበታል::ሕዝብ ሁሉን እያወቅን ዝም ስንል ሞኞች አይደለንም ጠላታችን አብሮን የኖረ ሕዝብ ሳይሆን አገዛዙ ነው በማለት ወያኔን ለመንቀል በተቃውሞ መነቅነቁ ላለፉት ሶስት ወራት እያየነው ሲሆን ትግሉ ላይቆም ቀጥሏል::
የወያኔ ስርኣት እስካልተወገደ ድረስ ሕዝቡ ወደ ቤቱ እንደማይመለስ አስረግጦ ተናግሯል::የተነቃነቀ ይወልቃል ይነቀላል::ሕዝቡን ማበረታታት ሁሉም በጋራ ለቀጣዩ ትግል እዲቆም ማድረግ የለውጥ ሃይሉ ግዴታ ነው::በኦሮሚያ ክልል የሚኖር ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ትግሉን ሊቀላቀል ይገባል::የፖለቲካ ጫናው የኢኮኖሚው ተዘራፊ አካል መሆኑን መዘንጋት የለበትም::የኦሮሞ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በኦሮሚያ ያሉ ነዋሪዎች የወያኔ ጭቆና ቀንበር በላያቸው ላይ የተጫነ እስከሆነ ድረስ በጋራ ከተቃውሞው በመቀላቀል የተጀመረው ትግል በእርከን ማደጉን እና ፍሬ ማፍራቱን በተግባር ማሳየት አለባቸው::በሃገር ቤት ይሁን በውጪ የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶች በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ተቃውሞ አካል እና አስተባባሪ ሊሆኑ ይገባል::የተገኙት አጋጣሚዎች ወያኤን ለመጣል የማንጠቀምባቸው ከሆነ የሕዝብ እኩልነት እንደተደፈጠጥ አምባገነኖች እድሜያቸው እንደረዘመ ይኖራሉ::
የወያኔ ስርኣት የሕዝብን ተቃውሞ አትኩሮት እንዳያገኝ ለማድረግ ቢሞክርም አልተሳካለትም::የለውጥ ሃይሉ ደግሞ ትግሉ እንዲያድግ ማድረግ አለበት::የሕዝብ ልጆች ካለምንም መሪ ብሶታቸውን ይዘው አደባባይ በመውጣት መስዋትነት እየከፈሉ ይገኛል::የኦሮሞ ሕዝብ በሚከፍለው መስዋትነት ጥቂት ፖለቲከኞች እና ባለምላስ ታክቲክኞች ስልጣን ላይ ለመንጠልጠል ሲያሰፈስፉ ማየት ያማል::እንዲሁመስከመቼ ባለንበት እንቀጥላለ የሚለውን ልናስብበት ይገባል::ለነጻነት እና ልመብት እንታገላለን እስካልን ድረስ ስለ መቻቻል እና ስለ ሃገራዊ አጀንዳ ስንል ራሳችንን ምስበር አለብን::ካልሆነ ለጠላት ክፍተት መስጠት ነው::ወያኔ ይህን ክፍተት ስለሚያውቅ በአጀንዳ ጡዘቶች ሌላውን ወጥሮ በሃሰት እየተናጠ ድምጹን ያጠፋል::አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ስለማይሰማ እንደነቀነቅነው ልንነቅለው ይገባል:: #ምንሊክሳልሳዊ
You are so dum why don’t you stop writing who is Oromia and who is the others ethiopian
ትግሉ ይቀጥላል ኦሮሞ ጀመረው ብላችሁ አትነፍርቁ ኢትዬጵያን አሥቧት።
ግን አማራ በህይወት አለን?
አማራ የለም ብዬሃለሁ! አርፈህ ተቀመጥ አንተ ሰውዬ!!!!
anonymous,tebab atihun eshi.yalefew sihitet binor enkuan.husab maweredun tewina .silethiopia asib aleza.engodalen
DearMinilik Salsawi ,
You are really a true Journalist who stand for freedom of the oppressed . Please continue with your job as the voice of voiceless. Thanks
tigray republic, silethiopia asabi timesilaleh.hulgize gin amaraw lay lemin tinteletelaleh.yemibejew sileandinet masb new.sile Ethiopia.
were beza !!! tegbar metayet alebet zem blo mawrat waga yelewm!!
Guys,
beware of Turkey’s activities in Somalia !
After opening a military base a while ago it now built its largest embassy compound in the world in Mogadishu.
That should alarm particulary Ethiopia, but the whole countries in the HOA region should also be concerned and oppose this turkish presence and demand from Turkey to immediately leave the region, with threat of military action !
Pressure should be also put on Somalia.
But Turkey’s objectives for its growing presence in Somalia should be clear to all, it is to advance the Ottoman imperialist agenda of recreating the Ottoman empire or a califat.
That agenda is in direct conflict with Ethiopian and African agendas and interests.
Turkey could then use its big embassy and military base in Somalia to distabilize Ethiopia, Kenya and others in the region like it had done or is doing in Syria and Iraq using among others ISIS and al Qaeda groups.
That is what is expected from this generation!!!
የወያኔ የህልውና መድህን አክራሪና የመገንጠል ዓላማ የተጠናወታቸው ቡድኖች ናቸው
የኢትዮጲያ ህዝብ በወያኔ ጨካኝ አገዛዝ እየተሰቃየ በመሆኑ በተለያያ ጊዜያት ተቃውሞውን በተለያየ የአገራችን ክፍል ገልጿል። በዚህም ብዙ የንጹሃን ደም ፈሷል። በቅርብ ጊዜ በኦሮሚያ የአገራችን ክፍል እየተካሄደ ያለው የህዝብ እምቢተኝነት የወያኔ አገዛዝ ካጋጠመው ፈተና ሁሉ ከፍተኛው ነው። ይህን የድል ተስፋ የታየበትና፣ ብዙ ንጹህ ዜጎች መስዋዕት የሆኑለትን እምቢተኝነት ለማፈን ወያኔወች ብዙ ታንክና የአጋዚ ጦር ከማሰለፍ የበለጠ ተቃዋሚወችን በዘርና በቋንቋ መከፋፈልን ይመርጣሉ። ለወያኔወች የህልውናቸው መድህን አክራሪና የመገንጠል ዓላማ የተጠናወታቸው ቡድኖችና ግለሰቦች ናቸው። ኢትዮጲያዊ ከኢትዮጲያ አንድነትና ሉዓላዊነት በላይ ቅድሚያ የሚሰጠው ምንም ነገር የለም።
በኦሮሚያ የሚካሄደውን የህዝብ እምቢተኝነት ለምን ሌላው የአገሪቱ ህዝብ ለመቀላቀል ተቸገረ ወይም ዘገየ የሚለው የወቅቱ የመወያያ ርዕስ ሆኗል። ደርግ የፈጠረብንን ጊዚያዊ የአምባገነን በሽታ፣ ወያኔ በቀላሉ በማይነቀልና ለአገር አንድነት አስጊ በሆነ የዘረኝነት በሽታ ተክቶታል። በአሁኑ ጊዜ የሚደረገው ትግል አምባገነኑንና ጎሰኛውን የወያኔ አገዛዝ ከስልጣን አውርዶ፣አንድነቷና ሉአላዊነቷ በተጠበቀች ኢትዮጲያችን የህግ የበላይነት የሰፈነበት ዲሞክራሲያዊ መንግስት መመስረት ነው።
ኢትዮጲያዊ ለአገሩ ሉዓላዊነትና አንድነት ቅድሚያ እንደሚሰጥ የተረዳው ወያኔ፣ ተቃዋሚወችን የመምቻው ዋና መሳሪያ መከፋፈልና፣ የመገንጠል አቋም የሚያራምዱ ወገኖችን አሰልጥኖ ማሰለፍ ነው። ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች እንደሚባለው፣ ኢትዮጲያዊያን ለአገራቸው አንድነት ሲሉ ብዙ ጥቃትና ግፍን ተሽክመው ቆይተዋል።
ከዚህ አንጻር የምናየው ሰሞኑን እየተደረገ ያለውን ትግል የዘርኝነት ተልዕኮ ያላቸው ግለሰቦች በመጥለፍ “የኦሮሞ ሕዝብ የአገር ባለቤትነት” የሚደረግ ትግል ነው፣ “ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት” በማለት ብዙውን የኢትዮጲያ ህዝብ ትግሉን እንዳይቀላቀልና አገሩን ከወያኔ የግፍ አገዛዝ ነጻ እንዳያወጣ መሰናክል እየሆኑበት ነው። እነዚህ ወያኔ ካሳያቸው የጎሳ መስመር ዉጭ ማሰብ የማይችሉ ጠባብና ዘረኛ አካሄድ የያዙ ወገኖች የሚከፈለውን መስዋእትነት መልካም ዉጤት እንዳይኖረው እያደረጉ ነው። ትግሉን ሊቀላቀል የሚገባውን ህዝብ ገፍተው እያራቁት ነው።
ይህን የኦሮሞ ወጣቶች በኢትዮጲያ ለፍትህና ለህግ የበላይነት የሚደረግ ትግል አቅጣጫ ለማስቀየርና፣ በህዝብ ዘንድ ጥላቻን ለመዝራት የሚጠቀሙባቸውን ግለሰቦች ምንነታቸውን ማወቅ አስፈላጊ ነው። ግለሰቦቹ ከተለያየ አቅጣጫ አስተያየት ቢሰጣቸውም ለትግሉ መሰናክል መሆናችውን ሊያቆሙ ባለመቻላቸው ጥፋታቸውን በግልጽ ማሳየት አስፈላጊ ሆኗል።እነዚህም ግለስቦች እየፈጸሙ ያለውን ስህተት ቆም ብለው ማሰብና አሁንም አቋማቸውን መመርመር ይገባቸዋል።
የኦሮሞን ህዝብ ከሌላው የኢትዮጲያ ህዝብ፣ ሙስሊሙን ኦሮሞ፣ ከክርስቲያኑ ኦሮሞ፣ ወያኔ በነደፈው ዘዴ፣ ለማጣላት የሚቀሰቅሱ የወቅቱ የዘር ጥላቻ ማዕከል የሆኑ ግለሰቦች ከዚህ አጥፊ ተግባራቸው ሊታቀቡ ይገባል። ከነዚህ ግለሰቦች ተግባር ከወንጀለኞቹ ወያኔወች በስተቀር የሚጠቀም የለም። ይህን በማድረግ ቅድሚያ ከሚጠራው አንዱ ወጣት ከአገሩ የወጣው ገና የአስረኛ ክፍል ትምህርቱን እንደጨረሰ ሲሆን፣ በኦነግ ተዋጊወች ተኮትኩቸ አድጊያለሁ፣ ቁቤ ያስተማሩኝ የኦነግ ተዋጊወች ናቸው፣ ከማለቱ በስተቀር ስለኢትዮጲያና የኢትዮጲያ ህዝብ አኗኗር መስተጋብርና ታሪክ ብዙም ግንዛቤ የለውም፣ ወይንም እንደተማረ ሰው እውነቱን ለመመርመርና ለማወቅ አይፈልግም። ይህ በዚህ በወጣትነት እድሜው ኢትዮጲያን ባልተለመደ መንገድ ለቆ የወጣ ወጣት፣ የቀደምት ኦነግ መሪወች እርግፍ አድርገው የተውትን፣ የማያዋጣና ጊዜው ያለፈበት አቋም፣ ለምን የራምዳል?
ይህ ግለሰብ ሰሞኑን ይህን ብሏል፤
“ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች” የሚለው መሪ ሀሳብ በአሁኑ ወቅት በትግሉ ውስጥ ያለን የኦሮሞ ወጣቶች ያመጣነው ወቅታዊ መፈክር ሳይሆን የዛሬ አመሳ አመት ገደማ የኦሮሞ ተጋዮች ለነፃነታቸውና ለእኩልነት ትግል ሲጀምሩ የትግሉ ዋና መሰረት በማድረግ አንግበውት የተነሱት የሀገር በለቤትነት (mirga abbaa biyyummaa) ጥያቄ ነው።…..ይህ ማለት ኬኒያ ወይም ኦሮሚያ ውስጥ ሌላ ሰው መኖር ዜጋ መሆን አይችልም ማለት አይደለም። በሚገባ ይችላለ። የማይቻለው ሀገሬው ተገፍቶ የሀር ባለቤትነት መብቱን ተነጥቆ ሌላው ሊንደላቀቅበት ማሰቡ ነው። እናም ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች የሚለውን መፈክር ልናፍርበት ሳይሆን በደማችን እውን ለማድረግ እየታገልንለት ያለ ህያው አላማችን ነው።”
ቀድም ባለ ጊዜ ግለሰቡ ይህን ብሎ ነበር፤
“እኔ ባለሁበት ዘጠና ዘጠኝ በመቶ ሙስሊም ነው ስለዚህ ማንም ሰው ደፍሮ ቀና አይልም፣ በሜጫ ነው አንገቱን የምንለው”
እንደዚሁም ቀደም ብሎ ለወያኔ መንግስት ዲፕሎማት የነበረ ግለሰብ አሁን የዚህን ሰው አላማ “ለአገር ባለቤትነነት የሚደረግ ትግል ነው” በማለት በማራገብ ላይ ነው።
እነዚህን የመሳሰሉ ግለሰቦች የወያኔን የግፍ አገዛዝ ለመስወገድ የሚታገለውን ህዝብ በኦሮሚያ አካባቢ የሚደረገውን ትግል በጥርጣሬ እንዲያየውና የተከፈለው የህይወት መስዋትነት ለድል እንዳይበቃ እያደረጉ ነው።
ተረግጦ እየተገዛ ያለው የኢትዮጲያ ህዝብ የነዚህ አይነት አፍራሽና ከፋፋይ ተልዕኮ ያላቸውን ግለስቦች በአግባቡ ለይቶ በማወቅ ጊዜው ሳይዘገይ ሊመክራቸው ሊያስመክራቸውና ሊመልሳቸው ይገባል። ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን፣ ከመገንጠል ይልቅ አንድነትን ማስተማር አለባቸው። በዚህ መንገድ ስህተታቸውን አስተካክለው ከሌላው የኢትዮጲያ ህዝብ ጋር በመተባበር ትግሉን ለድል ለማብቃት አስተዋጾ ማድረግ አለባቸው። ትግሉን በአገራዊ ጉዳይ ዙሪያ በማስተባበርና፣ በሰለጠነ መንገድ በመወያየት፣ የጋር ስልት በመንደፍ፣ በአንድ ሆኖ ወያኔን መታገልና ከስልጣን ማውረድ ይገባል። በወያኔ ኢሰብአዊ አገዛዝ መከራውን የሚያየው የኢትዮጲያ ህዝብ ከሁሉም ጎሳ፣ ከሁሉም አካባቢ፣ ከሁሉም ሃይማኖት ነው። ከግፍ ፈጻሚወቹ በስተቀር በወያኔ የልተበደለ ኢትዮጲያዊ የለም።
ደረቱን ለአጋዚ ጥይት ሰጥቶ መስዋዕትነት እየከፈለ ያለው ኢትዮጲያዊ አንዱን ዘረኛ አውርዶ በሌላ ዘረኛ ለመተካት ወይንም አገር ለማፍረስ አይደለም። ስለዚህ እነዚህን ከፋፋይ የሆኑ፣ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የወያኔ ተልዕኮ ያላቸው፣ ዘርን ከዘር፣ ሃይማኖትን ከሃይማኖት የሚያጣሉ፣ ግለሰቦች የወያኔን የስልጣን እድሜ እንዲያራዝሙ ሊፈቀድላቸው አይገባም። እንደነዚህ አይነት ወደፊት ከማሰብ ይልቅ ወደኋላ ማሰብ የሚቀናቸው፣ ከአንድነታችን ይልቅ ስለልዩነታችን ብቻ መናገር ስራቸው የሆነ፣ ግለሰቦች ለዘመናት አብሮ የኖረውን፣ በደም የተሳሰረውን፣ የኢትዮጲያ ህዝብ ለመከፋፈልና፣ የአንድነት ታሪኩን ለማራከስ የሚያደርጉት ስራ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ሊቃወመውና ይገባል። የኢትዮጲያ ህዝብ በዘር በሃይማኖት ሳይከፋፈል በችግሩ ላይ በእውነትና፣ መልካም ዉጤት ለማምጣት፣ በመወያየትና፣ ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ የጋራ መፍትሄ በመፈለግ፣ የወያኔን ጨካኝ አገዛዝ ለመጣል የሚያደረገውን ትግል አጠናክሮና አስተባብሮ ሊቀጥል ይገባል። ሁሉም ኢትዮጲያዊ በጋራ በመወያየት ለትግሉ ግልጽ ስልትና አላማ በመንደፍ በጋራ መስራት የወቅቱ ተቀዳሚ ጥያቄ ነው። የወያኔን የጭካኔ አገዛዝ ለማስወገድና፣ የተሻለ አስተዳደር ለኢትዮጲያ ህዝብ ለማምጣት፣ ምንጊዜም ቢሆን ከአንድነት ውጭ አማራጭ የለንም። አንድነት ኃይል ነው።
ኢትዮጲያ በአንድነቷ ለዘላለም ትኑር!
አበራ ቱጂ
አዲስ አበባ
ኢትዮሚድያ – Ethiomedia.com
February 22, 2016
Minlik salsawi =akrari nw. Yalsema yesma. Adegegna Merz nw debek alama aramage nw. Le Ethiopia tokorkari yemesellale. Lela degmo kionjit setotaw yemibal nw.
በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ሚባለዉ ብሄር ከማንም በላይ በሳል አእምሮ ባለቤት የሆነ ህዝብ ነዉ፡፡ ባለፉት አርባና ሃምሳ አመታት የተደረገዉን በሙሉ ተመልክቷል፤ ገፈት ቀማሽም ሆኗል፡፡ ስለሆነም በአማራ ስም በመነገድ ብዙዎቹ አትርፈዉበታል፡፡ አማራ ነን በሚሉ የስልጣን ጥመኞች ሲጨቆን ኖሯል፤ ከዚህ በኋላ የማንም ፖለቲካ ማስፈጸሚያ አይሆንም፡፡ ካስፈለገ ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ የማይሆን ከሆነም መበተን ትችላላችሁ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ አማራም ሃገርና ክልል ጀግና ህዝብ አለዉ!!
ስለዚህ እባካችሁ አማራን ተዉት!!! ከፈለጋችሁ መገንጠል መብታችሁ ነዉ!! አማራ አልከለከላችሁም!! ‹‹ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን›› ነዉ ያለ የሃገሬ ሰዉ!!! ኦሮሞ የተጣላዉ ከህዉሃት ጋር ከሆነ፤ ኦሮሞ የተጣላዉ ከኦህዴድ ጋር ከሆነ አማራ ምን አገባዉ!! እንደጀመራችሁ እናንተዉ ጨርሱት! አማራ ከዚህ በኋላ ለራሱ መብት ብቻ ይቆማል!! ስጋት አይግባችሁ! በቅርቡ በሁለት አመታት ዉስጥ ማን እንደሆነ ታያላችሁ! እድሜ ብቻ ይስጠን፤ አማራ ከሃገራችን ይዉጣ ትላላችሁ! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ትላላችሁ! ታዲያ አማራን እዝህ ዉስጥ ምን ጥልቅ አደረገዉ! ሁለታችሁ ስትጣሉም አማራን ማጥላላት ስትፋቀሩም አማራን ማጥላላት! አረ ጎበዝ ይደብራል! ከፈለጋችሁ ሁለታችሁም መገንጠል ትችላላችሁ!! በአሁኑ ወቅት እኮ አማራ የሚባል ብሄር በክልሎች በከተሞች ካልሆነ በቀር በገጠሩ ክፍል የለም!! ስለሆነም እንዳትሸወዱ ጎበዝ! ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም!! አብዛኛዉ የተማረዉ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ክልሎች ላይ ተበታትኖ ይገኛል! አብዛኛዉ ነጋዴ የጉራጌ ህዝብ በሁሉም ከተሞች ተበታትኖ ይኖራል! ብዙ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እና በቢኒሻንጉል ክልል ይኖራል! ታዲያ ኢትዮጵያ ለምን በአንድ ጀምበር ብትንትን አትልም! አማራ ከሌለ፤ ኢትዮጵያዊነት የለም!!
ስለሆነም እደግመዋለሁ እባካችሁ አማራዉን ተዉት!!! ተስማምታችሁ የፈጠራችሁትን የጎሳ ፖለቲካ በማራመድ ‹‹ተስማምታችሁ ዝረፉት››!! ‹‹የጎሳ ፖለቲካ የማር ቀፎ ነዉ›› እንዳለዉ ጸሃፊዉ የለመዳችሁትን ማር በብሄር ሰበብ እየቆረጣችሁ ብሉ!! አማራን ተዉት አቦ!! ሁለታችሁም የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የያዛችሁ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ናችሁ!!
Al Bashir of Sudan is the first ISIS brother member that overthrew Elnumare. CATAR & Turkey are both promoters if ISIS. These Tripartates with the major creators of all terrors are already actively supporting TPLF besides displacing millions of our citizens. AL Bashir is about to settle the worst ISIS settlement in Ethiopia, of all places in Gondar.
Did America allow Turk to open millitery base in Somalia. If no they should move out. Or Ethiopian government should allow U.S. Or Russia base in Ethiopia.
I have seen Syria in my own eyes, and I don’t want to see my country to drift to that kind of turmoil. Dumb guys like Menilike Salsawi may sweat to indoctrinate us fighting to the end even at the expense of our country is worth taking the risk. I am sorry to say that, but how stone head useful idiots like Menlike Salsawi are out on cyber war thanks to the internet battleground for lampoon cyber rebels whose existence dependent on government handouts?
When the world is projected to grow by the speed of sunlight, we have cadres all over the net instigating war and turmoil to push us back to stone ages. Aren’t we ashamed even for the precious time we wasted fighting against the Derg and let a big big chunk of our younger generation left in the dark without learning to read and write? Let me be frank. I have no love left for TPLF led regime in Ethiopia, neither I believe true and progressive change will come through the barrel of gun or so called revolution. The 1974 revolution decimated our country, culture, social fabric and economy. Again, the TPLF / EPLF war left us landlocked, divided us into ethnic enclaves, made our country more fragile and brittle. We benefited nothing at all. Then why for God sake we have to repeat the same mistake all over again?
It is true some of us may be in a comfortable zone of Diaspora, but we do have a responsibility for our people on the ground who will face the brunt of catastrophic civil war already in the makeover by lethal ethnic consciousness that we promoted with or without our knowledge. Give me a break. Let an organic change come to Ethiopia through healthy incremental process that will not affect even any citizen of my country in any way negatively. I abhor militancy and devoid of the power of reasoning. I am not for Menilike Salsawi party!
Abbo Feyya Idey!!!!
@ Nassir
you wrote : ” Let an organic change come to Ethiopia through healthy incremental process that will not affect even any citizen of my country in any way negatively. I abhor militancy and devoid of the power of reasoning. I am not for Menilike Salsawi party! ”
You sound like a TPLF cadre.
You are actually telling Ethiopians not to fight TPLF, a USA puppet, and try to remove it through other means, like the former apartheid regme of South Africa said: “evolution rather than revolution”.
That is a bad advice.
I told you so!
Al Bashire of Sudan is about to get military garrison in Ethiopia. Also Al Bashire is the Islamic brother member that is crowned onto Sudan. Terrorist leaders recently have been spotted in Khartum were in Ethiopia openly to surprises of the West! Al Bashire the sugar Daddy of TPLF is about to be paid his first prize by TPLF.
The other major actors are Turky supports ISIS and main supporter of TPLF, are displacing our farmers besid building military installations in Somalia to destroy our country once & for all.
Catar another player are in our country buying everything from TPLF to destroy us. Are already building army bases next door.
CURRENTLY OUR COUNTRY IS IN CHOKEHOLES.
THOSE OF YOU WHO SIT IDLE TO OPPOSE THE ONLY GOOD THING OUR CONTRY POPULAR UPRISINGS, THINK out of the boxes. The only choice is to shut down TPLF empire once and for all. Confisicate all sold properties on time. SHUT DOWN THE CALPHATES SUGAR DADDIES SEX AND SLAVE TRADES GOING ON.
@ Tazabi
Dont trust Turkey !
But why are regional governments and the AU allowing that ?
Quote:
PressTV-‘Turkey building army base in Somalia’
Report. Tue Jan 19, 2016
19.01.2016 – Following the announcement of its first military base abroad, which will be set up in …Turkey set to build a military training center in Somalia – Today’s Zaman
19.01.2016 – MOSCOW (Sputnik) — Turkey is poised to build a second foreign military base to assist …Turkey Helping Somalia Fight Al-Shabab?
Mnilk salsawi Tere- woyanie new.
Semonun tgrai woyaniewoch andie besmu, liela gizie zereña new eyalu zemtewbetal.
Kewoyanie wodiya zereña yelem.
Zereñawn meqawem woyanien bcha yaskefal.
Chgrachew woyanie miserawn gfna bedel atagalT lemalet new.
Wediet ena wediet.
Mnilk >100% tru eyesera new.
SUDAN+ TPLF+TURKY+GULF STATES ARE DESTRYING ETHIOPIA.
IF ONE CARES START TO FREE YIURSELF ONE VILLAGE AT THE TIME TO CUT OF THE LINKS.
POPULAR UPRISINGS ARE THE ONLY WAY OUT! CHOKE WOYANE TO ITS DEMISES. END
SLAVERIES OF ALL CHARACTERS NOW!!!!
@ Doit,
you said, SUDAN+ TPLF+TURKY+GULF STATES ARE DESTRYING ETHIOPIA.
Yeah, but USA and ferenjis are financing the whole process. That is why they intentionally put an enemy regime in power in 1991 G.C., and why they sabotaged our efforts to overthrow their TPLF puppet like in 2005 G.C..
The evil USA and ferenjis are using arabs and muslims to destroy Ethiopia.
Read below how evil the USA and ferenjis are.
Also, USA and ferenjis are allied with Turkey, Qatar, Saudi Arabia, the muslim brotherhood and ISIS as we can see in Syria and Iraq, and they now enjoy to watch what the arabs and turks are doing in our region. Both ferenjis and arabs plus turks have no good intentions for our region and Africa for racial reasons, and they work together to destroy Africa.
The ferenjis, arabs and turks have only a destructive agendas for our region no matter under what cover they approach us, like islam, democracy or whatever.
Both ferenjis and arabs and turks want to destroy us, they are no allies of any of us, christian Ethiopians, muslim Ethiopians or others.
And at the moment they have lot lot of agents inside Ethiopia.
” Now, let’s first define our terms. By Anglo-imperialists I mean the combination of Britain and the United States. The latter took over for the former as it failed, turning it into a protectorate. Now the latter is failing too, and there are no new up-and-coming Anglo-imperialists to take over for it. But throughout this process their common playbook had remained the same: pseudoliberal pseudocapitalism for the insiders and military domination and economic exploitation for everyone else. Much more specifically, their playbook always called for a certain strategem to be executed whenever their plans to dominate and exploit any given country finally fail. On their way out, they do what they can to compromise and weaken the entity they leave behind, by inflicting a permanently oozing and festering political wound. “Poison all the wells” is the last thing on their pre-departure checklist.
• When the British got tossed out of their American Colonies, they did all they could, using a combination of import preferences and British “soft power,” to bolster the plantation economy of the American South, helping set it up as a sort of anti-United States, and the eventual result was the American Civil War.
• When the British got tossed out of Ireland, they set up Belfast as a sort of anti-Ireland, with much blood shed as a result.
• When the British got tossed out of the Middle East, they set up the State of Israel, then the US made it into its own protectorate, and it has been poisoning regional politics ever since.(Thanks to Kristina for pointing this out in the comments.)
• When the British got tossed out of India, they set up Pakistan, as a sort of anti-India, precipitating a nasty hot war, followed by a frozen conflict over Kashmir.
• When the US lost China to the Communists, they evacuated the Nationalists to Taiwan, and set it up as a sort of anti-China, and even gave it China’s seat at the United Nations.
The goal is always the same: if they can’t have the run of the place, they make sure that nobody else can either, by setting up a conflict scenario that nobody there can ever hope to resolve. And so if you see Anglo-imperialists going out of their way and spending lots of money to poison the political well somewhere in the world, you can be sure that they are on their way out. Simply put, they don’t spend lots of money to set up intractable problems for themselves to solve—it’s always done for the benefit of others. ”
http://cluborlov.blogspot.de/2014/12/the-imperial-collapse-playbook.html?m=1
You guys should realize that USA and ferenjis would be very happy to have arabs and turks do the job of destroying Ethiopia than they do it themselves.
Warning,
both USA and ferenjis on the one side and arabs and turks on the other want to destroy Ethiopia and Africa. Both want to prevent the rise of a strong regional or global power in Africa.
Both USA+ferenjis and arabs+turks are working together against Ethiopia because they share common interests regarding Ethiopia and Africa, and that is destruction of the region !
And they view the presence of an enemy regime in Ethiopia as a great opportunity they dont want to miss !
UNITY OF Ethiopia would be restored by removing the First numeri Uno TICK. TICK NUMERO uno is TPLF. SECOND IS SUDAN. Third God forbid will be Somia. PARTICULARILY NORTHERN SELF DECLARED PART. JOIN ANY EVERY DOMESTIC RESISTANCES NOW OR ELSE GET READY TO CRY LIKE WOUNDED LITTLE GIRL FOR YOUR CIUNTRY FOREVER!
ONCE AL BASHIR OCCUPY METEMA TPLF is free to do the damages. ONCE Somalia is back to its full capacities Forget your “Mama Ethiopia”.
THE TIME IS NOW TO DEFEND YOUR MAMA BUT CUTTING UNGREATEFUL WOYANE FROM CAUSING A LASTING DAMAGES.
Al Bashir sugar Daddy of the TPLF is working in 4 durections towards finishing off Mama Ethiopia. REST ASSURED BY OUR CIMMON ENEMY NUMERO UNO THE TPLF. Samora Yunus a Sudanis is the commander already killing mothers with unborn babies! Whatelse facts are you wating for? LAZY ASSES GET THE FOCK UP JOIN THE PROTESTS BEFORE TOO LATE! STOP MAIN VESSELS FROM FULLY FUNCTIONS! FIGHT BACK!
USA Today,
So, what is your point?
USA has no hostile policey toward us, yet its policies are driven by its advantages/ own
Tiqim. You may look at its relationship as follows;
Very rich man lives next door to very poor family. Poor family begs all the time to get its food to survive, after years of such unending unequal, the youngest son of the beggar takes the relationships, offers to do some chores for this rich family. Even when the chores has to fight enemies of the rich family. Did I make simple enough for you? Yet, the rich family have persumed notions about this poor, always starving family & don’t want to resolve their lazy ass poverty but provide carrots & stick to them.
USA’s policies are profits, advantage deriven in most aspects. Ethiopia is insiginificant
to their actors. If you recall Michael Savage years ago utteranced,” Ethiopians are here to take our food” as if USA have food shortages! USA
Dumps most of its foods!
Just as the parables above we are seen as poor family next door whose sufferings never ends! WE PROTEST EACH DAY TO TELL THEM HOW WE ENDED LIKE THIS! ALL THAT MEAN NOTHING TO THEM! FOR WE LOST OUR DIGINITIES FOR TOO LONG.
EVEN GOD HELPS THOSE WHO HELP THEMSELVES THEREFORE JOING THOSE WHO ARE STANDING TANKS, BULLETS TO GAIN OUR LOST DIGINITIES, DIE NEXT TO PREGNANT MOTHER RESTORE OUR PRIDES INSTEADS OF ALL TOO WELL BEGGINGS. OUR ENEMY AIN’T rich America but our own T-TPL link to Moslem brothers boogieman Omar Al Basher.
Gobez Ethiopia yehulachinim nech ebakachihu yihenin yegosa poletica amtito yemiyabetabitenin weyane tebabiren entalew!!!!
Selam
you told me you are a naturalist, a scientist.
Arenot you a scientist?
A scientist must be a critical minded, analyzer of complicated and difficult situations.
Or is the social area especially ethiopian current political situation confusing?
Yes, unfortunate ethiopia doesnot get an intellectual who can solve its problem.
Spoon feeding is for children.
Ok endeTalebñ eniew labrara.
Ferensai jjbutin qemachn, engliz wode hnd wqiyanos endaygeba mnilkn agede besumalie bekul,
america beteley karter 10 milion dolar bajet beyametu le tgrai woyanie eyeseTe, generalochun eyatalele erq shmglna blo ethiopian le tgrai woyanie asrekeben.
Gn bzu ethiopiyanoch u.s, uk, eu, ferenj neTa yaweTanal, le eña Tru yasbalu blew yamnal.
Yh ewnet aydelem, Telatochachn nachew. Anmenachew. NeTa mawTatu qerto balgodun.
Donot think the administrations of u.s and uk are helpful for the world. They are the biggest devils for the world
@ Doit,
You are a retarded Eritrean with twisted mind.
” … If you recall Michael Savage years ago utteranced,” Ethiopians are here to take our food” as if USA have food shortages! USA
Dumps most of its foods!”
Mr Eritrean,
why do you pose as Ethiopian ? Your brain is full of shit.
Regarding the statement by the stinky savage, i dont know about it, but if he said that that shows how the ferenjis in USA hate Ethiopia.
You see, the stinky ferenji savage surely knows about his country’s responsibility in creating problems in Ethiopia, but he doesn’t admit his responsibility and apologizes for that, rather he insults Ethiopians for the problems he created.
In general the ferenjis spread a lot of anti-Ethiopian propaganda, particularly since 9/11.
@ Aware,
selam is not Ethiopian, he is an US American slave. At least he said his loyalty is to USA.
“USA decline”
You’re woyane functionary. Why would USA the supper power care about a little, starving UTOPIA? Besides throwing their wheats at it? In
The eyes of their policy makers
we do not have much of a life as people or a country any ways. We are more of poster children of starvations to them.
We did not have it and we lost nothing! Is how they see us.
As of my Eritrean roots, it only exists in your head for you fear Eritrea before God. I am not Eritrean nor have anything with that country.
Let me ask you one Question.
Why would always woyanes go extra miles to impress Omar Al Bashir? Because he Omar is woyane’s Alah! Clas! Who is Omar Albashir tyrant who is wanted by UN world tribunal for crimes against humanity!
Hidden fact; Omar Al Bashir is the first Moslem brotherhood ever hosted terror networks on African Continent! OSAMA BINLADDEN CLOSE FRIEND, MANY CURRENT WANTED Moslem brotherhood leaders frequent in Khartum. One flew from there to Ethiopia curtesy of TPLF Air lines & was in Addis Ababa against UN outcry.
You see? TPLF is up to their neck in corruptions at home as well as their dirty dealings with Terror netwirks. They fund Terror against Kenya many other countries.
TPLF marriege is about to give off birth. Babies name would tale sovereign fertile land from Gondar to Illubabor, wait & see Ethiopia is going to disappear chunk after chunk.
Blame protesters! PROTESTERS KNOW THE FACTS THEY REFUSE TO ACKNOWLEDGE LEADERSHIP OF EPRDF once for all. This is the ONLY right move for every Ethiopian to join in before too late. Choke
TPLFites sources of impowerments the economic pipe lines. Shut down their supply lines for Agazis who does not speak local nor national languages.
የኢትዮፒያ ህዝቦች በአንድነት ካልቆምን ወያኒ በተራ በተራ ማትፋቱን እና አላማውን ማሳካቱ አይቀርም እናት የዘር ልሂቃኖች እንደ እንሥሣ እያሰባችሁ ህዝብን 25 አመት እንደአውሪ እንዲተያይ እና የወያኒ መጠቀሚያ ያደረጋችሁት አገሩን የቀማችሁት ያስቀማችሁት ይበቃችሃል ወያኒ እድሚ ለናተ እያለ በአምሃራና በኦርቶዶክስ የጀመረውን የዘር ማጥፋት የኢትዮፒያን ህዝቦች ዘር ማጥፋት እና የራሱን መተካት በዘርፈ ብዙ ታክቲክ እናተን እየፐወዘ ዛሪ ተረኛ ብሎ ወደ ኦሮሞ ህዝብ ዞራል እናተ የጫካ አጋሮቹ እና ደጋፊዎቹ ከጫካ አስገብቶ ትጥቅ አስፈትቶ ከአገር ያባረራችሁ ሁሉ የተነሳችሁበት አላማ በሃሰት ታሪክ ኢትዮፒያን ለማጥፋት ከባንዳ ወያኒጋ በማበራችሁ እንደሆነ ግልጽ ነው ኢትዮፒያ አንድ ነች ህዝቦቻም አንድ ናቸው ይህ ማለት ህዝቦቻ እኩል አይደሉም ማለት አይደለም አገራቸው ኢትዮፒያ አይደለችም ማለት አይደለም የአምሃራ አገር ነች ብቻ ማለት አይደለም አምሃራ መሪት በራሱ ስም አልያዘም ኢትዮፒያዊ ነው መሪት ክልል ይሰጠኝ ብሎ ጫካ አልወጣም አምሃርን ታርጊታችሁ ውስጥ በማስገባት የኢትዮፒያን ዘሮች ጨፈጨፋችሁ ባንዳ ወያኒ ትግሪን አገር አስረክባችሁ እናተ በሃሰት ታሪክ ኢትዮፒያን ቆሻሻ ስትቀቡ ህዝባችሁን ስትሰብኩ ወያኒ በአምሃራ የጀመረውን የዘር ማጥፋት አገር መቀማት ስትተባበሩት ወረራውን እያጣጣፈ ጋቢላውን አፋሩን …ዘር በማጥፋት አገሪቱን እየተቀራመተ አላማውን እያሳካ እያባበላችሁ እየፐወዛችሁ የትግሪ ገዳይ ሃይሎችን አሰለጥኖ ዛሪ ከ 25 አመት በሃላ ዞሮ ዞሮ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል እንደሚባለው ሊላውን በቁትጥሩ ስር በማድረጉ እናተንም በቁትጥሪ ስር ናችሁ ለማለት ንጹሃን ህዝቦችን አስጨፈጨፋችሁ እናት የዘር ልሂቃኖች ወያኒ ትግሪ እናንተን ተጠቅሞ አላማውን ማሳካት እንጂ ስለማንም ያስባል ብላችሁ አታስቡ 100% ወያኒ እያሲረባችሁ ያለውን ሲራ አይነግራችሁም የሚያረጋግጥላችሁ ግን እናተን ተጠቅሞ ዘራችሁንም አጥፍቶ በሃብታችሁ የትግሪን ዘር የኢኮኖሚ ባለቢት አድርጎ አገራችሁን መቀማት ብቻ ነው ሊላ ነገር የለም ስለዚህ በቃ ብቃ ህዝብ ለነጻነቱ እና ለአንድነቱ እንዲነሳ ቀስቅሱ አለበለዚያ ይህቺ ከፋፍለህ ልግዛ ወያኒን እንጂ ማንንም አትጠቅምም የወያኒን ህልውና ለማቆየት የተጠቀመባት እስትራቲጂ ነች የኢትዮፒያን ህዝቦች ህልውና ለማስጠበቅ የተደረገ ታክቲክ አይደለም ወያኒን ጫካ ሆናችሁ ያላወቃችሁት 25 አመት ካላወቃችሁት መቺም መቺም አታውቁትም ስለዚህ ነቂ በሉ ጋቢላን ተቆጣጥሮ መሪታን ወያኒ ትግሪ ተቀራምታል በኢትዮፒያኖች ሃብት ግድብ ተገድቦ ለትግሪ ኢሊክትሪክ ለማቅረብ ታስባል በመስኖ ወደ ጋቢላ በመጥለፍ የትግሪ ኢንቨስተሮች ለልማት ሊጠቀሙበት ፕላን አድርገዋል ተብላል ለሱዳን መሪታችንን ገና ዱሮ ሰተዋል ተብላል ወያኒ ትግሪ አዲስ አበባን ተቆጣጥረዋል በአገሪቱ ባለሃብቶች እነሱ ናቸው ወያኒ ትግሪ የኢትዮፒያን አንድነት በዲሞክራሲ የማይፈልግበትን እና በኢትዮፒያዊነታችው የሚሰባሰቡ ኢትዮፒያኖችን ፍጹም ጠላቲ የሚልበት በዘር ጎጣቸው ተደራጅተው እንዳይቀሳቀሱ ተቆጣጣሪ ካልሆንኩ በማለት የሚሰልይበትን ምክንያት ፈትሹ ለምን ወያኒ ትግሪ ሚስጥሩን የራሱን ይዞ ሊላውን በተለያየ መንገድ ለማወቅና ለማጥፋት ይሰራል? የአገርስ ጉዳይ ለምን በትግሪ ብቻ ውሳኒ የውጭ ሃይሎች ይደራደራሉ? ወያኒ ኢትዮፒያ የምትባለዋን አገር ትልቃን ፈላጭ ቆራች በማድረጉና እራሱን ከብሂር ብሂረሰቦች ስር በማውጣት ሊላውን ከባእድ ጋር ለመሸጥና ለማጥፋት ነው ሊላ ነገር የለም ወያኒ ትግሪ አምሃራውን እና ኢትዮፒያኖችን ደርግ የጀመረልንን እኛ ጨርሰነዋል እያሉ ነው ወያኒ ትግሪ ኦርቶዲክስ ሃይማኖት ጠፋ ጉዳዩ አይደለም ለማጥፋትም ጫካ ስለወጣ የ እስልምና ሃይሞኖት ጠፋ ጉዳዩ አይደለም ዘር ከዘር እንደሚያባላው ሃይማኖት ለሃይማኖት ለማናከስ ብዙ ለፍታል ወያኒ ትግሪ ሃይማኖት የለውም እምነቱ ምኑም ትግሪነት ብቻ ነው ስለዚህ በኢትዮፒያ ስም የዘር ልሂቃኖች ማስነገድ አቁሙ በቃ ! በቃ! ሞት ለወያኒ ትግሪ! ሞት ለአጋዚ ትግሪ ነፍስ በላ!
Waaqoo says: “ወደፊት ከማሰብ ይልቅ ወደኋላ ማሰብ የሚቀናቸው፣ …” do you mean Abyssinian elites, who dream of H/Selassie’s Teqlay-Gizat back, and at every turn denounce any oromo who does not say ‘amen!” to their hypocrisy? “… ከአንድነታችን ይልቅ ስለልዩነታችን ብቻ መናገር ስራቸው የሆነ ግለሰቦች ፣…”, you mean those who preach ‘Andinet’ without even defining what it means in practice, or those for whom Andinet means Derg’s one people (Amhara), one language (Amharic) and one culture (Orthodox) ideology, thus ወደኋላ ማሰብ የሚቀናቸው? ለዘመናት አብሮ የኖረውን፣ በደም የተሳሰረውን፣ የኢትዮጲያ ህዝብ ለመከፋፈልና፣ – denying the existence of diversity is the very cause for all centrifugal forces! የአንድነት ታሪኩን ለማራከስ የሚያደርጉት ስራ አደገኛ በመሆኑ – to sanctify the “common” history, one should not demonize the separate histories the diverse nations/nationalities had separately. “ሁሉም ኢትዮጲያዊ ሊቃወመው ይገባል።” – which ones then??
I don’t care what USA Today’s motive is. What I know is, he is an idiot. He tries to full us with this crappy conspiracy theory. Why do you care whom I am loyal to?
ለመሆኑ ወያኔ አሳቡ ምንድን ነው?
እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያን ማዳከም ነው! እውነትም አዳክመዋታል ወደብ አልባም ሆናለች ወደብም አሉ ወያኔዎች ሸቀጥ ጥቅም የሌለው ነው ሸቀጥም እንደሚጠቅምና ሃብት መሆኑን ማሰቢያቸው አቁሞል
ጎንደርንና ወሎን ግዛት ማጥበብ ለምን ተፈለገ?
ባድሜን ለሻቢያ ተሰጠ ቆራን ለሱዳን ተሰጠ
አሁን ደግሞ ጋምቤላን ለደቡብ ሱዳን ለመስጠት ዝግጅት አላቸው ለምን
ከኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ትበተናለች የሚል አማራ አልነበረም
አይኖርም ኢትዮ፡ያለሙ መዳኛ ነች !!!
Galana gamto:
once you asked my opinion about professor getachew haile ( i gave it), aba bahriy drsetoch, anole hawlt.
About aba bahriy drsetoch: i couldnot get it to read.
But indirectly from professor mekuria bulcha’s writing against it, i have some idea about the aba bahriy drsetoch which is a chronicle or records of historical events about oromo expansion or conquering the shoan kingdom, the conquer of abyssinian christian kingdom or empire by oromo from the south-west ethiopia.
Why do you feel bad on this?
Isnot it a true history?
About anole hawlt:
I oppose it because it can be a permanent source of conflict between amara and oromo as a permanent reminder of past bloody fighting of mnilik military and oromo resistance.
It doesnot serve for good
co-existence.
There were so many wars between ethiopians, like teodros war against gojam king, shoa king haylemelekotof shoa.
Those fightings and killings donot deserve building hawlts.
Now i ask you to tell me what do you want ethiopia to be?
I am very disapointed with you from the comment you posted critizing waqoo.
I agree completely with the excellent ideas of waqoo.
I suspect you are mekuria bulch(professor) who is oneg, mastermind for anti-ethiopia, extremist onegs and anti-amara.
Or are you jawar? Or opdo? Or other one?
You you are lying when you say
“derg’s andnet (amara), one language (amaric), one culture (orthodo)”.
Derg never said and never practiced these.
You said that the abysinian elites want h/slasie Teqlay gzat back.
What is wrong if the Teqlay gzat or derg kfele ager are back?
You say: the abysinian elites denounce every oromo who doesnot say amen to their hypocrisy.
What is your evidence for this your hate inciting claim?
You seem you want every ethiopian must obey and respect with out critizing any oromos ideas, deeds.
Woim oromo yebelayachu yhun, kelayachuh enchan eshruru belun eyalken new.
Le adisua democratic united ethiopia yemintagel Bekulnet enamnalen.
Antes bezih ekulnet tamnaleh wois ye oromo yebelaynet beqer megenTel new emneth?
We all ethiopians must respect goog things, deeds, ideas from oromo or others.
We all ethiopians also want others including oromo respect our good things, deeds, ideas
ahun eyetebale yalew mannet ykeber, hulum bebahlu ykura bahlun yasadg new.
Waqoom yalew yhn new,
ante gn yadefeTk megodeña slehonk beliele ena baletebale neger lay wode huala hideh yemanwqewn, manalbat ke and gleseb yesemahwn yzeh enqfat eyefeTerk new.
MadfeT ena enqfat mefTer sayasfelgh endihon yemtfelgewn glT argna bemnsmamaw ensmama.