ከወራት በፊት100 በመቶ / 100 %/ መረጠኝ ያሉት ህዝብ ለሚያሰማው ተቃውሞ እንደምን ጥይት መልስ ሊሆን ይችላል ? ይቅርታ ያሉበትን ጥፋት አጠናክረው፣ የጥፋት ጎዳናውን አስፍተው እየተጓዙ እንደምን በህዝብ አመኔታ ማግኘት ወይም መጠበቅ ይቻላል ? አብሮኣቸው ሲያቦኩ የነበሩ ባለስልጣናትን ማባረር እንደምን ለህዝብ …

አይቻልም !!! ከ25 ዓመታት በኋላም …ለማታለልና ለማጭበርበር ? Girma Bekele Read more »

አስቸኳይ// ብሄራዊ ውይይት፣መግባባትና ዕርቅ— የሁላችን አሸናፊነት ማረጋገጫ ብቸኛው መፍትሄ፤ ለህወኃት ‹‹ የወንድ በር ፣የማሪያም መንገድ፤›› ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር ከትናንቱ በጣም ፈጣን በሆነ መንገድ እየተለወጠ ነው፡፡ የህወኃት/ኢህአዴግ ችግሮችን በኃይል፣ክህደት፣እብሪትና በደረቅ ፕሮፖጋንዳ የማፈን አካሄድ አብቅቶለታል፤ አክቶሞለታል፡፡ ‹‹ማን ከማን ተጣላ›› ለሚለው ተደጋጋሚ …

አስቸኳይ – ብሄራዊ ውይይት፣መግባባትና ዕርቅ – Girma Bekele Read more »

ለቀጣዩ ትግል ስኬት– የክህደት አቆራኝ ቀለበት ይበጠስ// መነሻ ኃሳብ – #GirmaBekele – የአቶ ተክሌ በቀለ ‹‹ ሌላ አዲስ ፓርቲ ለምንና እንዴት ?›› 07/06/2008 ወዳጄ አቶ ተክሌ በዚህ ጽሁፋቸው ለማስተላለፍ የፈለጉት መልዕክት ይዘት ሲጠቃለል ለአንድነት ፓርቲ መፍረስ ‹‹ ከገዢው ፓርቲ ረጅም …

ለቀጣዩ ትግል ስኬት– የክህደት አቆራኝ ቀለበት ይበጠስ// መነሻ ኃሳብ – Girma Bekele Read more »

ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ? Girma Bekele የሰው ልጅ ሞትን፣ እስራትን፣ ስቃይን፣ … የምፈራው የተፈጠረበትንና የምኖርበትን የህይወት ተልዕኮ አውቆ ፣ይህን ተልዕኮው ለማስፈጸም የሚያስችል ነባራዊ፣ ወቅታዊና ቀጣይ/የወደፊት ሁኔታ ውስጥ መሆኑን ካረጋገጠ ይህ እንዳይበላሽበት፣ ተልዕኮው እንዳይሰናከልበት ሲል ሊሆን ይችላል፤ በእኔ እምነት ሊሆን ይገባል፡፡ …

ስለምን ፈራን፤ እንፈራለን፣እናስፈራራለን፣እንፈራራለን ? Read more »

የህወኃት መንግስት ለሌሎች ኢትዮጵያዊያን በጣም የተሳሳተ ግምት ነው ያለው፡፡ አይደለም ሌላው ነጻ ኢትዮጵያዊ የእነርሱ ተላላኪዎችና ጥቅም ተጋሪዎች በሰሩት ወንጀል ፍርሃትና በጥቅም የሚያዩትን አላየንም ፣ የሚሰሙትን አልሰማንም ብለው ይካዱ እንጂ በህዝቡ ውስጥ እስካሉ የሚሆነውን እያዩና እየሰሙ ስለመሆናቸው ቅንጣት መጠራጠር የለባቸውም፣ በእብሪት …

የህወኃት ‹‹ከሞኝ ደጅ ሞፈር የሚቆርጥበት›› “የከፋፍለህ ግዛ ” መጋዝ አርጅቷል Read more »

ያሳፍራል፤ ያሳዝናል፤ እውነተኛ ገጠመኝ //Girma Bekele አንድ ኦሮሞ ወዳጄ –እንዲውም በጣም ቢቆይም ቀድሞ የኦሮሚያ ባለሥልጣን የነበረ፣ የመንግስት ሥራ ትቶ በግል ሥራ ኦሮሚያ ውስጥ ለዚያውም በተወለደበት አካባቢ ኢንቨስት ለማድረግ ፕሮፖዛሉን ይዞ ወደ ዞኑ ኢንቨስትመንት ቢሮ ይሄዳል፣ ያስገባል፡፡ የጠየቀውም ቦታ በማንም ተይዞ …

ሰውን በቀዬው ባይተዋር ማድረግና የትግራይ ተወላጆችን የኢኮኖሚ አቅም መገንባት – እውነተኛ ገጠመኝ Read more »

ከዲሞክራሲያዊነት ወደ ‹‹ ልማታዊ ነት›› የተሸጋገረው ድርቅን ወደ ድርቅና ያሸጋገረው መንግስታችንን ስንዳስስ፤ 1.ዲሞክራሲያዊ መንግስት –ለዜጎች ሰብአዊና ዲሞክራሲዊ መብቶች ቅድሚያ የሚሰጥና የአስተዳደሩ ፖሊሲ ትኩረት ያደረገ፤ 2.ልማታዊ መንግስት– ከዲሞክራሲ ይልቅ ልማትን በማስቀደምና የፖሊሲው ትኩረት በማድረግ የሚመራ መንግስት፤ 3.ድርቅ — የውኃ/እርጥበት እጥረት፣ 4.ድርቅና— …

‹‹ ፀሀዩ መንግስታችን ›› እና እኛ Girma Bekele Read more »

Girma Bekele – የዛሬ መሪዎቻችን ማለትም የፖለቲካው ሞተር አንቀሳቃሾች ፣የፖለቲካ መኪናው መሪ ዘዋሪዎች ከ30 ዓመታት በፊት የነበረው ረሃብ (እንደዛሬው ከድርቅ የመጣው) ያስከተለውን የዜጎች ዕልቂት ለፖለቲካ ሥልጣን መወጣጫ መሰላል ማለትም- ለረሃቡ የመጣውን ዕርዳታ ለአቅም ግንባታ (መሳሪያ መግዢያና ሠራዊት መመልመያ)፣ ረሃቡን በ‹‹ገዢው …

ከአምባገነንነት ግርጃ በቀር ይህ ምን ሊባል ይችላል? Read more »

1.ጠቅላይ ሚ/ራችን አገራችን በረሃብ አደጋ ወድቃለች በተባለበት ‹‹ በአገር ደረጃ በምግብ ራሳችንን ችለናል፡፡›› ሲሉ ገልጸው ሲያብራሩም — ይህ ማለት ለአገሪቱ ዜጎች በሙሉ የሚፈለገውን ካሎሪ የሚያሟላ ምርት አምርተናል ማለት እንጂ በቤተሰብ ደረጃ በምግብ ራሳችንን ችለናል ማለት አይደለም፡፡ ማለትም ለሁሉም ዜጎች የሚበቃ …

ህገ መንግስቱ ዜጎችን በህግ የማይጠየቁና የሚጠየቁ በሚል ይከፍላልን ? – የምታውቁ መልሱልኝ – Girma Bekele Read more »

Girma Bekele   ከዚህ በፊት ስለ ‹‹የኢትዮጵያዊነት ብቸኛ ባለአደራዎች›› ና ‹‹ ኢትዮጵያ ሲባል አልስማ ›› ጽንፎች መጻፌ ይታወሳል፡፡ ሌሎቹ ሁለቱ ጽንፎች በአስተሳሰባችንና በተግባራችን የሚስተዋሉት ደግሞ በአንዱ ጥግ ቆሞ ቀርነት/ኋላ ቀርነት ሲሆን በሌላው ጫፍ ደግሞ ጥራዝ-ነጠቅነት ነው፡፡ በትውልድ መካከል ያለውን መሳሳብ …

ለምንለው ሁለንተናዊ ለውጥ —- ደንቃራ የሆኑት ሌሎቹ ሁለት ጽንፎችና መፍትሄው Read more »

Girma Bekele  ‹‹ቀጣዩ ትግል›› በጋራ አገራዊ አጀንዳ ላይ መቆም አለበት ስንል ፡-‹‹ አሮጌው እንዲሞት ፣ አዲሱም እንዲወለድ እስካልተባበርን የአገሪቱን የወደፊት ብሩህ ሕልም እውን ለማድረግ አንችልም›› ሙሉጌታ ሉሌ ለዛሬ እንዲህ ልጀምር፡፡ ከዚህ በፊት አንድ ቦታ ላይ ከአንድንድ ‹‹ፓርቲዎች›› ባልተናነሰ ለትግሉ አስተዋጽኦ …

‹‹ቀጣዩ ትግል›› በጋራ አገራዊ አጀንዳ ላይ መቆም አለበት ስንል ፡-‹‹ አሮጌው እንዲሞት ፣ አዲሱም እንዲወለድ እስካልተባበርን የአገሪቱን የወደፊት ብሩህ ሕልም እውን ለማድረግ አንችልም›› ሙሉጌታ ሉሌ Read more »

  Girma Bekele በሰሞኑ በማኅበራዊ ሚዲያው የአገር ህልውና በ ‹‹አደገኛ›› ሁኔታ ውስጥ ነው በምንልበትወቅት ላይ ሆነን በቋንቋ፣ ታሪክ፣ አከላለል፣ አደረጃጀት፣ የትግል ስልት፣የፖለቲካ እምነት፣ ኃይማኖት፣ …ጉዳዮች ስንነታረክ፣ የዜግነትና ሰብዐዊ መብታችን ባልተከበረበት ፣ በጨቋኞች አገራዊ ራዕይና እምነት ላይ የጋራ ጥያቄ እያነሳን ባለንበት …

የትኩረት አስፈላጊነት — ውይይቱም ቢሆን ከስብርባሪና ሽርፍራፊ ጉዳዮች ወደ አንድ አገራዊ አጀንዳ Read more »

የዚህ መነሻ የሆኑኝ ከማከብራቸውና የእስከዛሬውን የፖለቲካ ተሳትፎዬን ከሚደግፉና ከሚያበረታቱኝ (የፖለቲካ አባላትና አመራሮች፣በፖለቲካ ፓርቲ ያልታቀፉ ለውጥ ፈላጊ ደጋፊዎች፣ እንዲሁም በማሕበራዊ ግንኙነታችን የቅርቤ የሆኑ) ወዳጆቼ ያለአንዳች ስስትና ያልተሸረፈ ግልጽነት በተደጋጋሚ ጊዜ በተናጠል በግንባር፤ በኢንቦክስና በስልክ ከሚቀርቡልኝና አንዳንዴም በጋራ ስንወያይ ከሚነሱ በዋነኛነት በሁለት …

ለ ‹‹ቀጣይ›› ትግል ያሉትን አማራጮች እንፈትሽ // Girma Bekele Read more »

በአንድ ወገን — ብቸኛ የኢትዮጵያ ባለቤቶችና ጠበቆች — በሌላ በኩል ኢትዮጵያዊነት የማይዋጥላቸው// ሁለቱም በትናንት ላይ ተቸክለው በአንድ በኩል ራሳቸውን የኢትዮጵያ መስራች፣ በሌላ በኩል ራሳቸውን በግዳጅ ኢትዮጵያዊ የተደረጉ አርገው የሚያስቡ ዛሬን መኖር፣ ነገን መመልከት ያልቻሉ፤ ሁለቱም ወገኖች ከዓለም የአገር አመሰራረት ታሪክ …

ሁለቱ ጽንፎች ሲጓተቱ– አልነጋ አለ ሌ’ቱ// – ግርማ በቀለ Read more »

የለውጥን በተፈጥሮኣዊነት፣ የዓለምን ነባራዊና የአገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ ስናገናዝብ የለውጥ አይቀሬነት ብቻ ሳይሆን በየቱም መንገድ ባይታወቅም በቅርብ ርቀት መገኘቱንና የሚመጣውን ለውጥ በአዎንታዊነትና በዘላቂነት ሊሸከም የሚችል ገዢውን ፓርቲ ህወኃትን ጨምሮ አስተማማኝና ታማኝ የፖለቲካ ኃይል ያለመኖሩን ታሳቢ በማድረግ የብሄራዊ መግባባት፣ ዕርቅና የሽግግር መንግስት …

ሁሉን አካታች ብሄራዊ መግባባትና ዕርቅ ሲባል– Girma Bekele Read more »

የአገራችን ጠቅላይ ሚኒስትርና የአሜሪካው ፕሬዝዴንት በጋራ በሰጡትን መግለጫ በማስመልከት በእንግሊዝኛ በጻፍኩት አስተያየቴ ላይ ኦባማ መንግስታችን ‹‹ በዲሞክራሲያዊ ምርጫ የተሰየመ መንግስት›› ማለታቸው ብዙ ወገኖችን ማስቆጨቱንና የቁጭታቸው መነሻም የፕሬዝዳንቱ አባባል የ‹ሰለጠኑት ›ና የበለጸጉት ከሚነግሩን እሴታቸውና መርሃቸው ጋር የተጣረሰ መሆኑን አንስቼ አሜሪካም ሆነች …

የኦባማ የአፍሪካ አዳራሽ ንግግርና መልዕክቱ በወፍ በረር ሲቃኝ፤ Girma Bekele Read more »