የቀድሞው የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ኦልመርት ታሰሩ – VOA


የቀድሞው የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሁድ ኦልመርት (Ehud Olmert) ለአንድ ዓመት ከሰባት ወር የተፈረደባቸውን እሥር በዛሬው እለት ጀምረዋል። ሮበርት በርገር ለአሜሪካ ድምጽ ከእየሩሳሌም አጭር ዘገባ ልኳል። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል – ያድምጡ → listen