በመጋቢት ወር አጋማሽ ላይ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ ያላቸውን ስጋት በመግለፅ ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን በዝ ፊድ ኒውስ የተሰኘ ጋዜጣ ዘገበ ። የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲያደርግ …

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን ተዘገበ:: Read more »

ከሃምሳ አመት ወዲህ የተከሰተ ከፍተኛ ርሀብ ነው የተባለው በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው የርሀብ አደጋ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) አስታወቀ። ርሀቡ እያደረሰ ያለው ጉዳት በአለም አቀፍ ደረጃ …

በኢትዮጵያ የተከሰተው ርሀብ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ:: Read more »

BBN መረጃ የካቲት 25/2008 ጁሙዓ √=በዛሬው እለት በበኒ መስጅድ ከፍተኛ ፍተሻና ወከባ መደረጉ ታወቀ √= የአንዋር መስጅዱ ኢማም ኮማንደር ጡሃ ዛሬ በአንዋር አስገራሚ ንግግር አደረገ የሙስሊሞችን የእምነት ነፃነት መብት በሃይል እና በአፈ ሙዝ ረግጦ እየቀማ ያለው ኢሓዴግ መራሹ መንግስት በዛሬው …

በዛሬው እለት በበኒ መስጅድ ከፍተኛ ፍተሻና ወከባ መደረጉ ታወቀ Read more »

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች) ቢቢኤን:  ህወሃት የሚሸሸዉ ባዶ እጁን ሳይሆን ካገሬዉ ህዝብ ላይ ሰርቆ ያካበተዉንና የአገሬዉን ህዝብ ሐብት በድጋሚ እየዘረፈ ነዉ የሚሉት የሻሸመኔ ነዋሪዎች አገሪቷን የተቆጣጠረዉ አምባገነናዊ መንግስት በስልጣን መዋቅርና …

ህወሃት ከኦሮሚያ እየሸሸ ነዉ ተባለ “የአገርን ሐብት እየዘረፈ እግሬ አዉጭን ማለቱን ቀጥሏል!” (የሻሸመኔ ነዋሪዎች) Read more »

#Ethiopia : ፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋር  “Face to Face” BBN with Dr. Berhanu Nega [youtube http://www.youtube.com/watch?v=1JlwQr-VRnU]

በቡታጅራ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ #Ethiopia #Butajira በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በመሰቃን ወረዳ በዛሬዉ እለት ህዝባዊ እምቢተኝ ተስተዋለ።ፓሊሶች ተደብድበዋል።ፖሊሶች ተጎድተዋል። የመንግስት ታጣቂ ሐይላት ክላሽ ኢንኮቫቸዉን ተቀምተዋል። መንግስት ያወጣዉን የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ዛሬ በድንገት የተደረገዉ ሰልፍ ፖሊሶች ህዝቡን መቆጣጠር …

በቡታጅራ ከተማ የመሬት ይዞታ አዋጅ በመቃወም ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ ተደረገ:: Read more »

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ በነ አድናን ኑሩ አብደላ የክስ መዝገብ የተካተቱት 15 የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ባለፈው መስከረም 13/1/2008 በተመሰረተባቸው ሃሰተኛ ክስ ፊዳከ የሚል …

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ Read more »

ቢቢኤን በዛሬው እለተ እሮብ ዝግጅታችን http://goo.gl/alb6ny መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል በጉዳዩ ላይ ጋዜጠኛ በፍቃዱም ሞረዳን አወያይተናል በመርሳ ከተማ የሚፈጸመው የመስጅድ ነጠቃና አፈና ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ ለወጣቱ ጥሪ ቀርበዋል በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ …

መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች በተማሪዎች ላይ የሚፈጸመውን የሃይል እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል::ዝርዝረ መረጃዎችን ይዘናል Read more »

የኢትዮጵያ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ የእምነት ጉዳዮች በይፋ ጣልቃ መግባቱን ተከትሎ ህዝበ ሙስሊሙ በድምጹ የመረጣቸዉ የህዝብ ወኪሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተጽእኖ መፍጠራቸዉ የሚታወቅ ነው። በአይነቱ ልዩ የሆነንን የሰላማዊ ትግል ዘይቤን የቀየሱት የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች፤ በኢትዮጵያ መንግስት የደህንነት ባለስልጣናት ለከፍተኛ መከራና ስቃይ …

የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከከፍተኛ የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መቤት ልኡካን ጋር መገናኘታቸዉ ታወቀ Read more »

ቢቢኤን በዛሬው ኅዳር 8 ዝግጅታችን http://goo.gl/kBkE2M -በአፋር ክልል ያለው የድርቅና ረሃብ ምን ይመስላል የቢቢኤን ተባባሪዎች ከአፋር ክልል ነዋሪዎች ጋር ቆይታ አድረገዋል -የአንድ ብር ሳንቲም እጥረት መከሰቱን ኢቲቪ በቢዝነስ ዘገባው ገለጹ የሳንቲም ማሰባሰብ መርሃግብሩ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ ታላቁ አሊም ሸህ …

የአንድ ብር ሳንቲም እጥረት መከሰቱን የሳንቲም ማሰባሰብ መርሃግብሩ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ተባለ Read more »

በቢቢሲ የቀረበችው ብርቱኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል ተደርጋለች::ብርቱኳን አሊ ቢቢኤን አነጋግሯታል ቢቢኤን በዛሬው ሰኞ ህዳር 6/2008 ዝግጅታችን http://goo.gl/C2EOeQ ድምጻችን ይሰማ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የወገኖቹን ህይወት ለመታደግ የመረባረብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዳጅም አለበት! በማለት መግለጫ አወጣ -በቢቢሲ የቀረበችው ብርኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል …

በቢቢሲ የቀረበችው ብርቱኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል ተደርጋለች ብርቱኳን አሊ ቢቢኤን አነጋግሯታል Read more »

የህገ-ወጡ የመጅሊስ አመራሮች በዘንድሮው ሃጅ የፈጸሙት የሙስናና የዝርፊያ ወንጀል ተጋለጠ ቢቢኤን የእያንዳንዱን የመጅሊስ አመራር በዘመዶቻቸው ስም የፈጸሙትን የሙስናና ዘረፋ ወንጀል በሰነድ ና በፎቶ ግራፍ ማስረጃ አስደግፎ በተከታታይ ለህዝብ ያቀርባል መረጃ ቁጥር አንድ የህገ-ወጡ መጅሊስ ምክትል ፕሬዝዳንት ኡመር ይማም የሃጅ የዘረፋ …

የህገ-ወጡ የመጅሊስ አመራሮች በዘንድሮው ሃጅ የፈጸሙት የሙስናና የዝርፊያ ወንጀል ተጋለጠ Read more »

በስልጤ በኒቃብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ ወደ መኖሪያ ቤት ተላልፎ በምሽት ኒቃባችሁን አውልቁ በሚል ዛቻና ማስፈራሪያ እስር እየፈተጸመ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን ገለጹ ”ኒቃባችሁን ካላወላቃችሁ ገበያ መሄድ ሃኪም ቤትም መታከም አትችሉም” የአካባቢውን ነዋሪዎች በማነጋገር ሁሉም መስማት ያለበት ዘገባ አዘጋጅተናል http://goo.gl/NONnCC በኮሚቴዎቻችን ላይ …

የሀሰት ምስክሮችን ከደህንነት ጋር በመሆን ሲመለምሉ የነበሩ የመንግስታዊ መጅሊሶች ምንነትና ማንነት ሲጋለጥ Read more »

ቢቢኤን ስርጭቱን የሚጀምርበት አዲስ የሳተላይት ፍርኮንሲ ይፋ ጀመረ ። አዲሱ የሳተላይት መስመር ከዚህ በፊት ከነበረዉ የሳተላይት መስመር በላይ ጠንካራ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን ሌሎችም በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ስርጭት የሚያደርጉ ጣቢያዎች በዚሁ የሳተላይት መስመር ላይ ይሰባሰባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ቢቢኤን የናንተዉ! ቢቢኤን የኛዉ! ቢቢኤን …

ቢቢኤን ራድዮ የሳተላይት ስርጭቱን ጀመረ ! (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በሃዋሳ የተካሄደው የህገ ወጡ መጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ ሙሉ ቪዲዬ እንደሚከተለው ይቀርባል [youtube http://www.youtube.com/watch?v=VCDt_10fELo]   ቢቢኤን በዛሬው መስከረም 17 ዝግጅታችን http://goo.gl/ktgu70 መደመጥ ያለበት ልዩ ዝግጅት ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ ክፍል አንድ 12ተኛው የህገወጡ አህባሽ መጅሊስ ጉባኤ የ2 …

ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ (FULL VIDEO ሙሉ ቪዲዬ) Read more »

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ::#Ethiopia #MinilikSalsawi አዳማ ከተማ በኮሚቴዎቹ ላይ የፈረደውን ኢህአዴግን በሚያሳስቡ በሚያስጠነቅቁ የግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸውን የቢቢኤን ምንጮች ገለፁ::በዛሬው እለት በአዳማ ከተማ ተፅፈው ካደሩት መካከል የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች፣ ፍትህ ለኮሚቴው፣ ትግላችን ይቀጥልል ፣ …

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ:: Read more »