በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::የክልሉ ልዩ ፖሊሶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ነው::

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::የክልሉ ልዩ ፖሊሶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Ambo‬ ‪#‎Oromo‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት በኦሮሚያ ሻሸመኔ አምቦ ጉደር ሃረርጌ ሸዋ አርሲ ወለጋ እና በተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞዎች ሲሰሙ የዋሉ ሲሆን የአገዛዙ ወታደሮችም ወደ ሕዝብ በመተኮስ ሲገድሉ እና ሲያቆስሉ የዋሉ መሆኑ ሲታወቅ ተቃውሞም ማምሻውን መቀጠሉም መረጃዎች ጠቁመዋል::በወለጋ የኦሮሚያ ክልል ልዩ የፖሊስ ሃይሎች ከአግኣዚ ሰራዊ ጋር ተኩስ እየተለዋወጡ እንደሚገኙ በጋዋ ቆቤ ቀለም የሚደርሱ መረጃዎች ጠቁመዋል::በሻሸመኔ አርቦ የሃገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት ትልቅ የተቃውሞ ትእይንት ተደርጓል::በአምቦ የፖለቲካ እስረኞች የሚታሰሩበት የማሰቃያ ካምፕ በእሳት መጋየቱ ሲጠቆም በነቀምት ከአግኣዚ ወታደሮች በተተኮሰ ጥይት ሶስት የፖሊስ ኦፊሰሮች ተመተው ቆስለዋል::በአምቦ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች ላይ አጋዚዎች የመቁሰል አደጋ ሲያስከትሉ በጋራዋ ሃረርጌ ደሞ የ16 አመት ልጅ ተገሏል::የሕዝቡን ተቃውሞና የእስር ቤቱን መቃጠል ተከትሎ አምቦ በውጥረት እና አለመረጋጋት ውስጥ ትገኛለች::በአርሲ ሮበ ጋርጂጋ በላቢሎ ሊሙ ኩየራ ዳንሼ መንገዶች በሙሉ የተዘጉ ሲሆን ከአሰላ ወደየወረዳዎቹ የአግኣዚ ጦር ተሰማርቷል::

በአገዛዙ ወታደሮች በኮፈሌ 12 ሰዎች የተገድሉ ሲሆን ከ20 በላይ ሰዎች ቆስለዋል::በሻሸመኔ አቅራቢያ በምትገኝ አባሮ ወረዳ ወደ ሰላማዊ ሰልፈኛ የተኮሱ ወታደሮች አራት ሰዎችን ገድለዋል::በምጥራብ አርሲ ሶሮፍታ ወረዳ አስተዳደር በሕዝቡ ቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን የአስተዳደሩ ሰነዶች በሕዝብ ተደምሥሰዋል::በሆሮጉድሩ ወለጋ በሻምቡ እና ጃርቴ ከተሞችን የሚያገናኘው መንገድ ማምሻውን ተዘግቷል::የአግኣዚ ወታደሮች በነቀምት ቀበሌ 04 ወደ ሰላማዊ ሕዝብ በመተኮስ ከፍተኛ አደጋ አድርሰዋል::እንዲሁም በምጥራብ ሃረርጌ ጋራዋ በሕዝብ ላይ የአገዛዙ ሃይሎች አደጋ አድርሰው ዜጎች ቆስለዋል::የአሜሪካ ኤምባሲ በኦሮሚያ ያለው አለመረጋጋት እና ውጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ስለደረሰ ዜጎቹ ወደክልሉ እንዳይቀሳቀሱ መግለጫ አውጥቷል:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.

20 Comments on “በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::የክልሉ ልዩ ፖሊሶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ነው::”

  1. Qinijit alferdibihem mereh ye shabyas

    Qitregna aydel ?

    ke shabya min yetebeqal shabya is weyane !!

    asmesay tekawami ye shabya Qetregna !!!!

  2. Being honest to the truth is very important we ETHIOPIAN ARE THE SAME PEOPLE BUT DIFFERENT REGIUME WITH DIFFERENT TIME BUT Ethiopia is always are one and will being better country until we stand together and God be with us all the time .Everything will happen by the time liberty for OUR beloved ETHIOPIA.

  3. ከፈለክ ለምን ጦርነት አይነሳም ደ ደቦች ናቹ ጥፈት እንጂ ልማት አትወድም

  4. ምንም እንኳእ የወያኔ ቅጥረኛ ብሆም ትግራይ ትደመሰሳለዥ የሚል ግምት አለኝ።

  5. እርሻውን አረሱት
    ዘቅዝቀው እንደቦይ
    አባትዪው ቢሞት
    ልጂዪው የለሞይ
    ጎራው ና ጎረው ና እያሉ ነበር አያቶቻችን ጥራኝ ዱሩ እያሉ አልበገሬ ነታቸውን ሲያስከብሩ የኖሩት:: የሃገሬ ወጣት ይህን አይነት ህዝባዊ አመጽ በሁሉም ኢትዮጵያዊ በእያንዳንዱ ከተማ ወረዳና አውራጃ መቀጣተል አለበት ወንድ ሴት ስትል በወጣትነት ዘመንና በመካከለኛ እድሜ ክልል ያለህ ሁሉ ተነስ ምክንያቱም እራስህን ነጻ የምታወጣው እራስህ መሆንህን አትርሳ:: የጅማ ልጅ ምነው ዝም አልክ ያባ ጁፋር አጥንት እሻክ ሆኖ አንዳይወጋህ ዛሬ ነገ ሳትል ተነስ: አንተስ የበላይ ዘለቀ የልጅ ልጅ የሆንከው ምነው ዝም አልክ: አገር ሲፈርስ ዝም ይባላል እንዴ “ባትዋጋ እንኮን በል እንገፍ እንገፍ…ይባል የሌ እንዴ አንተስ የጦና ዘር የሆንከው ምነው ጃል ዝምታው ምንድን ነው ካንተ በላይ ለዚያች አገር ማን አለና ነው ያልሰማህ ይመስል ዝምታ የመረጥከው:: ዱብ ዱብ ይላል እንደ በረዶ በልጅነቱ በርሃ ለምዶ እያለ ያ በወጣትነቱ በኢትዮጵያነቱ ኮርቶ ኢትዮጵያን ብከዳሽ ቀኜ ይክዳኝ ብሎ አርበኛ ተቀላቅሎ አርበኛ የሆነው በህይወት ያለው ያ የኛ ጀግና ጃጋማ ኬሎ እየታዘበህ ነው ያለው አዎ አሁንም ቢጠየቁ የኛ ጀግና የኛ አርበኛ ቃላቸው ያው ነው ኢትዮጵያ ብከዳሽ ቀኜ ይክዳኝ ምን ዓይነት አባባል ነው ጎበዝ የሚያስገርም የሚያስቀና:: አንተም የዘመኑ ወጣት እንደ አያቶችህ እንደ ቅድም አያቶችህ ኢትዮፕያ ብከዳሽ ቀኜ ይክዳኝ ብለህ ለራስህ ቃል ገብተህ እራስህን ነጻ ለማውጣት ተነሳ:: ወታትነት እሳትነት ነው; ወጣትነት አልበገርም ባይነት ነው; ወታትነት አልገዛምነት ባይ ነት ነው:: ባለፍው ሃያ አምስ ዓመት ውስጥ ስር መስራት እየፈለጋችሁ እድሉን በማጣት ስራ ሳትሰሩ የወጣትነት ዘመናችሁ ያለፈውና እያለፈ ያለው;; አረ ተው ወጣቱ አትነሳም ወይ አትነሳም ወይ ባርነት ውርደት አይበቃህሞይ ተነስ ተነስ!!!

  6. እደግ እደግ ብዬ
    ያሳደግኩት ትግሬ
    አድጎ ተመንድጎ
    ልክ እንደ ጉማሬ
    ስፍራው ስላልበቃው
    ውጣ አለኝ ከአገሬ

  7. Tplf Lemanm Yemaytekm Dedea Ahya Parity New Keep It Up Oromo ~yeethiopia Jegnoch ,lememahran Tsemachow Yasadere Tplf ! We Aganist Woyane Together! Olf Long Live!

  8. Minelik salsawi we oromo fithing for great oromia nothing for minelik the killer.RIP EMYE ETHIOPIA.oromia is for oromo.MIRGA ABBAA BIYYUMMAA

  9. ሹምባሽ ሀጎስ ደሞ ብለሽ ብለሽ MIRGA ABBAA BIYYUMMAA ነኝ ብለሽ መጣሽ? ይቺ እንኳን አምባሻ አምባሻ ትሸታለች!!! ትንሽ ቀየር ብታደርጊያት ጥሩ ነው።

  10. Murga abbaa yemil
    tesfa g/eb ke eritrea new.
    Be Tere-amara wonjeleña qsqesaw balemaquareT Tenkro eyeTare new.
    Be Etiopia ena amara Tlacha temolto, huletunm lemaTfat brtu qsqesa eyaserache new.

  11. Kebt Oromo, Why Amhara support you to dispatch from other Ethiopians? TPLF and those oroms are the same for Amhara, their agenda is “Megentel”. Gedel Giba Ewr (blind) kemeriw tetala new.

  12. ወሬ በቃኝ!!! አሁን ተግባር ብቻ በወሬ ፈርቶ ከመሞት
    እንደአሽን የፈለህ፣ የወጣቱን እስተሳሰብ የመረዛቹ የዶክተር አነጎች እናንተ ስለ ማንነት ታወራላችሁ ዛሬም በእነ በእናንተ ምክንያት በ25 አመት ወስጥ 2678 ኦሮምዎች ተገለዎል፣ 3455 ኦሮሞዎች ተሰውረዎል፣ 435000 በእስር ቤት ውስጥ ደብዛቸው ጠፈቷል። ታድያስ እናንተ
    ከሌላው ከደማው ኢትዮጵያዊ የተለያቹ አይደላችሁም።
    ከተራማጅ ኦሮሞዎች ጋር ካልሰራችሁ ሜዳውን በ30 ቀን ወስጥ ለቃችሁ ከሜዳው ውጡ።
    ተራማጅ የኦሮሚያ ማህበር ከአምቦ ላይ ሆኖ ይህንን
    አሰቸኳይ ጥር አደርጓል።
    1ኛ በይፋ የትግሉ መሪዎች ዶክተር ብርሀኑ፣ ጀነራል
    ከማል ገልቹ፣ የትግራይ ነፃ አውጭ ከበላይ ሆነው ጦርነቱን ይመራል።
    2ኘ ለአንድ አመት የሽግግሩ ዘመን በዶክተር ብርሐኑ ይመራል፣ ጦሩ በጀነራል ከማል የመራል።
    3ኘ ህዝቡ ከአመት በኋላ የየኢትዮጵያን ህዝአብ በእኩል አይን የሚያስተዳድረውን ይመረጣል።
    4ኘ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ገዳዬችን እና ዘረፈዎችን ለኢሳት መረጃ ዐሳልፌ ።
    5ኘ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ከላይ ፈጣሪን ይዛችሁ ተከባበሩ ተረዳዱ ይህንን የመከራ ጊዜ ለማለፍ እና ሴይጣኖችን በፈጣሪ ሐይል ድል አነረጋለን። ጦርነቱ ሕዝብን የይዘን ስለሆነ አጭር ነው፣ ሰው እየሞተ እየደማ እንደዚህ መቀጠል
    አይቻልም። ባርነት ወይም ነፃነት፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ።
    ተራማጅ የ ኢትዮጵያ ኦሮሞ ልጆች
    ከአምቦ ጫካ ፀፈት ቤት እና ይድረስ ከወንድሞቻችን አሥመራ ዐጋሮቻችን።
    ይህንን ፀሐፍ በየድህረ ገፁ ማሰራጨት ይጠበቅባቸዋል፣ በቃ ወሬ በቃኝ!!!!!

  13. ተራማጅ የኦሮሚያ ማህበር ከአምቦ ላይ ሆኖ ይህንን
    አሰቸኳይ ጥር አደርጓል።
    1ኛ በይፋ የትግሉ መሪዎች ዶክተር ብርሀኑ፣ ጀነራል
    ከማል ገልቹ፣ የትግራይ ነፃ አውጭ ከበላይ ሆነው ጦርነቱን ይመራል።
    2ኘ ለአንድ አመት የሽግግሩ ዘመን በዶክተር ብርሐኑ ይመራል፣ ጦሩ በጀነራል ከማል የመራል።
    3ኘ ህዝቡ ከአመት በኋላ የየኢትዮጵያን ህዝአብ በእኩል አይን የሚያስተዳድረውን ይመረጣል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*