ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት
ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት ኢህአዴግ – አንድነት – ወህኒ ቤት * ከ20 በላይ ሠላማዊ ሠልፍ ብመራም አንዲት ጠጠር አልተወረወረችም * ኢህአዴጎች ለልጅ ልጆቻቸው የማይቆጭ ነገር ትተው ቢያልፉ መልካም ነው * ከፖለቲካ ጋር የተዋወቅሁትና የተጠመቅሁት በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው …
ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት ኢህአዴግ – አንድነት – ወህኒ ቤት * ከ20 በላይ ሠላማዊ ሠልፍ ብመራም አንዲት ጠጠር አልተወረወረችም * ኢህአዴጎች ለልጅ ልጆቻቸው የማይቆጭ ነገር ትተው ቢያልፉ መልካም ነው * ከፖለቲካ ጋር የተዋወቅሁትና የተጠመቅሁት በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው …
የልቤን ምጥ ልፃፈው ብዬ ደጋግሜ ብዕሬን ይዤ ወረቀቱ ላይ ብፅፍም እንደተራበው ወገኔ ሆድ ብዕሬ ባዶ ሆኖ ቀለም አልነጥበው አለ፡፡ በቅሊንጦ ማጎሪያ ቤት ሰማይ ስር ነፍሴ ሀዘን አቆርዝዛ በማይገፉ ቀንና ሌሊቶች ውስጥ ባዘነች፡፡ ለወትሮው ወገኔ እንደከፋው ስሰማ እንደወፍ በርሬ ችግሩን ልጋራው …
የሀብታሙ አያሌው መልዕክት ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ? በሞት ጥላ መካከል ብሄድ እንኳን ክፉን አልፈራም !!! Read more »
ወንድማችን ሃብታሙ አያሌዉ በጠና ታሞ ትናንት ምሽት ዘዉዲቱ ሆስፒታል ለህክምና ገብቷል፡፡የህመሙ ምክንያት ለቤተሰቡ ያልተገለጸ ሲሆን ባለቤቱም ገብታ እንድትጥቀዉ ያልተፈቀደላት መሆኑን (እንባ ባላባሩት አይኖችዋ ዘለላዎችን እያፈሰሰች በለቅሶ ታጅባ) ትናገራለች፡፡ሰሞኑን በሙሉ ጤና እንደነበር ቂሊንጦ እስር ቤት ሄደዉ የጠየቁት ጎዶች ይናገራሉ፡፡