በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ
‪#‎Ethiopa‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎Anwar‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

ፖሊሶች ወረቀት ይገባል በሚል በፍተኛ ቢያዋክቡም ህዝበ ሙስሊሙ ግን የሰለጠነ ከባድ የድምጽ ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡

በዛሬው እለት በታላቁ አንዋር መስጅድ ከተሰሙት ተቃውሞዎች
ኮሚቴው ይፈታ
ድምጻችን ይሰማ
ብሄራዊ ጭቆና ይብቃ
መንግስት የለም ወይ
we need freedom

የሚሉ መፈክሮች ይገኙበታል፡፡ ህዝበነ ሙስሊሙ መቼም ቢሆን የጠየቀው ጥያቄ ሳይመለስ ኮሚቴው ሳይፈታ ብሄራዊ ጭቆናውን ሳይላቀቅ ወደ ሁላ የማይል መሆኑን ያሳየበት ተቃውሞ ነው፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ ከምንጊዜውም በላይ አንድነቱን አጠናክሮ ትግሉን የሚቀጠል ይሆናል፡፡

Minilik Salsawi's photo.

7 Comments on “በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ”

  1. Thanks God we found out who
    Dimtsachin Yesema is . You
    guys have burning churches
    in the name of Oromo protest
    with the Oromo Jihadists .
    Its a crystal clear that you
    actively working the barbaric
    Jihaddist Jawar and burned churches
    in Arsi . Those who wants to prove
    the fact just visit Ethiopian Review
    website .

  2. በእርግጥም ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ትልቅ ትምህርት እየሰጡነው።በርቱ እወነትት የያዘ እንደሚያሸንፍ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ በመንግስት ስም የተቀመጡት ያውቁታል።

  3. I’m for Donald Trump I suppose his
    proposal no Muslim
    Should come to this
    HOLY and Great County USA .
    They distroy our
    cultural values. Thanks God now all
    the civilized world
    are kicking their ass specially they
    made them an experiment of explosives . They deserve it . The main problem is with their thought
    what a barberic in order to fuck ladies which you don’t see them you
    blow up yourself.
    Is it for that you
    Praying seven times
    a day ? What a disgusting.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*