እስቲ ኦሮሞነት የለብኝም የሚል እጁን ያውጣ – ግርማ ካሳ
እስቲ ኦሮሞነት የለብኝም የሚል እጁን ያውጣ – ግርማ ካሳ
ኦሮሞነት ኢትዮጵያዊነት ነው። ጀነራል ጃጋማ ኬሎ እንዳሉት ኦሮሞ ግንድ ነው። ግምቴ የተሳሳተ ባይሆንም ከ80% በላይ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ኦሮሞነት አለበት።፡በተለይም “አማራ” የሚባለውና “ኦሮሞ” የሚባለው የተደባለቀ ነው።በጎንደር ከአጼ ቴዎድሮስ በፊት ኦሮሞች ነበሩ የሚገዙት። በወሎ እነ ንጉስ ሚካኤል ኦሮሞዎች ነበሩ። እነ እቴገ ጣይቶ፣ እለ ሉላ ራስ ሞኮንን ጋዲሳ ፣ በቅርቡ ሃዉልታቸዉን ያስመረቅነው አባ መገርሳ ( አቡነ ጴጥሮስ) …እያልን ብዙ መጥቀስ እንችላለን። ኦሮሞ ከሌላው ጋር የተሳሰረ ነው። “አማራ” ከሚባለው ጋር ብቻ አይደለም። ኦሮሞው ከሶማሌ ጋር ተደባልቋል። ከጉራጌ ጋር ተደባልቋል። አሁን ለምሳሌ የሶዶ ጉራጌ ከጨቦ ኦሮሞ ጋር የተደባለቀ ነው። እንደዉም ብዙዎች ባርኔጣ እየቀየሩ አንዳንዴ ጉራጌ፣ አንዳንዴ ኦሮሞ የሚሆኑበት ሁኔት አለ በሶዶ ጉራጌዎችና በጨቦ ኦሮሞዎች አካባቢ።፡
ኦሮሞነት የሚለካበት መንግድ የተለያየ ነው። የወላጆች “ዘር” የሚታይ ከሆነ፣ እኔ አንድ አያቴ ከቦረና(ኦሮሞ) ፣ ሁለተኛ አያቴ ከወለንጭቲ(ኦሮሞ) ነበሩ። ሶስተኛ አያቴ አባታቸው ከሸንኮራ(ሸዋ) የነበሩ ሲሆን፣ እናታቸው ደግሞ የጂማ ኦሮሞ ነበሩ። አራተኛው አይቴ ከጎጃም ናቸው። ያው እንደሚታወቀው ጎጃም አማርኛ ይናገር እንጂ ከኦሮሞ ጋር የተደባለቀ ነው።ወለጋ እንደማለት ነው። ስለዚህ እኔ እጄን አላነሳስም !!!! ቢያንስ 5/8ኛ ኦሮሞ ነኝና። ቢያንስ የሚለው ላይ አስምሩበት።
ኦሮሞነት በቋንቋ ከሆነ፣ አፋን ኦሮሞ ተናጋሪ ስላልሆንኩ፣ ኦሮሞ አይደለሁም። እጄንም አላነሳም። አፋን ኦሮሞ አለመናገሬ ደግሞ ፈልጌ ያመጣሁት አይደለም።
ኦሮሞነት ኦሮሚያ በመወለድ ከሆነ ፣ የኦሮሚያ እምብርት ፊንፊኔ በመወለዴ ኦሮሞ ነኝ። ስለዚህ እጄን አነሳለሁ።፡ኦሮሞነት በፍላጎት ከሆነ ( Self identification ) ኦሮሞ አይደለሁም።እኔ ከብዙ ብሄረሰቦች የተደባለኩ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ማንነቴ የሚገለጸው በአማራነት፣ ኦሮሞነት ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት ነው። አማራ አይደለሁም፣ ኦሮሞ አይደለሁም። አራት ነጥብ።
እንግዲህ ተመልከቱ ነገሮችን በዘር ማሰብ እንዴት ዉስብስብ እንደሆነ። ኢትዮጵያዉያን ኦሮሞ ይሁኑ ሌላ መሰረታዊ ጥያቄዎቻቸው የሚከተሉት ናቸው፡ ዳቦ፣ ሰላም፣ ልማት፣ የመብት መከበር ፣ የሕግ የበላይነት እና እኩልነት።
ታዲያ የሁሉም ጥያቄ ተመሳሳይ ሆኖ እያለ፣ ኦሮሞ ፣ ትግሬ መባባል እስከመቼ ሊያዘልቀን ይችላል ? ምን አለበት የሰው ልጅ በዘሩ ሳይሆን በስራው፣ በምግባሩ ቢመዘን ? ምን አለበት የዚህ ዘር፣ የዚያ ዘር ከምንባባል ያለንን በፍቅር ብንካፈል ?
በምኖርባት አሜሪካ ከቻይና፣ ከሕንድ፣ ከቬኑዝዌላ፣ ከፖላንድ፣ ከናይጄሪያ.. ከአላማች የተለያዩ ግዛቶች የመጡ ጎሮቤታሞች ሆነ በፍቅር ይኖራሉ። መሰልጠን ይሉታል ይሄ ነው። ታዲያ እኛ የአንድ አገር ልጆች ሆነን በዘር መከፋፈላችን የኋላ ቀርነታችንን አያሳይምን? በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ተማርን፣ ሰለጠን የምንል ነን ያስቸግርነው።
ባይገርማችሁ እዚህ አሜሪካ ተቀምጠን የዘር ፖለቲካ አቀንቃኝ የሆንን፣ በመስሪያ ቤቶቻችን ከሌሎች ጋር በሰላም ነው የምንኖረው። ሌሎች የውጭ አገር ዜጎችን እናቅፋለን፤ የአገራችንን ዜጎችን ግን እንደጠላት እናይለን። አይ ግብዝነት !!!!
ይህ ወገኖቼ ትልቅ በሽታ ነው። አገራችን ድሃ ናት።እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ እንደሚባለው፣ እንኳን ተከፋፍለን እና እርስ በርስ እየተበላላን፣ አንድ ሆነን ብንቆም እንኳን፣ ከፊታችን የሚጠብቀን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበረሰባዊ ፈተናዎች በጣም ከባባዶች ናቸው። ማሰብ አለብን። በዘር መከፋፈል ማቆም አለብን። ለኦሮሞው፣ ለትግሬው፣ ለጉራጌው ፣ለድብልቁ …የሚጠቅመውንአ የሚብጀው ፍቅር ነው። በፍቅር አገራችንን እንገንባ።
Megbabiya: amareña be
englizeña fidel ende
amareña ynebebal
he hu hi —- hie h ho
le lu li la lie l lo
red color = qey qelem
goodness = chernet
only = bcha
student = temari
breast = Tut
monday = seño = seNo
one = and oozo = uzo
ethiopia = itiyopiya =
etiopia
tortoise = ieli = eli
mother = enat = ènat
buyer =gex
brave = jegna
start = mejemer
page = geT poet = gTm
geTami
drink = meTeT study = Tnat
salt = Cew = chew
correct = right = tkkl
patience = tgst, but = gn
orange = brtukan
ethiopian bir = ye itiyopiya
br
pen = b-er = eskrbito
picture = s-el duke = luul=
lu-ul
your pencil = ersas-h,
ersassh
your mattress = frashish,
frashih
Egna Oromo bicha new min feligo achberbari
To Girma’s point, here is my favorite quote from the famous anthropologist, Ruth Benedict:
In world history, those who have helped to build the same culture are not necessarily of one race, and those of the same race have not all participated in one culture.
Excellent grma
you are of the democratic ethiopian union movement.
Please go ahead.
I think it is OK to have multiple identities.I can be an oromo and an Ethiopian at the same time, like I am Ethiopian American.I donot have to lose orommummaa to be a “good Ethiopian”. What had been wrong in Our country was the attempt to eliminate some identities and magnify one or two others.Majority of the generation today is trying to correct this mistake(I also recognize that there are minority extremes on either side).
ለመሆኑ ይረራሳችን ቃንቃ እና ባህል አለን በአንድነት መጨፍለቅ አንፈልግም የሚባለው ማጭበርበር ምንድነው? የኢትዮፒያ ህዝቦች እኮ የተለያየ ቃንቃና ባህል ያለቸው መሆናቸውን ወያኒ ከመጣ በሃላ አይደለም የሚያውቁት ሲፈጠሩም ያውቁታል በዚህ በልዩነታቸው ላይ አንድነታቸውን ጠብቀው ኢትዮፒያን እንደ አገር ያቆሙ ታሪክ የሰሩ ህዝቦች ናቸው አድዋላይ መተው የሞቱት አገራቸው ኢትዮፒያ ስለሆነች ነው ትናት ወያኒ ባድሚ ልትሂድ ነው ሲል የሞቱት በኢትዮፒያዊነት ነው ዛሪ ታዲያ ወያኒ በማጭበርበር የአምሃራ ክልል የኦሮሞክልልል እያለ በመከፋፈል ለሚሞቱላት አገር ማንም ተዘዋውሮ ሃብት ማፍራት የለበትም መስራት የለበትም አንድ አይነት ቃንቃ ማውራት የለበትም ስላለ ባህልና ቃንቃን ለማዳበር የተደረገ ነገር ነውን? እናት ወያኒዎች አታጭበርብሩን ወያኒ ትግሪ በዘር ቆላልፎ ክልል ያለገደብ ወደ አምሃራም ,ወደ ጋቢላም, ወደ ደቡብም , ወደ አዲስ አበባም, ወደ ኦሮሞው ,እየጎረፈ ታዲያ የኢኮኖሚ ባለቢት በመሆን ኢንቨስተር እየተባለ ፎቅ ሰሪ ,ፋብሪካ ከፋች ሲሆንና ሊላው ባገሩላይ የበይ ተመልካች ሲያደርገው ከትግሪ ነዳጅ ትቆፍሮ የሚሸጠውን ገንዘብ ስለያዘንው ልትሉን ነው? ቢሆንስ ኖሮ የሰው ባህል ቃንቃ እናበላሻለን ወደሊላው አንሂድም መች አላችሁ እና የማይሆን ማደናቆር እኛ ብቻ አዋቂዎች ነን ባትሉ ጥሩ ነው :: በዘር ስለተከፋፈልን እና ስለተቆለፈብን ቃንቃችንና ባህላችን ያድጋል ማለት አይደለም እየተደረገ ያለው ሃቁ የኢትዮፒያ ህዝቦች ለትግሪ ወያኒ እንደባሪያ የሚገዙ መሆናቸውን እንደ ሃይማኖት እንዲቀበሉ በዘር ልሂቃኖች እየተስፋፋ ያለ የዳቢሎስ የሲጣን እምነት ነው ስለዚህ ከዚህ ከዳቢሎስ ሲጣን ለመውጣት ኢትዮፒያዊያን የሚያስፈልገን ፍቅርና አንድነት ነጻነት ከዛ እንዲት ባህላችን ቃንቃችን ተከብሮ አገራችን እኩል ለሁላችንም የምታገለግለን እንድትሆን ኢትዮፒያኖች በዘራቸው ሳይሆን በአስተሳሰባቸው ሲሰባሰቡ ነው በዘር መሰባሰብ ከዘር በስተቀር ስለአገር ማስብ የማይችል ዚጋና ጠባብ በራሱ የማይተማመን ማንም ማሳመን የማይችል እንደ ወያኒ ህወሃት ትግሪ መሆን ነው
Girma,
I forgot to mention that my Azerbaijan neighbor has raised his hand. Just for the record.
Girma Kassa:
Oromo struggle for liberation from the yoke of woyane tyranny has become your nightmare. It is only obvious that you relish the woyane killing, torture and jailing of the Oromos. You are a sick and disgusting subhuman being who is addicted to writing garbage – spewing your venom to mask your continuing fear and hate of the oromo. In the past weeks, many have stated that you are a woyane agent or have made your illiterate mind at the service of the woyane.
You are no match to the intelligent and fearless, young oromo leader – Jawar. Take a look at yourself in the mirror – you will see yourself in the text that you wrote;
ሰዉዬው የራሱን ተክለ ሰዉነት ለመገንባትና ሰው ሁሉ ስለርሱ እንዲያወራ የሚፈልግ ሰው በመሆኑ ነው።
Just go away and save yourself another embarrassment!
Dear Girma,you said right.Love is a solution for any problem.
Cosmos,
Jeez… You advocate the freedom and right of free speech in Oromia but here you tell the writer to go away. What kind of world are we living in? Daniel Kibiret’s advise applies to you when he rightly said that people should thoroughly chew their information prior to disiminatinting it. A cow like all other ruminants chew its cud because it has four digestive chambers. On the other hand, donkeys and mules have only one stomach chamber and don’t chew the cud. I am afraid, Consmos’s brain resembles the later. Please chew your food before swallowing, preferably with your mouth closed.
selam ???
Cosmos:
you are the extremist olf.
You are completely out of the issue at hand.
The respected man mr grma doesnot write expressions of fear and hate of oromo.
The above expressed ideas of Grma are contrary from woyane’s ideas. Therefore mr grma is not woyane.
Orally and on paper woyane says oromia is for oromo.
You and jewar want oromia for oromo in deed.
We the democratic unionists support grma’s ideas.
We oppose your struggle for secession because we are stalkholders on every part of ethiopia.
ጎቭዝ እስቲ ሁኔታውን ሁሉ አፍሪቃን በጠቅላላ ተመልከቱትማ ? ? ኢትዮጵያን ተዋት ለጊዜው።በአጠቃላይ continentu እኮ ማፈሪያ ነው ! ! ! በእርግጥ ነጮች እንደሚሉት የጥቁር ዘር ገና የዕድገት ሂደቱን ያልጨረሰ በሰውና በዝንጀሮ መካከል ስለሆነ ይሆን ? ? ? እነሱ ገና snow cave እንደቤታቸው አድርገው ሲኖሩ እኛ የትና የት ነበርን ? ? ? ወይንስ እድገታችን ጨርሰን declining stage ደርሰን ነው ? ? ? ወያኔዎች ! ! ! የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ሲሆን ሲሆን ከትግሬ የተዋለደ ነው ባይሆን ደግሞ ልክ እንደናንተው በቀለሙ እና በዘሩ ጥቁር ነው ለምን በሰው ልጅ ታሪክ ተፈፅሞና ታይቶ ያልታወቀ የዘረኝነት ወንጀል ትፈፅሙበታላችሁ ? ? ? ? አባቶቻችሁ የፈፀሙትን የባንዳነት ወንጀል ይቅር ብሎ እናንተን እንደማነኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ አስትማራችሁ።ለዚህ ሁሉ ውለታው የምትከፍሉት ይኸንን ነው ? ? ? በምሰራበት ቦታ ነጭም ሜክሲካንም ህንድም አለበት break ላይ ስለአፍሪቃ ከተነሳ በጣም እሸማቀቃልሁ። እንዲሁም ስለጥቁር በጠቃልይ። በተልይም black history month ተብሎ የሚቀለድበት ወር አለ።ከፍተኛ ችግርና ፈተና በስራ ቦታ አካባቢ ይሚኣደርሱብኝ የኔ ይምላቸው ጥቁሮቹ ናቸው።ሌሎቹ ግን እርስ በእራሳቸው ይሸፋፈናሉ። Why ? ? ? ?እኛ እንደሌሎቹ የማንሸፋፈነው ? ? እውነትም የጥቁር ዘር ተረግሞ ነው ? ? ? እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።አቶ ግርማ ካሳ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
So called “Selam”- Do u think oromos care what u or the writer think? The answer is NO. The concern of the likes of you is undermining the Oromo cause by spreading lies. The likes of you don’t deserve a response since you are too transparent – you r simply a piece of “s**t” salivating to continue looting Oromia with your woyane cousins. Just go away!
To justify your impartiality, can you write a peace on the racist, extrimist Getachew Haile and other anti Oromo elements the same way you write day and night on every matter that involve the name ‘Oromo’.
✌
እውነት አማራ የት ገባ ወኔው? ወያኔ ጃንደረባ አረጋቸው እንዴ? ድሮ አብረው ከኦሮሞ ጋር እንዳልተሰለፋ አሁን ዝም ሆነ ነገሩ…..
Cosmos,
That is too low, I am not going any where. Peace be with you, please see a psychiatrist.
Yemigerm neww, ye EPRDF minstroch le 25 amet kotkutew yasadgt na yaneberutn ye biher poletica mekadachewna be tifat haloch malakekachew…. Zarie ye t/t minstru yihen eyale yizalebede neber… Esu enkua zarie ezia bota layy bemn mesifrt endetekemete ayakm….
Ganamo:
it is extremly difficult to be impartial as human nature.
We can be reasonably fair.
If you feel bad by a condemnation of an evil oromo, in this case for olf’s condemnation, then you are wrong.
I donnot feel bad for any real condemnation of my father.
If it is real evil deed of my father i also condemn it.
For professor getachew haile please see my response posted in grma kasa article of today on this website.
Doro/Girma/ Bitalim Tire.
Smu begemedr, kemant is tefa
gebreb
smu cosmos is either extremist olf
including jawar or tefa gebreb.
Olf tactics are to use
1. opdo/ohdd as internal agent.
Ohdd bifaq oneg new. Opdo/ohdd
displaced, loot, killed amaras
clearing the way for oromia
separation.
2. Merara gudina and bulcha’s
party to organize oromos against
amara parties and prominent
persons and to declare
independent oromia in case
woyanie is overthrown.
Remember merara’s remark in his
book, ‘independent oromia mayet
enshalen.’
3. Oromia independence activists
including jawar and civic societies.
as a pseudoneutral ones which
condemn the democratic union
movement of ethiopians, parties, civic societies specially the amara intellectuals and try to create awareness and mobilize oromos for independence.
Olf starts its activities when the andnet forces start or intensify anti-tgrai woyanie activities.
Yandnet hayloch yhn le makshef
tezegaju.
አዎልክነው የአማራህዝብ የትገባkkkkkkkkkkkk
ለመሆኑ ኢትዮጲያመቸነው በሠላምናበፍቅር አገሪቱነ የምትገነባውና መቸሥይሆን የምታድገው
ግርማ ካሣ, ለመፃፍ ሲባል ብቻ የመንደር ወሬ ይዘህ ትመጣለህ እንዴ ?? ምን አይነቱ ግማታም ነህ!!
Yiriga,
Minew? Don’t you have a less derogatory adjective. The nasty vocabulary you used is an expression of your inner thoughts and personalities.
Selam, are you trying to choose how the way I kill you ?? Foul !!
Yirga,
Yea, kill yourself first and I will tell you. Are you high or some kind of psycho?
Mr. Girma,
The Oromo quest for freedom from suppression, repression and exploitation is not a question of blood relations! You need not be a pure Oromo to oppose blatant violation of human rights. You need not be Oromo to oppose the governmnet when it targets a certain group (be it ethnic, religious or political affiliation) it sees as an enemy and a potential danger to its total control on the political, economic and miltary spheres, and unleashes wanton killings, mass imprisonment and torture.
For the Oromo, the brutalization of the TPLF is not the first crimes perpetrated against them in the name of one Ethiopia. The current Oromo youth are the 4th generation of Oromos being harrassed and killed just for being oromo. They were not free from physical or psychological harrassment unless they deny their identity or hide it behind the veil of ethiopiawinett as you do now. The question is, Why is it impossible to keep one’s identity as Oromo (or somali, sidama, …) and be an Ethiopian by citizenship? To be a citizen of say Britain or Germany, you are not required to be british or german by blood. You have to pay allegiance to the democratic constitution of the respective country. You have to abide by the laws and regulations and respect the culture and norms of the country.
Well, in Ethiopia, not only that democracy is absent (except in the names of the country and almost all political parties), but also a plural thinking and tolerance to the right to have a different opinion than the prevailing one. Intolerance to differing opinion comes not only from the ruling elite. It is pervasive even on the ethiopian social media.
As an Oromo (100%), I do not believe in DNA. The Oromo do not believe on purity of blood. Had it not been so, they would have not developed and perfected the culture of “Guddifachaa”, “Moggaasaa”, and “Luba-baasa”. “Guddifachaa” is adopting a child with full right and duty of being a child to his parents;
“Moggaasaa” is the integration of a non-Oromo family, clan or group and grafting onto the Oromo clan system following a thorough and solemn ritual and oath of allegiance to equality, fraternity and brotherhood; the integration is freely initiated by the non-oromo group. “Luba-baasa” is the integration of the adopted group into the Gada class system. That is how the Oromo became such a great homogeneous nation. The Oromo culture is based on freedom, equality and brotherhood long before the proponents of the french revolution marched under this motto.
The quest of the Oromo for freedom is not a blind desire for secesion but a quest for respect for their unabridged right to be free from any political and cultural oppression, and the right to determine their own fate. If that right – a true cultural, economic and political autonomy in the form of true federation – can not be respected within the bounds of Ethiopian, they uphold the right to build an independent Oromia. As far as I know, that is the principle the OLF is promoting – enable the Oromo and Oromians (including non-oromos living the true spirit of ijoollee Oromia) to freely voice what type of government and association with other nations and peoples in Ethiopia they want to have, in a referendum free of any form of pressure from any group. That is the true spirit of democracy.
In such Oromia, you won’t be harrassed for expressing your opinion, whether you are 100% or 0% Oromo. The principles of freedom, equality and fraternity will be the spirit of governance, a politics of grass-root democracy based on Gadaa culture. It may seem too ideal, but that is my dream for all those who would live in future Oromia, and if possible in the whole of Ethiopia.
Until then I would say:
“Give us the fortitude to endure the things that can not be changed, and the courage to change the things which should be changed, and the wisdom to know one from the other.” Oliver J. Hart
We shouldn’t have Oromo blood to negotiate a future with all Ethiopians including the Oromo. Oromo are a very progressive people. I can talk with them should I want to build a better tomorrow. I’m not worried about my blood.
Cut your hand if you want too.
ተውኝ ወንድሞች ብአዴን የሚባል ድርጅት የለም!
ቢኖርማ ራሳደጄን ተራራ ወደትግራይ ክልል ሲከለል ለምን የሚል ጥያቄ ያስነሳና መፍትሄ ይፈልግ ነበር
አማራ አከርካሪው ተመትቶል ኦርቶደክስም፣እስልምናንም ለመጨረሻ ጊዜ ድባቅ በወያኔ ሃይል ተመትቶል
የብአድን አባላት የሚባሉት ሃይሎች ሆዳሞችና ከርስ አደሮች እና ከዚያ ውጭ ያለ ካለ አርካሪውን በተደጋጋሚ የተመታበት መሆኑን ይታወቃል፡፡
ሰ.አ
abo tewen ymin akerkare new yemitaweraw ?
ATO;Girma Amara Amara new .. Ormo oromo new !!!
ENE oROMO YELEBIGNIM ABO !
sefelig yegentel Oromo
በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ሚባለዉ ብሄር ከማንም በላይ በሳል አእምሮ ባለቤት የሆነ ህዝብ ነዉ፡፡ ባለፉት አርባና ሃምሳ አመታት የተደረገዉን በሙሉ ተመልክቷል፤ ገፈት ቀማሽም ሆኗል፡፡ ስለሆነም በአማራ ስም በመነገድ ብዙዎቹ አትርፈዉበታል፡፡ አማራ ነን በሚሉ የስልጣን ጥመኞች ሲጨቆን ኖሯል፤ ከዚህ በኋላ የማንም ፖለቲካ ማስፈጸሚያ አይሆንም፡፡ ካስፈለገ ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ የማይሆን ከሆነም መበተን ትችላላችሁ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ አማራም ሃገርና ክልል ጀግና ህዝብ አለዉ!!
ስለዚህ እባካችሁ አማራን ተዉት!!! ከፈለጋችሁ መገንጠል መብታችሁ ነዉ!! አማራ አልከለከላችሁም!! ‹‹ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን›› ነዉ ያለ የሃገሬ ሰዉ!!! ኦሮሞ የተጣላዉ ከህዉሃት ጋር ከሆነ፤ ኦሮሞ የተጣላዉ ከኦህዴድ ጋር ከሆነ አማራ ምን አገባዉ!! እንደጀመራችሁ እናንተዉ ጨርሱት! አማራ ከዚህ በኋላ ለራሱ መብት ብቻ ይቆማል!! ስጋት አይግባችሁ! በቅርቡ በሁለት አመታት ዉስጥ ማን እንደሆነ ታያላችሁ! እድሜ ብቻ ይስጠን፤ አማራ ከሃገራችን ይዉጣ ትላላችሁ! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ትላላችሁ! ታዲያ አማራን እዝህ ዉስጥ ምን ጥልቅ አደረገዉ! ሁለታችሁ ስትጣሉም አማራን ማጥላላት ስትፋቀሩም አማራን ማጥላላት! አረ ጎበዝ ይደብራል! ከፈለጋችሁ ሁለታችሁም መገንጠል ትችላላችሁ!! በአሁኑ ወቅት እኮ አማራ የሚባል ብሄር በክልሎች በከተሞች ካልሆነ በቀር በገጠሩ ክፍል የለም!! ስለሆነም እንዳትሸወዱ ጎበዝ! ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም!! አብዛኛዉ የተማረዉ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ክልሎች ላይ ተበታትኖ ይገኛል! አብዛኛዉ ነጋዴ የጉራጌ ህዝብ በሁሉም ከተሞች ተበታትኖ ይኖራል! ብዙ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እና በቢኒሻንጉል ክልል ይኖራል! ታዲያ ኢትዮጵያ ለምን በአንድ ጀምበር ብትንትን አትልም! አማራ ከሌለ፤ ኢትዮጵያዊነት የለም!!
ስለሆነም እደግመዋለሁ እባካችሁ አማራዉን ተዉት!!! ተስማምታችሁ የፈጠራችሁትን የጎሳ ፖለቲካ በማራመድ ‹‹ተስማምታችሁ ዝረፉት››!! ‹‹የጎሳ ፖለቲካ የማር ቀፎ ነዉ›› እንዳለዉ ጸሃፊዉ የለመዳችሁትን ማር በብሄር ሰበብ እየቆረጣችሁ ብሉ!! አማራን ተዉት አቦ!! ሁለታችሁም የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የያዛችሁ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ናችሁ!!
Bizu anchenek andinet yawaxal oromön enwedalen