በአዲስ አበባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪

Minilik Salsawi's photo.

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎OFC‬ በአዲስ አበባ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተፈተሸ ይገኛል:: ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎AddisAbaba‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ በአዲስአበባ የሚገነው እና በዶክተር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሚያ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በወታደራዊ ኮማንዶዎች ተከቦ እየተበረበረ ሲሆን የጽ/ቤቱን ሃላፊ ጨምሮ የቢሮ ሰራተኞች እንዲሁም በቢሮ ውስጥ የነበሩ አባላት በወያኔ ኮማንዶዎች ቁጥጥር ስር ውለዋል::የተያዙት አባላት ከፍተና ድብደባ እና መጉላላት እየተደረገባቸው መሆኑን የሚገኙ የአይን እማኞች ገልጸዋል::የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በቢሮ ውስጥ አልነበሩም::

በምሰራቅ ሀረርጌ ዞን በበደኖ ከተማ ተቃውሞ ቀጥሎ መገዶች ሁሉ የተዘጋጉ ሲሆን በጉራዋ ወረዳ ተቃውሞ በተጠናከረ መልኩ ቀጥሎዋል በዛሬው እለት 6:30 ሃራ ሆርዳ በሚባል በቀበሌ በገንዳ ሸንዳ ከተማ ውስጥ የሚገኝ የመንግስት ሃይሎች በአስከፊ ሁኔታ እርምጃ እየወሰዱ ነው በዚሁ የ መንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ ሙስአብ አብዱረዛቅ የተባለ ሰው የገደሉ ሲሆን ሌላም ሰውም ያቆሰሉ ሲሆን እስካሁን ህይወቱ አልወጣም::በየክፍለሃተሃገሩ የሚገኙ የወንጌላውያን ቤተክርስቲያናት በሰንበት ፕሮግራማቸው ግድያውን በማውገዝ በጸሎት ሟቾችን እያሰቡ መሆኑ ታውቋል:: ድል ለጭቁን ሕዝቦች !!! ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬