የዐማራ ሕዝብ ትግል በሕይወት ለመኖር የሚደረግ ግብግብ ነው! Muluken Tesfaw የዐማራው ሕዝብ የተጋረጠበት አደጋ የሚቆጫቸውና ተቆርቋሪነት ያላቸው ነበልባል ወጣቶች በቁጥርም በጥራትም ከትናት ይልቅ ዛሬ ብዙ ሆነዋል፡፡ እነዚህ ወጣቶች መገንዘብ የሚኖርባቸው ጥቂት ነጥቦች አሉ፤ የዐማራ ወጣቶች አያውቁትም የሚል እምነት ባይኖረኝም ቅሉ …

የዐማራ ሕዝብ ትግል በሕይወት ለመኖር የሚደረግ ግብግብ ነው! Muluken Tesfaw Read more »

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ ከ400 በላይ አባወራዎች ለአማራ ክልል አመራሮች አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ለአሶሣ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በሚል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደባቸው 163ሺህ ሄክታር መሬት ካሣ እንዲከፈላቸው አሊያም ምትክ ቦታ እንዲሰጣቸው በፍ/ቤት የጠየቁት አባወራዎቹ፤ ከሰሞኑ “በአማራ …

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ አባወራዎች አቤቱታ አቀረቡ፡፡ Read more »

ወጣቶች ትናንት ምሽት በተለያዩ የደሴ ከተማ አካባቢዎች የበተኑት ወረቀት የከተማው ህዝብ ትኩረት መሳቡን ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ወጣቶች ተናግረዋል፡፡ የትግል ጥሪ ወረቀቶች፣ ህዝቡ ለመብቱ እንዲነሳ፣ በወልቃይት ጥያቄ ዙሪያ የደሴ ህዝብ ጥያቄውን ከሚያቀርቡ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች ጋር በጋራ እንዲቆም የሚያሳስቡ ናቸው፡፡ በሁለተኛ …

በደሴ ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተበተኑ Read more »

Mesay Mekonnen – ሴሜቲኩ ጉራጌ የአማራ ነገድ ነው። አማራ ነው። (መሳይ መኮንን የኢሳት ጋዜጠኛ) ዛሬ article መጻፍ ስላማረኝ ይህን ጻፍኩኝ። ገንቢ አስተያየታችሁን እቀበላለሁ። መሳይ መኮንን የተባለ የኢሳት ጋዜጠኛ ከጻፈው በኋላ ባልታወቀ ምክንያት እንዳጠፋው ጽሁፉን የላኩት ገልጸዋል:: የጉራጌ እጣፈንታ ፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲ ደቡብ …

ሴሜቲኩ ጉራጌ የአማራ ነገድ ነው። አማራ ነው። (መሳይ መኮንን የኢሳት ጋዜጠኛ) Read more »

እንደሚታወቀው ብአዴን ከኢሕአፓ ተነጥለው ለወያኔ ባደሩ ሰዎች በወያኔ እገዛና ክትትል ከተመሰረተው ኢሕዴን የወጣ ድርጅት ነው:: ኢህዴን ህብረብሄር የነበረ ድርጅት ስለነበር እንዲህ ያለ ድርጅት በወያኔ የፖለቲካ እምነት ዘንድ ተቀባይነት አልነበረውም:: በጎሳ ላይ የተመሰረተ ፌደራሊዝም ብቸኛ አማራጭ ነው ብሎ የሚያምነው ወያኔ የህብረብሄራዊ …

ምክር ቢጤ ብአዴን ውስጥ ላላችሁ የአማራ ተቆርቋሪወች (ከይገርማል) Read more »

ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ ) እነዚህን ከስር የምትመለከቷቸውን ፎቶዎች ወዳጆቼ ከባህር ዳር ዛሬ ሌሊት ላኩልኝ። ስለ ፎቶዎቹ ምንነት ባጭሩ ላስቀምጥ ተደብዳቢው — አማራ! ደብዳቢው— ወያኔ ትግሬ! የድብደባው ምክንያት— አማራ መሆን! ተጠያቂ —የለም!!! ይህንን ለማስቆም የሚቆም አማራ— …

ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru) ኒዮርክ ውስጥ «ታሪክ» የሚያስተምሩት የትግራይ ብሔርተኛው «የታሪክ ዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ፤ ትናንትና በአሜሪካ ድምጽ ትግርኛ ክልፍ ቀርበው «በታሪክ ወልቃይት የትግራይ እንደነበር» ሲያስረዱ በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በElizabel Filleul በፖርቹጋል ቋንቋ የተጻፈውን «Tractatus tres …

«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru) Read more »

ሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም በእርስ በእርስ ጦርነት ልትታመስ ነው::የወልቃይት ሕዝብ ዱር ቤቴ ብሏል:: #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እና በአማራ ክልል መካከል ያለውን ድንበር የሕወሓት አምባገነን አገዛዝ ዘልቆ በመግባት ወደ ትግራይ ክልል በሃይል በማካለሉ የመጠ የወልቃይት …

ሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም በእርስ በእርስ ጦርነት ልትታመስ ነው::የወልቃይት ሕዝብ ዱር ቤቴ ብሏል:: Read more »

ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ ውጤት ዲቃላውን ብኣዴንን እየወነጀለ ነው:: ሰሜን ጎንደር ውጥረቱ ከሯል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Dinsha‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ብሎ ራሱን የሚጠራው እና ታላቋን ትግራይ በመስፋፋት ካልመሰረትኩ ነጻ አውጪ የሚለውን ስሜን አልቀይርም …

ሰሜን ጎንደር ውጥረቱ ከሯል:: ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ ውጤት ዲቃላውን ብኣዴንን እየወነጀለ ነው:: Read more »

የሳምንቱ አጀንዳ — ገዱ አንዳርጋቸው ከአማራ ክልል – ብልጦች አይደለም ብልጣ ብልጦች ግን አይሸውዱንም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎ገዱ_አንዳርጋቸው‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አጣብቂኙ አላላውስ ሲለው ሕወሓት አጀንዳ ፈጠራ እና ማምታታቱን ማዘናጋቱን ተክኖበታል::ሕዝቡ ለእለት ኑሮው ስለሚጣደፍ የተባለውን …

የሳምንቱ አጀንዳ — ገዱ አንዳርጋቸው ከአማራ ክልል – ብልጦች አይደለም ብልጣ ብልጦች ግን አይሸውዱንም:: Read more »

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ቀብር/ለቅሶ እንሂድ ሲሉት ሰው ነው ትግሬ የሞተው የሚለው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ የማልፈልገው እና ያልሆንኩት የትግራይ ማንነት …

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው:: Read more »

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡ አዲስ አበባ — ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡ መሪዎቹ ይህንን የገለፁት ትናንት …

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡ Read more »

አመያ፤ አምሣለ ሰዶም ወገሞራ (የዘር ፖለቲካ ውጤት!) = (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ቅጽ 3፡ ቁጥር 22) (የሰዶምና የገሞራ ሰዎች የጠፉት በሠሩት ሀጢያት ነው፡፡ ይህ አብረን የምናየው ቀየ የጠፋው ግን ያለምንም ወንጀል መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ እኔ የሶዶምና የገሞራ ምሳሌ ያልኩት በእሳት የመጥፋታቸውን …

አመያ፤ አምሣለ ሰዶም ወገሞራ (የዘር ፖለቲካ ውጤት!) = (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ) Read more »

የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል:: ማንምም ለወገኑ የሚቆረቆር ሊያረጋግጠዉ የሚችል ሃቅ:: በአመያ ወረዳ በሮሙረያ ቀበሌ ቤታቸው ከተቃጠለባቸው አማራዎች መካከል 1 አባበይ ታዬ 2 ጌታቸው ክር 3 አስጨናቂ ታዬ 4 ጌታቸው መንግስት 5 …

የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል:: Read more »