የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል :: ……ህወሓት
“የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል”……ህወሓት “የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል በተለይ ፌስቡክ የሚጠቀም ከ እኛ(ህወሓት) ርቆ ሂደዋል” የሚል ድምዳሜ የቀረበው በመቐለ ከተማ በተካሄደው የዞኑ የወጣቶች ኮንፈረስ ነው። የህወሓት መሪዎች ሰሞኑን የመቐለ ወጣት የባጃጅ ሹፌሮች ለኣራት ቀናት በማመፃቸው ከፍተኛ ድንጋጤ የፈጠረባቸው ሲሆን፡ ለወጣቱ …
“የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል”……ህወሓት “የትግራይ ወጣት ልቡ ሸፍተዋል በተለይ ፌስቡክ የሚጠቀም ከ እኛ(ህወሓት) ርቆ ሂደዋል” የሚል ድምዳሜ የቀረበው በመቐለ ከተማ በተካሄደው የዞኑ የወጣቶች ኮንፈረስ ነው። የህወሓት መሪዎች ሰሞኑን የመቐለ ወጣት የባጃጅ ሹፌሮች ለኣራት ቀናት በማመፃቸው ከፍተኛ ድንጋጤ የፈጠረባቸው ሲሆን፡ ለወጣቱ …
የግድያ ዛቻ በዓረና ኣባላት ላይ፥ **~*~*~*~*~*~*~** በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ራውያን ከተማ ኑዋሪ የሆኑት ኣቶ ሓዱሽ ገብረእግዚኣብሄር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ስልክ እየደወሉ የግድያ ዛቻ እየደረሰባቸው ነው። “ሰዎቹ ፅህፈት ቤቱ ዘግተህ ለመንግስት ይቅርታ ካልጠየቅህ በራስህ ሞት እንደፈረድክ ቁጠረው” የሚል ዛቻ እያደረሱባቸው ይገኛሉ። …
ሕወሓት መራሹ አገዛዝ በአረና ትግራይ አባል ላይ የግድያ ዛቻ ሽብር ፈጸመ:: Read more »
ረሃብ ሂወት እየቀጠፈ ነው:: Amdom Gebreslasie/ArenaTigrayParty ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ በትግራይ ክልልና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን በድርቅ የተጠቁ ወረዳዎች ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው። ድርቁ ለመከላከል ተብሎ እየመጣ ያለው የእርዳታ እህልና እርዳታ ጠባቂ ህዝብ ቁጥር ስለማይመጣጠን፣ የመጣው እርዳታ ከከፍተኛ …
በትግራይና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው። Read more »
የትግራይ ህዝብ ውርደት = Amdom Gebreslasie ************ በኣሁኑ ሰዓት በድርቅ ምክንያት 1.2 ሚልዮን ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠባበቅ ሲሆን 1.5 ደግሞ በሴፍትኔት እርዳታ( ሰርቶ ለምግብ) በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ ሆኖ እንደሚገኝ የትግራይ ክልል ኣደጋ መከላከልና ዝግጁነት ፅህፈት ቤት ሰነዶች ይገልፃሉ። …
የትግራይ ህዝብ ውርደት :- 1.2 ሚ. ህዝብ ኣስቸኳይ እርዳታ የሚጠበቅ -1.5ሚ. ሰርቶ ለምግብ በድምሩ 2.7 ሚልዮን ህዝብ ጥገኛ Read more »
ረሃብ የወለደው መርዶ ************* ዛሬ እሮብ 15 / 03 / 2008 ዓ/ም ከቀኑ ኣምስት ሰዓት ኣከባቢ ከሑመራ ኣደባይ ቀበሌ የደረሰኝ የስልክ ጥሪ እጅግ የሚያሳዝን ረሃብ የፈጠረው መርዶ ነበር። ዛሬ ረፋድ የኣደባይ ከተማ ህዝብ ኣንዲት በረሃብ የሞቱት እናት ቀብር መዋሉን ከቦታው …
በረሃብ ጠኔ ኣደጋ የሟቾች ቁጥር አየጨመረ ነው፥ በሁመራ ሰዎች አየሞቱ ነው። Read more »